የተባበሩት መንግስታት ድርጅት
- ፖለቲካ
ዜና፡ በኢትዮጵያ ዕርቅ እውን ሊሆን የሚችለው “የተጎጂዎች ቁስል ከተፈወሰ በኋላ” ብቻ ነው ተባለ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 18/2016 ዓ.ም፡– የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) እና የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተ.መ.ድ.) የሰብአዊ መብቶች ከፍተኛ ኮሚሽነር ጽሕፈት…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ማህበራዊ ጉዳይ
ዜና፡ 90 በመቶ የትግራይ ህዝብ አስቸኳይ የምግብ እርዳታ ያስፈልገዋል ሲል የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አሳሰበ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 4/ 2016 ዓ/ም፡ የጦርነት ቀጠና በነበረው ትግራይ ክልል ከ90 በመቶ በላይ ሰዎች አስቸኳይ የመግብ እርዳታ እንደሚያስፈልጋቸው የተባበሩት…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ማህበራዊ ጉዳይ
ዜና፡ ኢትዮጵያና የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በጎርፍ አደጋ ለተጎዱ 1.5 ሚሊዮን ዜጎች አፋጣኝ ድጋፍ እንዲደረግ ጠየቁ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 20/ 2016 ዓ/ም፦ በኢትዮጵያ በተለያዩ አካባቢዎች ባጋጠመ የጎርፍ አደጋ 1 ነጥብ 5 ሚሊዮን ሰዎች ላይ ጉዳት መድረሱን…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ የመንግስታቱ ድርጅት በሱዳን የፖለቲካ ተልዕኮ ሰጥቶ ያቋቋመው ቡድን የስራ ግዜ እንዲጠናቀቅ የሀገሪቱ መንግስት ጠየቀ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 7/2016 ዓ.ም፡- የሱዳን መንግስት የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በሀገሪቱ ያሰማራው የፖለቲካ ተልዕኮ በአፋጣኝ እንዲያበቃ በይፋዊ ደብዳቤ ጠየቀ፤ ተልዕኮው…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ማህበራዊ ጉዳይ
ዜና፡ ድርቅና የበረሃ አንበጣ አማራ ክልልን ጨምሮ በአራት ክልሎች የምግብ ዋስትና ስጋት ደቅኗል- ተመድ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 30/ 2016 ዓ.ም፡- የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብዓዊ ድጋፍ ማስተባበሪያ ቢሮ ባወጣው አዲስ ሪፖርት በአማራ፣ በአፋር፣ በሶማሌ እና…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ አምነስቲ የመንግስታቱ ድርጅት የሰብአዊ መብት ምክር ቤት የሰየመው የአለም አቀፉ መርማሪ ቡድን በኢትዮጵያ የስራ ግዜ እንዲራዘም ጠየቀ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 8/2016 ዓ.ም፡- አምነስቲ ኢንተርናሽናል የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብአዊ መብት ኮሚሽን በኢትዮጵያ የተፈጸሙ የመብት ጥሰቶችን እንዲመረምር ያቋቋመውን የባለሞያዎች…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዕለታዊፍሬዜና
ዜና፡ ከ300 በላይ የሰብዓዊ መብት ተማጋች ድርጅቶች መንግስት በአማራ ክልል ላይ የጣለውን የኢንተርኔት እገዳ እንዲያነሳ፤ ግጭቶች እና አለመረጋጋቶች በሰላማዊ መንገድ እንዲፈቱ ጥሪ አቀረቡ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 3 / 2016 ዓ.ም፡- ከ300 በላይ የሰብዓዊ መብት ተማጋች ድርጅቶች የኢትዮጵያ መንግስት በአማራ ክልል ላይ የጣለውን የኢንተርኔት…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ በመንግስታቱ ድርጅት የተሰየመው አለም አቀፍ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ጥሰቶች መርማሪ ቡድን ተልዕኮ እንዲራዘም ተጠየቀ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜ 2/2015 ዓ.ም፡- በአለማችን ከፍተኛ ተጽኖ ፈጣሪ የሆኑ ታላላቅ የሰብአዊ መብት ተሟጋች ድርጅቶች በጋራ በመሆን የመንግስታቱ ድርጅት በኢትዮጵያ…
ተጨማሪ ያንብቡ »