ዜና

      ምዕራብ ጎጃምና ሰሜን ጎጃም ዞኖች የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተናን እንደማያስፈትኑ ተገለጸ

      አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3/ 2016 ዓ/ም፦ በአማራ ክልል የዘንድሮው የ8ኛ ክፍል ፈተና ከነገ ሰኔ 4 እስከ 5 ቀን 2016 ዓ.ም…
      ዜና

      የቀድሞ የኢዜማ ሊቀመንበር አቶ የሺዋስ አሰፋ ከአንድ ሳምንት እስር በኋላ ከእስር ተፈቱ

      አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2/ 2016 ዓ/ም፡– “ጦርነት ይቁም! ሰላም ይስፈን!” በሚል መሪ ቃል ህዳር 30 ተጠርቶ የነበረው ሰልፍ አስተባባሪ የሆኑት…
      ዜና

      በእስር ላይ የሚገኙት የቀድሞ የኢዜማ ሊቀመንበር አቶ የሺዋስ አሰፋ ፍርድ ቤት አለመቀረባቸው ተገለጸ፤ የህዳር 30 ሠልፍ አስተባባሪ አቶ ዘለሌ ጸጋስላሴ ታሰሩ

      አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29/2016 ዓ/ም፦ ባሳለፍነው ሳምንት አርብ ግንቦት 23 ቀን 2016 በፖሊስ ቁጥጥር ስር የዋሉት የቀድሞ የኢዜማ ሊቀመንበር አቶ…
      ዜና

      ከተደነገገው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ጋር በተያያዘ የታሰሩ ሰዎች እንዲለቀቁ፤ የእንቅስቃሴ ገደቦች እንዲነሱ ኢሰመኮ አሳሰበ

      አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28/ 2016 ዓ/ም፦ በአማራ ክልል ለ10 ወራት የቆየው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አተገባበር ጋር ተያይዞ በእስር የቆዩ ሰዎች…
      ዜና

      ዜና: ጠ/ሚኒስትር አብይ በአማራ ክልል በአስቸጋሪ ሁኔታ የሚገኙ 6ሺ የሚጠጉ ሱዳናውያንን እንዲታደጉ ጥሪ ቀረበላቸው

      አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28/2016 ዓ.ም፡- በአማራ ክልል “ከአውላላ የስደተኞች መጠለያ” ወጥተው በአቅራቢያው በሚገኝ መንገድ ዳር መኖር የጀመሩ ስድስት ሺ የሚሆኑ…
      ዜና

      ሰብአዊ መብት ኮሚሽን ሰኔ 16 ቀን ‘‘ቀሪ’’ እና “ድጋሚ ምርጫ” በሚካሄድባቸው አከባቢዎች የምርጫ ሂደቶች የሰብአዊ መብቶች ክትትል አደርጋለሁ አለ

      አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27/2016 ዓ.ም፡-የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ሰኔ 16 ቀን 2016 ዓ.ም. በ6ኛው ዙር ጠቅላላ ምርጫ ወቅት ምርጫ…
      ዜና

      ህወሓት መልሶ ህጋዊ እንዲሆን የሚያስችል አዋጅ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተመራ

      አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23/2016 ዓ.ም፡- የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ግንቦት 23 ቀን 2016 ዓ.ም ባካሄደው 32ኛ መደበኛ ስብሰባ በአራት…
      ዜና

      ለብሔራዊ ባንክ በዘጠኝ ወራት የቀረበው የወርቅ መጠን ሶስት ቶን ብቻ መሆኑ ተገለጸ፣ የተገኘው ገቢም 274 ሚሊዮን ዶላር ነው

      አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22/2016 ዓ.ም፡-የማዕድን ሚኒስቴር በዘጠኝ ወራት በኩባንያዎች አማካኝነት 2 ነጥብ 414 ቶን እንዲሁም በባህላዊ 0 ነጥብ 609 ቶን…
      ዜና

      ዜና: በአማራ ክልል የሚገኙ ሱዳናውያን ስደተኞች ሁኔታ አሳስቦኛል ሲል የመንግስታቱ ድርጅት የስደተኞች ጉዳይ ኮሚሽን ገለጸ

      አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21/2016 ዓ.ም፡- በአማራ ክልል “ከአውላላ የስደተኞች መጠለያ” ወጥተው በአቅራቢያው በሚገኝ መንገድ ዳር መኖር የጀመሩ የሱዳናውያን ስደተኞች ሁኔታ…
      ዜና

      የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በቀጣይ አመት ከ80 በላይ አዲስ የምክር ቤት አባላት እንደሚመጡ አስታወቀ፣ ከ700 ሚሊየን ብር በላይ በጀት ጠይቋል

      አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20/2016 ዓ.ም፡-የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በቀጣይ አመት ከ80 በላይ አዲስ የምክር ቤት አባላት ስለሚመጡ ለስራ ማስኬጃ ከ700…
      ዜና

      “የጋምቤላ ክልልን ሰላም በማስጠበቅ ረገድ የፌዴራልም ሆነ የክልል የፀጥታ ኃይሎች ተቀናጅተው እየሰሩ ቢሆንም የሚታይ ለውጥ አልመጣም” – ቋሚ ኮሚቴው

      አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19/2016 ዓ.ም፡-የጋምቤላ ክልልን ሰላም በማስጠበቅ ረገድ “የፌዴራልም ሆነ የክልል የፀጥታ ኃይሎች ተቀናጅተው እየሰሩ ቢሆንም፤ ውጤት ላይ የሚታይ…
      ዜና

      እያንዳንዱ ድሮን ታጥቆ የሚሰማራው ሚሳኤሎች ዋጋ 3.5 ሚሊዮን ብር እንደሚገመት ተጠቆመ

      አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16/2016 ዓ.ም፡- በዚህ ሳምንት መጀመሪያ ላይ በተለያዩ ማኅበራዊ ሚዲያዎች ላይ በኦሮሚያ ክልል ወለጋ ሆሮ ጉዱሩ ውስጥ የእርሻ…
      ዜና

      የቀድሞ የሰላም ሚኒስትር ዴኤታ ታዬ ደንደአ ያቀረቡት የመጀመሪያ ደረጃ የክስ መቃወሚያ ውድቅ ተደረገ 

      አዲስ አበባ ግንቦት 13/ 2016 ዓ/ም፦ የቀድሞ የሰላም ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ታዬ ያቀረቡትን የመጀመሪያ ደረጃ የክስ መቃወሚያ ፍርድ ቤቱ ውድቅ…
      ዜና

      ኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ያደረጉትን ንግግር “የተሳሳተ” እና “መረጃ የጎደለው” ስትል ተቃወመች

      አዲስ አበባ፤ ግንቦት 9/2016 ዓ/ም፦ በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋ ከትናንት በስቲያ ያደረጉትን ንግግር “የተሳሳተ” እና “መረጃ የጎደለው”  ሲል የውጭ…
      ዜና

      የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ከ700 ሚሊየን ዶላር በላይ ብድር እንዲያጸድቅ በሚኒስትሮች ምክር ቤት ተጠየቀ

      አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7/2016 ዓ.ም፡- የሚኒስትሮች ምክር ቤት ዛሬ ግንቦት 7 ቀን 2016 ዓ.ም ባካሄደው 32ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች…
      ዜና

      25 ዩኒቨርስቲዎች የበጀት ዕቅዳቸውን አስተካክለው በሶስት ቀናት ውስጥ እንዲያቀርቡ ትእዛዝ ተሰጣቸው

      አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7/2016 ዓ.ም፡- የገንዘብ ሚኒስቴር ትላንት ግንቦት 6 ቀን 2016 ዓ.ም የኮምፕርሄንሲቭ ዩኒቨርሲቲዎች እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በጀት…
      ዕለታዊፍሬዜና

      በኢትዮጵያ ከ1500 በላይ የሙስና ጥቆማዎች መቀረባቸው ተገለጸ

      አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5/ 2015 ዓ/ም፦ በኢትዮጵያ ከ1500 በላይ ሙስናን የተመለከቱ ጥቆማዎች መቅረባቸውን የፌዴራል ሥነ ምግባርና ጸረ ሙስና ኮሚሽን አስታወቀ፡፡…
      ዜና

      ዜና: የኢትዮ-ጅቡቲ ባቡር ትራንስፖርት ከስድስት አመታት በኋላ የአስተዳደር ርክክብ ተካሄደ

      አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3/2016 ዓ.ም፡- የኢትዮ-ጅቡቲ ባቡር ትራንስፖርት ሲያስተዳድር የነበረው የቻይና ኮርፖሬሽን ከስድስት አመታት በኋላ የአስተዳደር ርክክብ ማካሄዱ ተገለጸ። ላለፉት…
      ዜና

      ሱዳን “እኔ ጋ ያሉ ስደተኞቻችሁን እንደምንከባከባቸው እናንተ ጋ ያሉ የእኔን ስደተኞች ልትንከባከቡልኝ ይገባል” ስትል ኢትዮጵያን አሳሰበች

      አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2/2016 ዓ.ም፡- ከቀናት በፊት የሱዳን ተጠባባቂ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ሁሴን አዋድ አሊ መሃመድን በአዲስ አበባ በመገኘት…
      ዜና

      በነዳጅ ዋጋ ማረጋጊያ ፈንድ ላይ የነበረው ከፍተኝ የዕዳ ጫና ወደ 89 ቢሊየን ዝቅ ማለቱ ተጠቆመ

      አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1/2016 ዓ.ም፡- መንግስት የነዳጅ ሪፎርም ተጠናክሮ መቀጠሉ በነዳጅ ዋጋ ማረጋጊያ ፈንድ ላይ የነበረውን ከፍተኝ የዕዳ ጫና ዝቅ…
      ዜና

      በኮንሶ፣ በብሔረሰቦች መካከል ግጭት በማስነሳት ነዋሪዎች እንዲፈናቀሉና የሰዎች ህይወት እንዲጠፋ ያደረጉ ተከሳሾች በ19 ዓመት ጽኑ እስራት ተቀጡ

      አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 28/2016 ዓ.ም፡- በኮንሶ፣ኩሱሜ እና ደራሼ ብሔረሰቦች መካከል ግጭት በማስነሳት ከ11 ሺህ በላይ ነዋሪዎች እንዲፈናቀሉ እንዲሁም የሰዎች ሕይወት…
      ዜና

      መንግስት ግጭቶችን እንዲፈታ እና ለቀረቡ የሠራተኞች ጥያቄ ላይ የመፍትሄ እርምጃ እንዲወስድ ኢሰማኮ ጠየቀ

      አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 21/ 2016 ዓ/ም፦ መንግስት በአገሪቱ ያሉ ግጭቶችን በዉይይት እንዲፈታ እና የሠራተኞች ጥያቄን እና የሥራ ግብር እንዲቀነስ ለቀረበው…
      ዜና

      አቶ ታዬ ደንደአ “የፀረሰላም ኃይሎችን በመደገፍ እና የጦር መሳሪያ ይዞ በመገኘት” ወንጀል ክስ ተመሰረተባቸው

      አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 17/ 2016 ዓ/ም፦ በጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ከኃላፊነታቸው መነሳታቸውን ተከትሎ በጸጥታ ሀይሎች ታህሳስ 2 ቀን በቁጥጥር ስር…
      ዜና

      ዜና፡ መንግስት በዎላይታ ዞን የመንግሥት ሠራተኞች የድመወዝ መዘግየትና ያለመከፈል ችግርን እንዲቀርፍ የወላይታ ብሔራዊ ንቅናቄ ጠየቀ

      አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 17/2016 ዓ/ም፦ በድቡብ ኢትዮጵያ ክልል ዎላይታ ዞን የመንግሥት ሠራተኞች የድመወዝ መዘግየት እና ያለመከፈል ችግር እንዲቀረፍ የወላይታ ብሔራዊ…
      ዜና

      በሀሰተኛ የክፍያ ሰነድ 6 ሚሊየን 50 ሺህ ዶላር ዝውውር ወንጀል ተጠርጥረው ለእስር የተዳረጉት ቀሲስ በላይ ለሁለተኛ ጊዜ ፍርድ ቤት ቀረቡ

      አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 16/2016 ዓ.ም፡- ከአንድ ሳምንት በፊት በአፍሪካ ህብረት ቅጥር ጊቢ ውስጥ በሚገኘው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአካል ቀርበው ሀሰተኛ…
      ዜና

      የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪን በአገር ውስጥ ማምረት በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ውይይት ተደረገ

      አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 16/2016 ዓ.ም፡- በርካታ የሀገሪቱ ባለስለጣናት በተገኙበት የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪን በአገር ውስጥ ማምረት በሚቻልበት ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት ተካሄደ። ለውይይት…
      ዜና

      ትጥቅ አንግበው የሚታገሉ አካላት ወደ ሀገራዊ ምክክር መድረክ እንዲመጡ ተጠየቀ፤ ጥበቃ ይደርግላቸዋል ተብሏል

      አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 14/2016 ዓ/ም፦ ትጥቅ አንግበው የሚታገሉ አካላት ወደ ሀገራዊ ምክክሩ መድረኮች እንዲመጡ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ጥሪ አቀረበ፡፡…
      ዜና

      “ሁለቱም ጋር ሃዘን አለ፣ እስካሁን የነበረው ችግር በዚሁ ይብቃ” – የኦሮሞ እና የአማራ ማህበረሰብ ተወካዮች በሸዋሮቢት

      አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 9/2016 ዓ.ም፡- በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን በይፋት ቀጣና እና በኦሮሞ ብሔረሰብ ዞኖች በተፈጠረው የፀጥታ ችግር ሳቢያ…
      ዜና

      “የፕሪቶርያው ስምምነት ትግበራ በየደረጃው ድርድር የሚያስፈልገው ነው እንጂ አልጋ ባልጋ የሆነ አይደለም” – ጀነራል ታደሰ ወረደ

      አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 9/2016 ዓ.ም፡- የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ምክትል ፕሬዝዳንት ጀነራል ታደሰ ወረደ ትላንት ሚያዚያ 8 ቀን 2016 ዓ.ም…
      ዜና

      ኤርትራ በእስር ላይ የነበሩ 46 የትግራይ እስረኞችን ለቀቀች

      አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 5/2016 ዓ/ም፦ ኤርትራ ከሁለት ወር እስከ ከአንድ አመት በላይ በእስር ላይ ያቆየቻቸውን 46 የትግራይ እስረኞችን በትላንትናው ዕለት…
      ዜና

      በመራዊ የተፈጸመው ግድያ በአለም አቀፍ የሰብዓዊ መብቶች ተቋማት እንዲመረመር አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጠየቀ

      አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 4/2016 ዓ/ም፦ በአማራ ክልል በመራዊ ከተማ ጥር 20 ቀን 2016 ዓ.ም. ከፋኖ ታጣቂ ቡድን ጋር ውጊያ መካሄዱን…
      ዜና

      ፖሊስ ከፖለቲከኛው በቴ ኡርጌሳ ግድያ ጋር በተያያዘ 13 ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን አስታወቀ

      አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 4/ 2016 ዓ/ም፦ የምስራቅ ሸዋ ፖሊስ መምሪያ በኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) የፖለቲካ ኦፊሰር በቴ ኡርጌሳ ግድያ ጋር…
      ዜና

      “መንግስት በርከት ያሉ ድሃ ተኮር ፖሊሲዎች ሊያወጣ ይገባል” – አሜሪካና የአውሮፓ ህብረትን ጨምሮ 17 ሀገራት

      አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 3/2016 ዓ.ም፡- በኢትዮጵያ የሚካሄደው የሰብአዊ እርዳታ ግቡን ይመታ ዘንድ የፌደራል መንግስቱ ድሃ ተኮር የሆኑ ፖሊሲዎች ላይ እንዲያተኩር፣…
      ዜና

      በአማራ ክልል ባለፉት ስምንት ወራት ከ80 በላይ ሙስሊሞች መገደላቸውን የክልሉ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት ገለጸ

      አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 1/ 2016 ዓ/ም፦ በአማራ ክልል ባለፉት ስምንት ወራት፤ በመንግስትና በታጣቂ ቡድኖች መካከል እየተካሄደ ካለው ግጭት ጋር ተያይዞ …
      ዜና

      ዜና፡ አቶ ክርስቲያን ተደለ እና ዮሐንስ ቧያለዉን ጨምሮ 14 የሽብር ተከሳሽ ለሁለተኛ ጊዜ ፍርድ ቤት ቀረቡ

      አዲስ አበባ፤ መጋቢት 28/ 2016 ዓ/ም፡_ የኢትዮጵያ መንግስት በአሸባሪነት ካሰራቸዉና ከከሰሳቸዉ 52 ተጠርጣሪዎች መካከል፤ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል ክርስቲያን…
      ዜና

      በትግራይ እና አማራ አዋሳኝ አካባቢዎች መከላከያ ሰራዊት ሰላም እና ደህንነት የማስጠበቅ ኃላፊነቱን ይወስዳል –  የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

      አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27/ 2016 ዓ/ም፦ የፌዴራል መንግስት ትላንት በሰጠው መግለጫ ፤ በትግራይ እና አማራ አዋሳኝ አካባቢዎች “የወሰን እና የማንነት”…
      ዜና

      “በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች እየተለመደ የመጣው ሰዎችን አግቶ ገንዘብ መጠየቅ በትግራይ ክልልም እየተበራከተ ይገኛል” – ኢሰመጉ

      አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26/2016 ዓ.ም፡- በትግራይ ክልል ሰዎችን አግቶ ገንዘብ መጠየቅ እየተበራከተ ይገኛል ሲል የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ (ኢሰመጉ)  ዛሬ…
      ዕለታዊፍሬዜና

      ዜና፡ የክልል የፍትሕ ተቋማት የመንግሥት አስፈጻሚ አካላት ተጠያቂ እንዲሆኑ በቂ ትብብር እንደማያደርጉ ተገለጸ

      አዲስ አበባ፤ መጋቢት 23/ 2016 ዓ/ም፦ የክልል የፍትሕ ተቋማት ችግር የተገኘባቸውን የመንግሥት አስፈጻሚ አካላት ተጠያቂ እንዲሆኑ የሚያስችል በቂ ትብብር እንደማያደርጉ…
      ዜና

      የእንግሊዝ ሙዚየም ለ150 አመት ከኢትዮጵያ የተዘረፉ ቀርሶችን ለዕይታ ባለማቅረቡ ምርመራ ሊካሄድበት መሆኑ ተገለጸ

      አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23/2016 ዓ.ም፡- በብሪታንያ የሚገኝ ሙዚየም ከኢትዮጵያ የተዘረፉ እና ለእይታ አቅርቧቸው በማያውቀው 11 ታቦቶች ዙሪያ ምርመራ ሊካሄድበት መሆኑ…
      Back to top button