ህወሓት
- ዜና
የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ሀይል በህወሓት ላይ ያቀረበውን ክስ አስተባበለ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 29/2016 ዓ.ም፡- በመሐመድ ሐምዳን ዳጋሎ (ሔሜቲ) የሚመራው የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ሀይል የህወሓት ሀይሎች በአልቡርሃን የሚመራው የሱዳን መደበኛ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
“በፕሪቶርያው ስምምነት መሠረት የህወሓት ታጣቂዎች ትጥቅ መፍታት አለባቸው” – የብሔራዊ ደህንነት ምክር ቤት
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 16/2016 ዓ.ም፡- የብሔራዊ ደህንነት ምክር ቤት ዛሬ ሚያዚያ 16 ቀን 2016 ዓ.ም ባወጣው መግለጫ በፕሪቶርያው የሰላም ስምምነቱ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
“ህወሓት መሣሪያ የታጠቀ ኃይል ኖሮት እስከቀጠለ ድረስ እንደ ሀገር ሰላም አይኖረንም” – ኢዜማ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 10/2016 ዓ.ም፡- የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ – ኢዜማ ዛሬ ሚያዚያ 10 ቀን 2016 ዓ.ም “መንግሥት ጦርነት የሚጎስመውን…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
“ህወሓት የፕሪቶሪያውን ስምምነት ሙሉ በሙሉ በመጣስ ለአራተኛ ዙር ሕዝባችን ላይ ወረራ ፈፅሟል” – የአማራ ክልል መንግሥት
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 9/2016 ዓ.ም፡- የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ባወጣው መግለጫ “ሕዝባዊ ወያኔ ሀርነት ትግራይ (ህወሓት) የፕሪቶሪያውን ስምምነት ሙሉ በሙሉ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ጥልቅ ትንታኔ
ህወሓት፤ መጻኢ እጣፈንታው ያልታወቀው ፓርቲ
በሚሊዮን በየነ @MillionBeyene አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12/2016 ዓ/ም፦ በ1966 ዓ.ም የካቲት ወር ነበር ንጉሳዊ ስርአቱ ተገርስሶ ወታደራዊ ደርግ ወደ ስልጣን…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
ዜና: የፕሪቶርያ ስምምነት ዋነኛ ጉዳዮች ባለመፈጸማቸው ከፌደራል መንግስቱ ጋር ተፈጥሮ የነበረውን መተማመን እየሸረሸረው ይገኛል – ህወሓት
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5/2016 ዓ.ም፡- በአፍሪካ ህብረት አዘጋጅነት በአዲስ አበባ የተካሄደውን የፕሪቶርያ ስምምነት አፈጻጸምን በገመገመው ስብሰባ ዙሪያ ህወሓት ባወጣው መግለጫ…
ተጨማሪ ያንብቡ » -
ዜና፡ የአፍሪካ ህብረት የሰላም ስምምነቱ ተቆጣጣሪ ኮሚቴ የቆየታ ጊዜው እንዲራዘም የውሳኔ ሃሳብ አቀረበ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 24/ 2016 ዓ/ም፦ የአፍሪካ ህብረት የክትትል፣ ማረጋገጥ እና የተልዕኮ የማስከበር አላማ ሰንቆ የሚንቀሳቀሰው ኬሚቴ የቆይታ ጊዜው በአንድ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ የህወሓት ማዕከላዊ ኮሚቴ የፕሪቶርያው ስምምነት ሳይሸራረፍ እንዲተገበር፣ የመንግስታቱ ድርጅት መርማሪ ቡድን የስራ ግዜ እንዲራዘም ጠየቀ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 15/2016 ዓ.ም፡- የህወሓት ማዕከላዊ ኮሚቴ መስከረም 14 ቀን 2016 ዓ.ም ባወጣው መግለጫ የፕሪቶርያው ስምምነት ሙሉ በሙሉ እንዲተገበር፣…
ተጨማሪ ያንብቡ »