የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት
- ዜና
ዜና: በሐዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ ከአምስት ዓመት በላይ የተከማቸ ዝቃጭ ቆሻሻ መኖሩ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17/2016 ዓ.ም፡- የመንግስት ወጪ አስተዳደር እና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በደረቅና ፍሳሽ ቆሻሻ አያያዝና አወጋገድ ኦዲት ሪፖርት…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ ምክር ቤቱ በስድስት ወራት ውስጥ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅን ጨምሮ ሰባት ውሳኔዎችን ማስተላለፉንና 15 አዋጆችን ማጽደቁን ገለጸ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 1/2016 ዓ.ም፡- የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ2016 በጀት ዓመት የስድስት ወራት እቅድ አፈጻጸም ሪፖርቱን ለምክር ቤቱ የአማካሪ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ማህበራዊ ጉዳይ
ዜና፡ ለደንብ ልብስ ግዢ በሚል ያከናወነው ክፍያ የተጋነነ መሆኑ የተነገረው #የቱሪዝም ሚኒስቴር በተጋነነ ዋጋ ከሚያከናውነው ግዢ መታረም እንዳለበት ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 18/2016 ዓ.ም፡– የቱሪዝም ሚኒስቴር በተጋነነ ዋጋ የሚያከናውነው ግዢ መታረም እንዳለበት በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግሥት ወጪ አስተዳደርና…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ ኢትዮጵያና ጅቡቲ ስራ አጥነትን መቅረፍ ጨምሮ በበርካታ ጉዳዮች በጋራ እንሰራለን አሉ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 11/2016 ዓ.ም፡– የጅቡቲ ሪፐብሊክ ብሔራዊ ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ድልኤታ መሀመድ ድልኤታ የኢትዮጵያ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አመራሮች ከአውሮፓ ህብረት ፓርላማ አባላት ጋር በኢትዮጵያና በቀጠናዊ ጉዳዮች ላይ መምከራቸው ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 10/2016 ዓ.ም፡– ከተለያዩ ቋሚ ኮሚቴዎች የተውጣጡ የኢትዮጵያ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አመራሮች ከአውሮፓ ህብረት ፓርላማ አባላት ጋር…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዕለታዊ ዜና፡ ወ/ሮ ምዕላተወርቅ ሀይሉ የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ሆነው ተሾሙ
አዲስ አበባ ታህሣሥ 9፣ 2016 ዓ.ም:- የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ወ/ሮ ምዕላተወርቅ ሀይሉን የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ አድርጎ ሾሟል ።…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ማህበራዊ ጉዳይ
ዜና፡ ምክር ቤቱ የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ምርቶች የደህንነት ማረጋገጫና ቁጥጥር ረቂቅ አዋጅን ጨመሮ አራት ረቂቅ አዋጆችን አፀደቀ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 4/ 2016 ዓ/ም፡ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ምርቶች የደህንነት ማረጋገጫና ቁጥጥር፣ በኢትዮጵያ መንግሥት እና በሩሲያ…
ተጨማሪ ያንብቡ »