የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት
- ዜና
በዩኒቨርስቲ ተማሪዎቹ እገታ እጄ የለበትም ሲል የኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት አስተባበለ፣ ለእገታው ተጠያቂ መሆን ያለበት መንግስት ነው ብሏል
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5/2016 ዓ.ም፡-ከአማራ ክልል ወደ አዲስ አበባ ሲጓዙ በታጣቂዎች በታገቱ የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ላይ ምንም አይነት አስተዋጽኦ የለኝም ሲል…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
በሰሜን ሸዋ ዞን ደራ ወረዳ ታጣቂዎች በፈጸሙት ጥቃት አራት ሰዎች ተገደሉ፣ የአከባቢው ባለስልጣናት እና ነዋሪዎች “የፋኖ ታጣቂዎችን” ተጠያቂ አድርገዋል
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11/2016 ዓ.ም፡-ባሳለፍነው ሳምንት በኦሮምያ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን ደራ ወረዳ ታጣቂዎች በፈጸሙት ጥቃት በትንሹ አራት ሰዎች መገደላቸው…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ በኦሮሚያ ክልል የተጠራው የትራንስፖርት እንቅስቃሴና የንግድ ክልከላ በተወሰነ መለኩ ተግባራዊ መደረጉን ነዋሪዎች ገለጹ
አዲስ አበባ፣ ጥር 21/ 2016 ዓ/ም፦ በኦሮሚያ ክልል ለሁለተኛ ጊዜ የተጠራውን የትራንስፖርት እንቀሰቃሴ እና የንግድ ክልከላን ተከትሎ በክልሉ የተለያዩ አካባቢዎች…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት አሁንም ለድርድር ዝግጁ ነኝ ሲል ገለጸ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 15/2016 ዓ.ም፡- የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት በቃል አቀባዩ ኦዳ ተርቢ በኩል አሁንም ለማንኛው የሰላም ድርድር ዝግጁ እና ቁርጠኛ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ ለዳሬሰላሙ የሰላም ድርድር አለመሳካት ተጠያቂው መንግስት ነው ሲል የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊ ገለጸ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 11/2016 ዓ.ም፡- ባለፉት ሁለት ሳምንታት በኢትዮጵያ መንግስት እና በኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት (ሸኔ) መካከል በታንዛንያ ዳሬሰላም ሲካሄደ የቆየው…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ በታንዛንያ ሲካሄድ የነበረው ሁለተኛው ዙር የመንግስት እና የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት ድርድር ያለ ውጤት መጠናቀቁን መንግስት አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 11/2016 ዓ.ም፡- ባለፉት ሁለት ሳምንታት በኢትዮጵያ መንግስት እና በኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት (ሸኔ) መካከል በታንዛንያ ዳሬሰላም ሲካሄደ የቆየው…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ አሜሪካ፣ ኢጋድ፣ ኬንያ እና ኖርዌ በዳሬሰላሙ የፌደራል መንግስቱ እና የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት የሰላም ውይይት ቁልፍ ሚና በመጫወት ላይ መሆናቸው ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28/2016 ዓ.ም፡- የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት የደቡብ እዙ መሪ ገመቹ ረጋሳ በታንዛንያ በመካሄድ ላይ ባለው የፌደራል መንግስቱ እና…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና: በሰሜን ሸዋ ዞን የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት ታጣቂዎች የቻይና ዜጎችን አግተው ወስደዋል ተባለ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9/2016 ዓ.ም:- በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን መንግስት “ሸኔ” ብሎ የሚጠራው ኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት (ኦነስ) ታጣቂዎች ትላንት…
ተጨማሪ ያንብቡ »