የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ)
- ማህበራዊ ጉዳይ
ዜና: በአማራና በኦሮሚያ ክልሎች እገታዎች እየተባባሱ ያሉት ከትጥቅ ግጭቶች ጋር ተያይዞ በተፈጠረ “የሕግ ማስከበር እና የመንግሥት መዋቅር መላላት” ሳቢያ ነው – ኢሰመኮ
አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 28/2016 ዓ.ም፡- የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች በተለይም በአማራና በኦሮሚያ ክልሎች እገታዎች በአሳሳቢ ሁኔታ መባባሳቸውን…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
በ2016 በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች ወቅታዊ ሁኔታ በሚል ምክንያት ሰዎች ለዘፈቀደ እስር እንዲሁም ለአስገድዶ መሰወር ተዳርገዋል – ኢሰመኮ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24/2016 ዓ.ም፡- በ2016 ዓ.ም በበርካታ የኢትዮጵያ አከባቢዎች በተለምዶ ወቅታዊ ሁኔታ በሚል ምክንያቶች ሳቢያ ሰዎች ለዘፈቀደ እስር እንዲሁም…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
በትጥቅ ግጭቶች ምክንያት በንጹሃን ላይ እየደረሰ ያለው የሞት እና የአካል ጉዳት አሳሳቢነት ቀጥሏል – ኢሰመኮ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ /2016 ዓ.ም፡- የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) የ2016 ዓ.ም የኢትዮጵያ ዓመታዊ የሰብአዊ መብቶች ሁኔታን የዳሰሰ ባለ 132…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
ዜና: በኢትዮጵያ የሚፈጸሙ ግድያዎች እና የሰብአዊ መብቶች ጥሰቶች አሳሳቢነታቸው ጨምሯል – ኢሰመኮ
በአማራና በኦሮሚያ ክልሎች ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ተኩስ አቁም እንዲደረግ ጠይቋል አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21/2016 ዓ.ም፡-የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን “በኢትዮጵያ በተለያዩ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ በኦሮሚያ ክልል የመንግሥትና የታጣቁ ቡድኖች በሲቪል ሰዎች ላይ “እጅግ ከፍተኛ የሰብአዊ መብቶች ጥሰት” መፈጸማቸውን ኢሰመኮ አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 16/2016 ዓ/ም፦ በኦሮሚያ ክልል ባላፉት ሁለት አመታት የመንግሥት እና የታጣቁ ቡድኖች በሲቪል ሰዎች ላይ ባደረሱት እጅግ በርካታ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ ኢሰመኮ በአማራ ክልል እየተካሄደ ያለው የትጥቅ ግጭት፣ በከባድ መሣሪያ እና ድሮን የታገዘ መሆኑን፣ 200 የሚደርሱ ሴቶች መደፈራቸውን ገለጸ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19/2016 ዓ.ም፡– በአማራ ክልል ከሐምሌ ወር 2015 ዓ.ም. ጀምሮ ባለው ጊዜ ሁሉም ዞኖች በተለያየ ደረጃና ጊዜ በከባድ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ በአማራ፣ በኦሮሚያ እና በአዲስ አበባ ኮማንድ ፖስቱ ያላሳወቃቸው በርካታ እስር ቤቶች መኖራቸውን፣ የሰብአዊ መብቶች ጥሰቶች መቀጠላቸውን ኢሰመኮ አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 5/2016 ዓ.ም፡- በአማራ ክልል በቀጠለው የትጥቅ ግጭት በተለያዩ አካባቢዎች በርካታ ሲቪል ሰዎች ከሕግ/ፍርድ ውጭ በተፈጸሙ ግድያዎች መሞታቸውን፣…
ተጨማሪ ያንብቡ »