ዜና

      አቶ ታዬ ደንደአ “የፀረሰላም ኃይሎችን በመደገፍ እና የጦር መሳሪያ ይዞ በመገኘት” ወንጀል ክስ ተመሰረተባቸው

      አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 17/ 2016 ዓ/ም፦ በጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ከኃላፊነታቸው መነሳታቸውን ተከትሎ በጸጥታ ሀይሎች ታህሳስ 2 ቀን በቁጥጥር ስር…
      ዜና

      ዜና፡ መንግስት በዎላይታ ዞን የመንግሥት ሠራተኞች የድመወዝ መዘግየትና ያለመከፈል ችግርን እንዲቀርፍ የወላይታ ብሔራዊ ንቅናቄ ጠየቀ

      አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 17/2016 ዓ/ም፦ በድቡብ ኢትዮጵያ ክልል ዎላይታ ዞን የመንግሥት ሠራተኞች የድመወዝ መዘግየት እና ያለመከፈል ችግር እንዲቀረፍ የወላይታ ብሔራዊ…
      ዜና

      በሀሰተኛ የክፍያ ሰነድ 6 ሚሊየን 50 ሺህ ዶላር ዝውውር ወንጀል ተጠርጥረው ለእስር የተዳረጉት ቀሲስ በላይ ለሁለተኛ ጊዜ ፍርድ ቤት ቀረቡ

      አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 16/2016 ዓ.ም፡- ከአንድ ሳምንት በፊት በአፍሪካ ህብረት ቅጥር ጊቢ ውስጥ በሚገኘው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአካል ቀርበው ሀሰተኛ…
      ዜና

      የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪን በአገር ውስጥ ማምረት በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ውይይት ተደረገ

      አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 16/2016 ዓ.ም፡- በርካታ የሀገሪቱ ባለስለጣናት በተገኙበት የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪን በአገር ውስጥ ማምረት በሚቻልበት ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት ተካሄደ። ለውይይት…
      ዜና

      ትጥቅ አንግበው የሚታገሉ አካላት ወደ ሀገራዊ ምክክር መድረክ እንዲመጡ ተጠየቀ፤ ጥበቃ ይደርግላቸዋል ተብሏል

      አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 14/2016 ዓ/ም፦ ትጥቅ አንግበው የሚታገሉ አካላት ወደ ሀገራዊ ምክክሩ መድረኮች እንዲመጡ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ጥሪ አቀረበ፡፡…
      ዜና

      “ሁለቱም ጋር ሃዘን አለ፣ እስካሁን የነበረው ችግር በዚሁ ይብቃ” – የኦሮሞ እና የአማራ ማህበረሰብ ተወካዮች በሸዋሮቢት

      አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 9/2016 ዓ.ም፡- በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን በይፋት ቀጣና እና በኦሮሞ ብሔረሰብ ዞኖች በተፈጠረው የፀጥታ ችግር ሳቢያ…
      ዜና

      “የፕሪቶርያው ስምምነት ትግበራ በየደረጃው ድርድር የሚያስፈልገው ነው እንጂ አልጋ ባልጋ የሆነ አይደለም” – ጀነራል ታደሰ ወረደ

      አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 9/2016 ዓ.ም፡- የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ምክትል ፕሬዝዳንት ጀነራል ታደሰ ወረደ ትላንት ሚያዚያ 8 ቀን 2016 ዓ.ም…
      ዜና

      ኤርትራ በእስር ላይ የነበሩ 46 የትግራይ እስረኞችን ለቀቀች

      አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 5/2016 ዓ/ም፦ ኤርትራ ከሁለት ወር እስከ ከአንድ አመት በላይ በእስር ላይ ያቆየቻቸውን 46 የትግራይ እስረኞችን በትላንትናው ዕለት…
      ዜና

      በመራዊ የተፈጸመው ግድያ በአለም አቀፍ የሰብዓዊ መብቶች ተቋማት እንዲመረመር አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጠየቀ

      አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 4/2016 ዓ/ም፦ በአማራ ክልል በመራዊ ከተማ ጥር 20 ቀን 2016 ዓ.ም. ከፋኖ ታጣቂ ቡድን ጋር ውጊያ መካሄዱን…
      ዜና

      ፖሊስ ከፖለቲከኛው በቴ ኡርጌሳ ግድያ ጋር በተያያዘ 13 ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን አስታወቀ

      አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 4/ 2016 ዓ/ም፦ የምስራቅ ሸዋ ፖሊስ መምሪያ በኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) የፖለቲካ ኦፊሰር በቴ ኡርጌሳ ግድያ ጋር…
      ዜና

      “መንግስት በርከት ያሉ ድሃ ተኮር ፖሊሲዎች ሊያወጣ ይገባል” – አሜሪካና የአውሮፓ ህብረትን ጨምሮ 17 ሀገራት

      አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 3/2016 ዓ.ም፡- በኢትዮጵያ የሚካሄደው የሰብአዊ እርዳታ ግቡን ይመታ ዘንድ የፌደራል መንግስቱ ድሃ ተኮር የሆኑ ፖሊሲዎች ላይ እንዲያተኩር፣…
      ዜና

      በአማራ ክልል ባለፉት ስምንት ወራት ከ80 በላይ ሙስሊሞች መገደላቸውን የክልሉ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት ገለጸ

      አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 1/ 2016 ዓ/ም፦ በአማራ ክልል ባለፉት ስምንት ወራት፤ በመንግስትና በታጣቂ ቡድኖች መካከል እየተካሄደ ካለው ግጭት ጋር ተያይዞ …
      ዜና

      ዜና፡ አቶ ክርስቲያን ተደለ እና ዮሐንስ ቧያለዉን ጨምሮ 14 የሽብር ተከሳሽ ለሁለተኛ ጊዜ ፍርድ ቤት ቀረቡ

      አዲስ አበባ፤ መጋቢት 28/ 2016 ዓ/ም፡_ የኢትዮጵያ መንግስት በአሸባሪነት ካሰራቸዉና ከከሰሳቸዉ 52 ተጠርጣሪዎች መካከል፤ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል ክርስቲያን…
      ዜና

      በትግራይ እና አማራ አዋሳኝ አካባቢዎች መከላከያ ሰራዊት ሰላም እና ደህንነት የማስጠበቅ ኃላፊነቱን ይወስዳል –  የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

      አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27/ 2016 ዓ/ም፦ የፌዴራል መንግስት ትላንት በሰጠው መግለጫ ፤ በትግራይ እና አማራ አዋሳኝ አካባቢዎች “የወሰን እና የማንነት”…
      ዜና

      “በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች እየተለመደ የመጣው ሰዎችን አግቶ ገንዘብ መጠየቅ በትግራይ ክልልም እየተበራከተ ይገኛል” – ኢሰመጉ

      አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26/2016 ዓ.ም፡- በትግራይ ክልል ሰዎችን አግቶ ገንዘብ መጠየቅ እየተበራከተ ይገኛል ሲል የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ (ኢሰመጉ)  ዛሬ…
      ዕለታዊፍሬዜና

      ዜና፡ የክልል የፍትሕ ተቋማት የመንግሥት አስፈጻሚ አካላት ተጠያቂ እንዲሆኑ በቂ ትብብር እንደማያደርጉ ተገለጸ

      አዲስ አበባ፤ መጋቢት 23/ 2016 ዓ/ም፦ የክልል የፍትሕ ተቋማት ችግር የተገኘባቸውን የመንግሥት አስፈጻሚ አካላት ተጠያቂ እንዲሆኑ የሚያስችል በቂ ትብብር እንደማያደርጉ…
      ዜና

      የእንግሊዝ ሙዚየም ለ150 አመት ከኢትዮጵያ የተዘረፉ ቀርሶችን ለዕይታ ባለማቅረቡ ምርመራ ሊካሄድበት መሆኑ ተገለጸ

      አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23/2016 ዓ.ም፡- በብሪታንያ የሚገኝ ሙዚየም ከኢትዮጵያ የተዘረፉ እና ለእይታ አቅርቧቸው በማያውቀው 11 ታቦቶች ዙሪያ ምርመራ ሊካሄድበት መሆኑ…
      ዜና

      ዜና: የጋምቤላ ክልል መንግስት “በክልሉ ስልጣንን በኃይል ለመንጠቅ” በሚያስቡ ላይ የማያዳግም እርምጃ እወስዳለሁ ሲል አስጠነቀቀ

      አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21/2016 ዓ.ም፡- የጋምቤላ ክልል መንግስት ትላንት መጋቢት 20 ቀን 2016 ዓ.ም ባወጣው መግለጫ በከልሉ ከ2014 ዓ.ም በኋላ…
      ዜና

      ዜና፡ በጋምቤላ ክልል በህዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪዎች ላይ በተፈጸመ ጥቃት የሶስት ሰዎች ህይወት ሲያልፍ በርካቶች ቆሰሉ

      አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19/ 2016 ዓ/ም፡_ በጋምቤላ ክልል ትላንት መጋቢት 18፣ 2016 ዓ/ም ከጋምቤላ ከተማ ወደ ኑዌር ዞን ላሬ ወረዳ…
      ዜና

      የአማራ ክልል አስከርካሪዎች በነዳጅ እጥረት እና በዋጋ ንረት ምክንያት መቸገራቸውን ገለጹ

      አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17/2016 ዓ/ም፦ በአማራ ክልል ያሉ አሽከርካሪዎች በተከሰተው ከፍተኛ የነዳጅ እጥረት እና በዋጋ ንረት ምክንያት መቸገራቸውን ለአዲስ ስታንዳርድ…
      ዜና

      ዜና: በሐዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ ከአምስት ዓመት በላይ የተከማቸ ዝቃጭ ቆሻሻ መኖሩ ተገለጸ

      አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17/2016 ዓ.ም፡- የመንግስት ወጪ አስተዳደር እና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በደረቅና ፍሳሽ ቆሻሻ አያያዝና አወጋገድ ኦዲት ሪፖርት…
      ፖለቲካ

      በግዜያዊ አስተዳደሩ በመቋቋም ላይ ያለው ምክር ቤት አካታች አይደለም ሲሉ በትግራይ ክልል የሚንቀሳቀሱ ሶስት ፖለቲካ ፓርቲዎች ተቹ

      አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13/2016 ዓ.ም፡- በትግራይ ክልል በመንቀሳቀስ ላይ የሚገኙት ሶስት የፖለቲካ ፓርቲዎች ሳልሳይ ወያነ ትግራይ፣ ዓረና ትግራይ ለሉአለዊነት እና…
      ፖለቲካ

      ስልታዊ እና ተደጋጋሚ የዘፈቀደ እስራት ዘላቂ መፍትሔ ይሻል – የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን

      አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13/2016 ዓ.ም፡- የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ነጻነታቸውን በተነፈጉ ሰዎች ላይ በተደጋጋሚ እና ስልታዊ በሆኑ መንገዶች የሚደርሱ የመብት…
      ፖለቲካ

      ድንበር የለሹ የጋዜጠኞች መብት ተቆርቋሪ ተቋም (RSF) “ማለቂያ የሌለው” ሲል የገለጸውን የኢትዮጵያ መንግስት ጋዜጠኞችን የማሰር ተግባር ኮነነ

      አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13/2016 ዓ.ም፡- የኢትዮጵያ መንግስት በአማራ ክልል በመካሄድ ላይ ያለውን ግጭት የሚዘግቡ ጋዜጠኞችን ከማሰር ተግባሩ እንዲቆጠብ ድንበር የለሹ…
      ማህበራዊ ጉዳይ

      በአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች ከ84 በላይ ተንጠልጣይ ድልድዮች እንደሚገነቡ ተገለጸ

      አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13/2016 ዓ.ም፡- በአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች ከ84 በላይ ተንጠልጣይ ድልድዮች እንደሚገነቡ የአማራ ክልል መንገድ ቢሮ ኀላፊ ጋሻው…
      ፖለቲካ

      በትግራይ ከተካሄደው ጦርነት ጋር በተያያዘ ከተፈጸመው ግፍ የተረፉ ዜጎች አሁንም ፍትህ አላገኙም – አምነስቲ

      አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11/2016 ዓ.ም፡- በኢትዮጵያ በትግራይ ከተካሄደው ጦርነት ጋር በተያያዘ ከተፈጸመው አስከፊ ወንጀሎች የተረፉ ዜጎች አሁንም ፍትህ አላገኙም ሲል…
      ማህበራዊ ጉዳይ

      የትራፊክ ፖሊስ አባል በጥይት መመታቱን ተከትሎ በጋምቤላ ከተማ ውጥረት መንገሱ ተገለጸ

      አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10/2016 ዓ.ም፡- በጋምቤላ ክልል ዋና ከተማ በሆነችው ጋምቤላ ከተማ ትላንት ሰኞ መጋቢት 9 ቀን 2016 ዓ.ም የትራፊክ…
      ቢዝነስ

      ንግድ ባንክ “በፖለቲካዊም ሆነ ኢኮኖሚያዊ ምክንያት ሀገራችንን ማጥቃት ሲፈለግ ግንባር ቀደም ኢላማ” እየሆንኩ ነው ሲል ገለጸ

      አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9/2016 ዓ.ም፡- የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መጋቢት 06 ቀን 2016 ዓ.ም. የደረሰውን የሲስተም ችግር ተከትሎ የተፈጠረውን የአገልግሎት ማቋረጥ…
      ፖለቲካ

      ዜና: በአማራ ክልል በሰላም እጦት በተፈጥሮ ሀብት ልማት እና ጥበቃ ስራ ከ25 በመቶ በላይ አለመሠራቱን ክልሉ አስታወቀ

      አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6/2016 ዓ.ም፡- በአማራ ክልል የተፈጠረው ግጭት እና ሰላም እጦት የግብርናው ዘርፍ ከፍተኛ ጉዳት እየደረሰበት ይገኛል ሲሉ የክልሉ…
      ፖለቲካ

      ዜና: እልባት ያላገኙ የወሰን ጉዳዮች በኢትዮጵያ ዳግም ጦርነት የመቀስቀስ እድል አላቸው ሲል የአሜሪካ የስለላ ተቋማት ሪፖርት አስጠነቀቀ

      አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5/2016 ዓ.ም፡- የፕሪቶርያው ስምምነት በኢትዮጵያ አንጻራዊ ሰላም ቢያሰፍንም እልባት ያላገኙ የወሰን ጉዳዮች ሀገሪቱን ወደ ዳግም ጦርነት ሊያመሯት…
      ፖለቲካ

      ዜና፡ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ከተሞች ዘግናኝ የግድያ ወንጀሎች በተደጋጋሚ እየተፈጸሙ ነው- የቦሮ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ 

      አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4/2016 ዓ/ም፦ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ዋና ዋና ከተሞች በዜጎች ላይ” ዘግናኝ የግድያ ወንጀሎች” በተደጋጋሚ እየተፈጸሙ መሆናቸዉን የቦሮ…
      ፖለቲካ

      ዜና: በሶማሌ ክልል በእስር የሚገኘው ጋዜጠኛ ሞሀዲን መሐመድ በአስቸኳይ እንዲፈታ ሲፒጄ ጠየቀ

      አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4/2016 ዓ.ም፡- የኢትዮጵያ መንግስት ባለስልጣናት በሶማሌ ክልል በእስር የሚገኘው ጋዜጠኛ ሞሀዲን መሐመድ በአስቸኳይ እንዲፈቱት የጋዜጠኞች መብት ተሟጋቹ…
      ፖለቲካ

      ዜና፡ የፌዴራል መንግስት እና ህወሓት ለፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት ያላቸውን ቁርጠኝነት በድጋሜ አረጋገጡ

      አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3/ 2026 ዓ/ም፦ በአፍሪካ ህብረት አዘጋጅነት ትላንት መጋቢት 2/ 2016 ዓ/ም በአዲስ አበባ በተካሄደው የመጀመሪያ ስትራቴጂያዊ ግምገማ…
      ፖለቲካ

      ዜና፡ የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ከ100 ሺህ በላይ የቀድሞ ተዋጊዎችን ትጥቅ ማስፈታቱን አስታወቀ

      አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3/2016 ዓ/ም፦ የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ከ100 ሺህ በላይ የቀድሞ ተዋጊዎችን በሁለት ዙር ትጥቅ ማስፈታቱን አስታወቀ። የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር…
      ቢዝነስ

      ዜና፡ በክልሉ ያለው ግጭት፤ የማዕድን ምርት ዘረፉን ፈተና ላይ ጥሎታል – ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ

      አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2/2016 ዓ.ም፦ በአማራ ክልል ከሀምሌ ወር ጀምሮ በመከላከያ ሰራዊት እና በፋኖ ታጣቂ ኃይሎች መካከል የተቀሰቀሰው ግጭት የወርቅ…
      ፖለቲካ

      ዜና፡ በአማራ ክልል ባለው ግጭት 967 የጤና ተቋማት መዘረፋቸው እና በ298 ትምህርት ቤቶች ላይ ጉዳት መደረሱ ተገለጸ 

      አዲስ አበባ፣ የካቲት 30/ 2016 ዓ/ም፦ በአማራ ክልል በመንግስት የጸጥታ ኃይሎች እና በፋኖ ታጣቂ ቡድኖች መካከል እያተካሄደ ባለው ግጭት፤ 967…
      ፖለቲካ

      ዜና፡ በሰሜን ሸዋ ዞን ደራ ወረዳ “የፋኖ ታጣቂዎች” በፈጸሙት ጥቃት ዘጠኝ ሰዎሽ መገደላቸውን ነዋሪዎች ገለጹ

      አዲስ አባባ፣ የካቲት 29/ 2016 ዓ/ም፦ በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ደራ ወረዳ፤ “በፋኖ ታጣቂዎች” ትላንት የካቲት 28/ 2016 ዓ/ም…
      ፖለቲካ

      ዜና፡ በአማራ ክልል ባለው የትጥቅ ግጭት ከ15 ቢሊዮን ብር በላይ ጉዳት መደረሱን የክልሉ መንግስት አስታወቀ

      አዲስ አበባ፣ የካቲት 29/ 2016 ዓ/ም፦ በአማራ ክልል ባለፉት ወራት እየተካሄደ ባለው የትጥቅ ግጭት፤ በማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ተቋማት ላይ በታጣቂ ቡድን…
      ቢዝነስ

      ዜና፡ በአሰላ የንፋስ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክት ከሚተከሉ 29 ተርባይኖች መካከል የሶስቱ ተከላ ሙሉ በሙሉ መጠናቀቁ ተጠቆመ

      አዲስ አበባ፣ የካቲት 29/2016 ዓ.ም፡- በ145 ሚሊዮን ዩሮ በጀት በመገንባት ላይ በሚገኘው የአሰላ የንፋስ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክት ከሚተከሉ 29 ተርባይኖች…
      ፖለቲካ

      ዜና፡ የኦሮሞ ነጻነት ግንባር የፖለቲካ ኦፊሰር አቶ በቴ ኡርጌሳ በዋስትና ከእስር እንዲፈቱ ፍርድ ቤቱ ወሰነ 

      አዲስ አበባ፣ የካቲት 27/ 2016ዐ ዓ/ም፦ ከፈረንሳዊው ጋዜጠኛ አንቶዋን ጋሊንዶ ጋር በቁጥጥር ስር የዋሉት የኦሮሞ ነጻነት ግንባር የፖለቲካ ኦፊሰር አቶ…
      ማህበራዊ ጉዳይ

      ዜና፡ በኢትዮጵያ ለተረጂዎች የማከፋፍለው የምግብ እርዳታ በዲጂታል ሲስተም የታገዘ መሆኑ ውጤት እያስገኘ ነው – አለም አቀፉ የምግብ ፕሮግራም

      አዲስ አበባ፣ የካቲት 27/2016 ዓ.ም፡- የአለም የምግብ ፕሮግራም በኢትዮጵያ ዲጂታል ሲስተም በመጠቀም በረሃብ ለተጠቁ ሰዎች የምግብ እርዳታ ለማቅረብ የማደርገው የከትትል…
      ፖለቲካ

      ዜና፡ የኢትዮጵያ መንግስት በዘፈቀደ እስር በተቃዋቂዎች ላይ እርምጃ እየወሰደ ነው ሲል ሂዩማን ራይትስ ዎች ከሰሰ 

      አዲስ አበባ፣ የካትት 26/2016 ዓ/ም፦ አለም አቀፉ የሰብዓዊ መብት ተሟጋቹ ሂዩማን ራይትስ ዎች የኢትዮጵያ መንግስት ተቃዋሚዎችን፣ ጋዜጠኞችን እና ተቺዎችን በዘፈቀደ…
      ፖለቲካ

      ዜና፡ በከባድ ማሳሪያ የታገዘ ግጭት ያስተናገደችው ባህርዳር ወደ መደበኛ እንቀስቃሴ ተመለሰች

      አዲስ አበባ የካቲት 25/ 2016 ዓ/ም፦ በመንግስት የጸጥታ ኃይሎች እና በፋኖ ታጣቂዎች መካከል ባሳለፍነው ሳምንት ሃሙስ የካቲት 21/ 2016 ዓ/ም…
      ፖለቲካ

      ዜና፡ በባህርዳር በፀጥታ ኃይሎች እና በፋኖ ታጣቂዎች መካከል በከባድ መሳሪያ የታገዘ  ግጭት ተካሄደ

      አዲስ አበባ፣ የካቲት 22/ 2016 ዓ/ም፦ በአማራ ክልል ርዕሰ መዲና ባህርዳር ከተማ ትላንት ሃሙስ የካቲት 21/ 2016 ዓ/ም በመንግስት የጸጥታ ኃይሎች እና…
      ፖለቲካ

      ዜና፡ “በአማራ ክልል እየተካሄደ ያለው ግጭት የማኅበረሰቡ መገለጫ የኾኑ የጋራ ትስስር እሴቶች የመጥፋት አደጋ ተጋርጦባቸዋል” – ርዕሰ መስተዳድሩ

      አዲስ አበባ፣ የካቲት 21/2016 ዓ.ም፡- ም/ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ በተገኙበት የአማራ ክልል ከፍተኛ አመራሮች ከክልሉ ባለሃብቶች ጋር በሰላም እና ልማት…
      Back to top button