ፋኖ ታጠቂ ሀይሎች
- ዜና
በአማራ ክልል ከተሞች በተካሄደ ከባድ ግጭት “የጸጥታ አባላትን” ጨምሮ በርካታ ሰላማዊ ሰዎች መገደላቸውን ነዋሪዎች ገለጹ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 8/2016 ዓ/ም፦ በአማራ ክልል የማዕከላዊ ጎንደር ዞን መቀመጫ በሆነችው ጎንደር እና በተለያዩ አካባቢዎች በመንግስት የጸጥታ ኃይሎች እና…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
በባሕር ዳር ከተማ በተፈጠረ ከፍተኛ የጸጥታ ስጋት ምክንያት እንቅስቃሴዎች መቆማቸው ተነገረ
አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 10/ 2016 ዓ/ም፦ በአማራ ክልል መዲና ባሕር ዳር ዛሬ ከሰዓት በኋላ በተጠራ የስራ ማቆም አድማ ጥሪ በተፈጠረ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን በተፈጸመ ጥቃት 15 ሰዎች ተገደሉ
አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 9/ 2016 ዓ/ም፦ በኦሮሚያ ክልል ሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን አቤ ዶንጎሮ ወረዳ ባሳለፍነው ሳምንት በታጣቂዎች በተፈጸመ ጥቃት…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
በፋኖ ታጣቂ ቡድን ታግተው የነበሩ ከ270 በላይ የቀን ሠራተኞች ተለቀቁ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14/ 2015 ዓ/ም፦ ከደቡብ አትዮጵያ ክልል በኢትዮጵያ ኅዳሴ ግድብ አካባቢ ለሚከናወን የደን ምንጣሮ በመጓዝ ላይ ሳሉ፣ በአማራ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
በአማራ ክልል በኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን በተፈጸመ ጥቃት 27 ሰዎች ተገደሉ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11/ 2016 ዓ/ም፦ በአማራ ክልል በኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን ጂሌ ጥሙጋ ወረዳ “በፋኖ ታጣቂዎች እና የክልሉን ፖሊስ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ በሰሜን ሸዋ ዞን ደራ ወረዳ ከ180 በላይ ሰዎች በታጣቂዎች መታገታቸውን ነዋሪዎች ገለጹ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4/2016 ዓ/ም፦ በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ደራ ወረዳ ባሳለፍነው ሳምንት “በፋኖ ታጣቂዎች” የተፈጸመው ጥቃት መቀጠሉን እና…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ቢዝነስ
ዜና፡ በክልሉ ያለው ግጭት፤ የማዕድን ምርት ዘረፉን ፈተና ላይ ጥሎታል – ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2/2016 ዓ.ም፦ በአማራ ክልል ከሀምሌ ወር ጀምሮ በመከላከያ ሰራዊት እና በፋኖ ታጣቂ ኃይሎች መካከል የተቀሰቀሰው ግጭት የወርቅ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ በአማራ ክልል ባለው ግጭት 967 የጤና ተቋማት መዘረፋቸው እና በ298 ትምህርት ቤቶች ላይ ጉዳት መደረሱ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 30/ 2016 ዓ/ም፦ በአማራ ክልል በመንግስት የጸጥታ ኃይሎች እና በፋኖ ታጣቂ ቡድኖች መካከል እያተካሄደ ባለው ግጭት፤ 967…
ተጨማሪ ያንብቡ »