ሶማሊያ
- ፖለቲካ
ዜና፡ በጸጥታው ምክር ቤት የሶማሊያው ልዩ መልዕክተኛ ማብራሪያ በሀሰት የተሞላ ነው ስትል ኢትዮጵያ አስተባበለች
አዲስ አበባ፣ የካቲት 14/2016 ዓ.ም፡- ከቀናት በፊት በጸጥታው ምክር ቤት ተገኝተው የመንግስታቸውን አቋም ያንጸባረቁት የሶማሊያው ልዩ መልዕክተኛ ንግግር በሀሰት የተሞላ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ የኢትዮጵያና ሶማሊያ መሪዎች በመካከላቸው የተፈጠረውን ውጥረት እንዲያረግቡ አሜሪካ ጠየቀች
አዲስ አበባ፣ የካቲት 14/2016 ዓ.ም፡- የአሜሪካ መነግስት የአፍሪካ ጉዳዮች ምክትል ጸሐፊ ሞሊ ፊ ከአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ማይክ ሀመር ጋር…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ ሶማሊላንድ ከኢትዮጵያ ጋር የተፈራረምኩትን ስምምነት ለማቀላጠፍ የሚረዱ እርምጃዎች እየወሰድኩ ነው ስትል ገለጸች
አዲስ አበባ፣ የካቲት 13/2016 ዓ.ም፡- ሶማሊላንድ ከኢትዮጵያ ጋር የተፈራረመችውን ስምምነት ለማቀላጠፍ የሚረዱ እርምጃዎች እየተወሰደች እንድምትገኝ የሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ እና አለም…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ ከአፍሪካ ህብረት ስብሰባ በኋላ በኢትዮጵያ እና ሶማሊያ መካከል የተፈጠረው ውጥረት አለመርገቡ እና የሚታይ ለውጥ አለመከሰቱ አሳዛኝ ነው – ተመድ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 11/2016 ዓ.ም፡- በሶማሊያ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ጸሐፊ ልዩ መልዕክተኛ እና የተመድ የሶማሊያ ተልዕኮ ረዳት ካተሪዮና ሌይንግ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ የሶማሊያ ተግባር የአንዳንድ መገናኛ ብዙሃንን ትኩረት ለመሳብ ያለመ ነው ሲል መንግስት አጣጣለ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 11/2016 ዓ.ም፡- በአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ላይ ለመታደም አዲስ አበባ ከደረሱ በኋላ አቋርጠው ወደ ሀገራቸው የተመለሱትን የሶማሊያ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ የአፍሪካ ህብረት እና የመንግስታቱ ድርጅት አባል ሀገራት የኢትዮጵያን እና የሶማሊላንድን ስምምነት እንዲያወግዙ ሶማሊያ ጠቀች
አዲስ አበባ፣ የካቲት 4/2016 ዓ.ም፡- የሶማሊያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ትላንት የካቲት 3 ቀን 2016 ዓ.ም ባወጣው መግለጫ የአፍሪካ ህብረት እና…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ ሶማሊያ እና ቱርክ ወታደራዊ ስምምነት መፈራረማቸው ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 1/2016 ዓ.ም፡- በኢትዮጵያ እና ሶማሊላንድ የተደረሰውን የባህር በር ስምምነት ተከትሎ ግንኙነቷ የሻከረው ሶማሊያ ከቱርክ ጋር ወታደራዊ ስምምነት…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ “ከኢትዮጵያ በላይ ለሶማሊያ የሞተ አንድም ሀገር የለም፣ መግለጫ ያወጣ ግን አለ” – ጠ/ሚኒስትር አብይ አህመድ
አዲስ አበባ፣ ጥር 28/2016 ዓ.ም፡- ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ከሶማሊላንድ ጋር በተያያዘ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት በሰጡት ማብራሪያ ሶማሊያን…
ተጨማሪ ያንብቡ »