ዜና፡ በኦሮሚያ ክልል የመንግሥትና የታጣቁ ቡድኖች በሲቪል ሰዎች ላይ “እጅግ ከፍተኛ የሰብአዊ መብቶች ጥሰት” መፈጸማቸውን ኢሰመኮ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 16/2016 ዓ/ም፦ በኦሮሚያ ክልል ባላፉት ሁለት አመታት የመንግሥት እና የታጣቁ ቡድኖች በሲቪል ሰዎች ላይ ባደረሱት እጅግ በርካታ ከሕግ ውጪ ጥቃቶች “እጅግ ከፍተኛ የሰብአዊ መብቶች ጥሰት” (grave violation of human rights) ፈጽመዋል ሲል የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ( ኢሰመኮ) አስታወቀ። ኮሚሽኑ በኦሮሚያ ክልል ከመስከረም 1 ቀን 2014 ዓ.ም. እስከ ጥቅምት 30 ቀን 2016 ዓ.ም. ባሉት … Continue reading ዜና፡ በኦሮሚያ ክልል የመንግሥትና የታጣቁ ቡድኖች በሲቪል ሰዎች ላይ “እጅግ ከፍተኛ የሰብአዊ መብቶች ጥሰት” መፈጸማቸውን ኢሰመኮ አስታወቀ