ፋኖ ታጠቂ ሀይሎች
- ዜና
በአምባሰል ወረዳ ባሳለፍነው ቅዳሜ በተካሄደ ውጊያ ንጹሃን ሰዎች መቁሰላቸውና በመኖሪያ ቤቶች ላይ ጉዳት መድረሱን ነዋሪዎች ተናገሩ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 04/ 2017 ዓ/ም፦ በአማራ ክልል በደቡብ ወሎ ዞን አምባሳል ወረዳ ሮቢት በተሰኘች ስፍራ እና አከባቢዋ ባሳለፍነው ሳምንት…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
ግጭት በተባባሰበት አማራ ክልል ‘ከሁለት ባንኮች ከ67 ሚሊዮን ብር በላይ በታጣቂዎች’ መዘረፉ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1/ 2017 ዓ/ም፦ በመንግስት የጸጥታ ኃይሎች እና በፋኖ ታጣቂዎች መካከል እየተካሄደ ያለው ግጭት በተባባሰበት አማራ ክልል፤ መስከረም…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
በአማራ ክልል ከተሞች በተካሄደ ከባድ ግጭት “የጸጥታ አባላትን” ጨምሮ በርካታ ሰላማዊ ሰዎች መገደላቸውን ነዋሪዎች ገለጹ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 8/2016 ዓ/ም፦ በአማራ ክልል የማዕከላዊ ጎንደር ዞን መቀመጫ በሆነችው ጎንደር እና በተለያዩ አካባቢዎች በመንግስት የጸጥታ ኃይሎች እና…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
በባሕር ዳር ከተማ በተፈጠረ ከፍተኛ የጸጥታ ስጋት ምክንያት እንቅስቃሴዎች መቆማቸው ተነገረ
አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 10/ 2016 ዓ/ም፦ በአማራ ክልል መዲና ባሕር ዳር ዛሬ ከሰዓት በኋላ በተጠራ የስራ ማቆም አድማ ጥሪ በተፈጠረ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን በተፈጸመ ጥቃት 15 ሰዎች ተገደሉ
አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 9/ 2016 ዓ/ም፦ በኦሮሚያ ክልል ሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን አቤ ዶንጎሮ ወረዳ ባሳለፍነው ሳምንት በታጣቂዎች በተፈጸመ ጥቃት…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
በፋኖ ታጣቂ ቡድን ታግተው የነበሩ ከ270 በላይ የቀን ሠራተኞች ተለቀቁ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14/ 2015 ዓ/ም፦ ከደቡብ አትዮጵያ ክልል በኢትዮጵያ ኅዳሴ ግድብ አካባቢ ለሚከናወን የደን ምንጣሮ በመጓዝ ላይ ሳሉ፣ በአማራ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
በአማራ ክልል በኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን በተፈጸመ ጥቃት 27 ሰዎች ተገደሉ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11/ 2016 ዓ/ም፦ በአማራ ክልል በኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን ጂሌ ጥሙጋ ወረዳ “በፋኖ ታጣቂዎች እና የክልሉን ፖሊስ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ በሰሜን ሸዋ ዞን ደራ ወረዳ ከ180 በላይ ሰዎች በታጣቂዎች መታገታቸውን ነዋሪዎች ገለጹ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4/2016 ዓ/ም፦ በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ደራ ወረዳ ባሳለፍነው ሳምንት “በፋኖ ታጣቂዎች” የተፈጸመው ጥቃት መቀጠሉን እና…
ተጨማሪ ያንብቡ »