አዲስ አበባ
- ዜና
በአማራ ክልልና አዲስ አበባ በተከሰተ የቤንዚን እጥረት ‘ለከፍተኛ’ እንግልት መዳረጋቸውን አሽከርካሪዎችና ነዋሪዎች ገለጹ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2016 ዓ/ም፦ በአማራ ክልል እና በአዲስ አበባ በተከሰተ የቤንዚን እጥረት ‘ለከፍተኛ’ እንግልት መዳረጋቸውን ነዋሪዎችና አሽከርካሪዎች ገለጹ።…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
መንግስት የዋጋ ጭማሪ በሚያደርጉ ነጋዴዎች ላይ እርምጃ እየወሰደ ባለበት ወቅት ሻጮች የዋጋ ጭማሪ ማድረጋቸውን ቀጥለዋል
በይስሓቅ እንድሪስ @EndrisYish13226 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 2/ 2016 ዓ/ም፦ መንግስት የውጭ ምንዛሬ ተመን በገበያ እንዲወሰን የሚያስችል የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ፖሊሲ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
“ሀገራዊ የምክክር ሂደቱ ወደ ሶስተኛው ምዕራፍ መሸጋገሩን በይፋ አበስራለሁ” – የምክክር ኮሚሽኑ ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን አርአያ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21/2016 ዓ.ም፡-የኢትዮጵያ ብሔራዊ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በክልል ደረጃ የሚደረገዉ የምክክር ምዕራፍ በአዲስ አበባ ከተማ ዛሬ ግንቦት 21…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ርዕሰ አንቀፅ
በአዲስ አበባ ግዜውን ያልጠበቀና ያለበቂ ዕቅድ እየተተገበረ የሚገኘው ከተማዋን የማነጽ ስራ አቅመ ዳካሞች ላይ ጫና ፈጥሯል፣ ቢያንስ ሂደቱ ሰብአዊነትን ሊላበስ ይገባዋል!!
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27/2016 ዓ.ም፡- የገዢው ፓርቲ ብልጽግና ባለስለጣናት አዲስ አበባ በከንቲባዋ አዳነች አቤቤ አማካኝነት በታሪኳ አይታው በማታውቀው ሁኔታ እየተለወጠች…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና: ግብረ ሀይሉ “በመዲናዋ የሽብር ተግባር ሊፈጽሙ ሲያቅዱ የነበሩ ተጠርጠሪዎችን” በቁጥጥር ሥር አዋልኩ ሲል ገለጸ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11/2016 ዓ.ም፡- በአዲስ አበባ እና አዋሳኝ አካባቢዎች በትጥቅ የታገዘ ሁከት እና ብጥብጥ ለመፈፀም በህቡዕ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ 50…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ቢዝነስ
ዜና፡ ለአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ 188 ባለኮከብ ሆቴሎች አስፈላጊውን ዝግጅት አጠናቀዋል ተባለ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 4/2016 ዓ.ም፡- በ37ኛው ኅብረት የአፍሪካ የመሪዎች ጉባኤ ለመሳተፍ የሚመጡ እንግዶችን ተቀብሎ ለማስተናገድ ሆቴሎች አስፈላጊውን ዝግጅት አጠናቀናል ማለታቸው…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ በመዲናዋ በተካሄደ ኦፕሬሽን ከአንድ ሚሊዩን በላይ የሶማሌላንድ እና የበርካታ ሀገራት ገንዘቦች ከነ-ተጠርጣሪዎቹ በቁጥጥር ሥር ውለዋል ተባለ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 1/2016 ዓ.ም፡- በኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል የሚመራው የፌደራልና የአዲስ አበባ ፖሊስ ከጥር 17 እስከ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ በኢጋድ አሸማጋይነት በሱዳን ተቀናቃኝ ሀይሎች መካከል ሊደረግ የነበረው ውይይት ተራዘመ፣ የፈጥኖ ደራሹ ሀይል መሪ ጄነራል ሀምዳን ደጋሎ አዲስ አበባ ገብተዋል
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 18/2016 ዓ.ም፡– የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ሰራዊት አዛዥ ጀነራል ሞሃመድ ሃምዳን ዳጋሎ (ሃሜቲ) በዛሬው ዕለት ታህሳስ 18 ቀን…
ተጨማሪ ያንብቡ »