ሶማሊያ
- ዜና
በቀጣይ በሶማሊያ በሚሰፍረው ጦር ዙሪያ በሀገሪቱ በሰላም ማስከበር ሂደት ላይ የተሳተፉ ሀገራትን ያካተተ ምክክር ያስፈልጋል ተባለ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 24/2017 ዓ.ም፡- በሶማሊያ በቀጣይ በሚሰፍረው ሰላም አስከባሪ ጦር ዙሪያ ኢትዮጵያን ጨምሮ በአትሚስ (የአፍሪካ የሽግግር ተልዕኮ በሶማሊያ) ተልዕኮ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
“ኢትዮጵያ ከቀጣናው ሰላምና መረጋጋት በተገናኘ የሚቀርቡባትን ክሶችና ወቀሳዎች በፍጹም አትቀበልም” – አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 18/2017 ዓ.ም፡- ኢትዮጵያ ከቀጣናው ሰላምና መረጋጋት በተገናኘ የሚቀርቡባትን ክሶችና ወቀሳዎች በፍጹም አትቀበልም ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ አምባሳደር…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
“የትኛውም የድህረ አትሚስ ዝግጅት በጥንቃቄ እና በጥልቀት መመርመር ይገባዋል” ሲሉ ኢትዮጵያ እና ኡጋንዳ አሳሰቡ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 16/2017 ዓ.ም፡- በሶማሊያ ስለሚካሄደው የትኛውም የድህረ አትሚስ ዝግጅት ከመወሰኑ በፊት አስፈላጊ ጉዳዮችን በጥንቃቄ እና በጥልቀት መመርመር እንደሚያስፈልግ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ትንታኔ
በኢትዮጵያና ሶማሊያ መካከል በተፈጠረው አለመግባባት ውስጥ ግብፅ እጇን ለምን አስገባች?
በአብዲ ቢያንሳ @ABiyenssa አዲስ አበባ፣ መስከረም 15/ 2017 ዓ/ም፦ በታህሳስ ወር 2016 ዓ.ም. በአፍሪካ ቀንድ በርካታ ውጥረቶችን ያስከተለ ዋነኛ ክስተት…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
ዜና: ግብጽ በግዙፍ ወታደራዊ መርከብ ከፍተኛ ቁጥር ያለው የጦር መሳሪያ ድጋፍ ለሶማሊያ ማድረጓ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 13/2017 ዓ.ም፡- ከፍተኛ ቁጥር ያለው ከባድ መሳሪያዎች እና ፀረ-ታንክ ሚሳኤሎች የጫነ የግብጽ ግዙፍ ወታደራዊ የጭነት መርከብ ሞቃዲሾ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
ዜና: ሶማሊያ ከኢትዮጵያ ወደ ፑንትላንድ “ሉዓላዊነቴን በመጣስ ያልተፈቀደ የጦር መሳሪያ ዝውውር” ተደርጓል ስትል ከሰሰች
አዲስ አበባ፣ መስከረም 11/2017 ዓ.ም፡- የሶማሊያ መንግስት በኢትዮጵያ በኩል ወደ ሶማሊያዋ የፑንትላንድ ግዛት “ሉዓላዊነቴን በመጣስ ያልተፈቀደ የጦር መሳሪያ እና ተተኳሽ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
ሶማሊያ ኢትዮጵያ “ግዛቶቼን ይዛለች” ስትል ከሰሰች፤ “ህጋዊና ከህጋዊ ውጪ” መንገዶችን እንደምትጠቀም ገለጸች
አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 27/ 2016 ዓ/ም፦ ኢትዮጵያ ሶማሊያ ባለስልጣናት ከጸባጫሪ ንግግሮች እንዲቆጠቡ እያሳሳበች ባለችበት ወቅስ የሶማሊያው ፕሬዝዳንት ሀሰን ሼክ መሀሙድ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
ግብጽ የህዳሴ ግድቡን ውሃ ሙሌት “ሙሉ በሙሉ እንደማትቀበለው”ገለጸች
አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 27/ 2016 ዓ/ም፦ የኢትዮጵያ የህዳሴ ግድቡ አምስተኛ ዙር የዉሃ ሙሌት ማከናወኗን ተከትሎ ግብጽ ለተባበሩት መንግስታት ድርጅት የጽጥታው…
ተጨማሪ ያንብቡ »