ሱዳን
- ዜና
ሱዳን “እኔ ጋ ያሉ ስደተኞቻችሁን እንደምንከባከባቸው እናንተ ጋ ያሉ የእኔን ስደተኞች ልትንከባከቡልኝ ይገባል” ስትል ኢትዮጵያን አሳሰበች
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2/2016 ዓ.ም፡- ከቀናት በፊት የሱዳን ተጠባባቂ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ሁሴን አዋድ አሊ መሃመድን በአዲስ አበባ በመገኘት…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ሀይል በህወሓት ላይ ያቀረበውን ክስ አስተባበለ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 29/2016 ዓ.ም፡- በመሐመድ ሐምዳን ዳጋሎ (ሔሜቲ) የሚመራው የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ሀይል የህወሓት ሀይሎች በአልቡርሃን የሚመራው የሱዳን መደበኛ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
በአማራ ክልል በሚገኝ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት መጠለያ ካምፕ ላይ ጥቃት ተፈጸመ፤ የሱዳን ስደተኞች ለቀው ለመውጣት ተገደዋል
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 26/2016 ዓ.ም፡- በአማራ ክልል በሚገኝ ኩመር ተብሎ በሚጠራ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት መጠለያ ካምፕ ላይ ታጣቂዎች ባደረሱት ተከታታይ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ቢዝነስ
ዜና፡ ለሱዳን የሚቀርበው የኤሌክትሪክ ሀይል መጠን 50 በመቶ እንዲቀንስ ተደረገ፣ 70 ሚሊየን ዶላር እዳ አለባት ተብሏል
አዲስ አበባ፣ ጥር 29/2016 ዓ.ም፡- ኢትዮጵያ ከውጭ ሀገር የኤሌክትሪክ ኃይል ሽያጭ ያገኘችው ገቢ ከ47 ሚሊዮን 514ሺ ዶላር ብቻ መሆኑን አስታወቀች።…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ ኢጋድ በኢትዮጵያ እና ሶማሊያ መካከል የተፈጠረው ውጥረት አሳስቦኛል አለ፣ ማንኛውም ስምምነት በሶማሊያ መንግስት ይሁንታ ላይ የተመሰረተ መሆን ይገባዋል ብሏል
አዲስ አበባ፣ ጥር 10/2016 ዓ.ም፡- በኢጋንዳ ኢንተቤ ልዩ ስብሰባቸውን ያካሄዱት የኢጋድ አባል ሀገራት መሪዎች በኢትዮጵያ እና ሶማሊያ መካከል የተፈጠረው ውጥረት…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ ማይክ ሀመር በኢትዮጵያ፣ ሶማሊያ እና ሱዳን ጉዳይ ለመምከር ወደ ካምፓላ እና አዲስ አበባ እንደሚያቀኑ ተጠቆመ
አዲስ አበባ፣ ጥር 9/2016 ዓ.ም፡– የአሜሪካን መንግስት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ማይክ ሀመር በኡጋንዳ ካምፓላ እና በአዲስ አበባ ጉብኝት እንደሚያደርጉ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ ኢትዮጵያ “በተደራራቢ መርሀ ግብር” ምክንያት በነገው የኢጋድ ስብሰባ ላይ እንደማትሳተፍ አሳወቀች
አዲስ አበባ፣ ጥር 8/ 2016 ዓ/ም፡_ ኢትዮጵያ፤ የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግታት ድርጅት (ኢጋድ) በነገው ዕለት ጥር 8 ቀን 2016…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ መሪ ዳጋሎ አቀበበልን ተከትሎ ሱዳን በኬንያ ያሉትን አምባሳደሯነ ጠራች
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 26/2016 ዓ.ም፡– የሱዳን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የፈጥኖ ደራሹ መሪ መሀመድ ሀምዳን ዳጋሎ በናይሮቢ የተደረገላቸውን አቀበበል ተከትሎ በኬንያ…
ተጨማሪ ያንብቡ »