ታዬ ደንደኣ
- ዜና
አቶ ታዬ ከእስር ቤት በር ላይ ተይዘው ወደ ፌዴራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ቢሮ መወሰዳቸውን ባለቤታቸው ተናገሩ
አዲስ አበባ፣ ሀዳር 26/ 2017 ዓ/ም፦ የቀድሞ የሰላም ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ታዬ ደንዳኣ በዋስትና ከእስር እንዲፈቱ መወሰኑን ተከትሎ ትናንት ከቂሊንጦ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
የቀድሞ የሰላም ሚኒስትር አቶ ታዬ ደንደአ ከቀረቡባቸው ሶስት ክሶች በሁለቱ ነጻ ሲባሉ በአንዱ እንዲከላከሉ ብይን ተሰጠ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30/ 2016 ዓ/ም፦ የቀድሞ የሰላም ሚኒስትር ዴዔታ አቶ ታዬ ደንደአ ከቀረቡባቸው ሦስት ክሶች መካከል በ1ኛ እና በ2ኛ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
የቀድሞ የሰላም ሚኒስትር ዴኤታ ታዬ ደንደአ ያቀረቡት የመጀመሪያ ደረጃ የክስ መቃወሚያ ውድቅ ተደረገ
አዲስ አበባ ግንቦት 13/ 2016 ዓ/ም፦ የቀድሞ የሰላም ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ታዬ ያቀረቡትን የመጀመሪያ ደረጃ የክስ መቃወሚያ ፍርድ ቤቱ ውድቅ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
አቶ ታዬ ደንደአ “የፀረሰላም ኃይሎችን በመደገፍ እና የጦር መሳሪያ ይዞ በመገኘት” ወንጀል ክስ ተመሰረተባቸው
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 17/ 2016 ዓ/ም፦ በጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ከኃላፊነታቸው መነሳታቸውን ተከትሎ በጸጥታ ሀይሎች ታህሳስ 2 ቀን በቁጥጥር ስር…
ተጨማሪ ያንብቡ »