የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት
- ፖለቲካ
ጥልቅ ትንታኔ፡ “በመንግስት የጸጥታ ኃይሎች ጭምር” በአሽከርካሪዎች ላይ የሚፈጸመው እገታ፣ ዝርፊያና ጥቃት አሳሳቢ ደረጃ ላይ ደርሷል፤ በስድስት ወር ውስጥ ከ50 በላይ አሽከርካሪዎች በታጣቂዎች ተገድለዋል
በብሩክ አለሙ @Birukalemu21 አዲስ አበባ፣ የካቲት 28/2016 ዓ/ም:– በኢትዮጵያ በተለያዩ አካባቢዎች እየተካሄዱ ያሉ ግጭቶች እያስካተሉ ካሉ ዘረፈ ብዙ ጉዳቶች ውስጥ፤…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ በኦሮሚያ ክልል የመንግሥትና የታጣቁ ቡድኖች በሲቪል ሰዎች ላይ “እጅግ ከፍተኛ የሰብአዊ መብቶች ጥሰት” መፈጸማቸውን ኢሰመኮ አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 16/2016 ዓ/ም፦ በኦሮሚያ ክልል ባላፉት ሁለት አመታት የመንግሥት እና የታጣቁ ቡድኖች በሲቪል ሰዎች ላይ ባደረሱት እጅግ በርካታ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ በሰሜን ሸዋ ዞን ሂዳቡ አቦቴ ወረዳ በመንግስት ጸጥታ ኃይሎች እና ኦነሠ ታጣቂዎች መካከል በተፈጸም ግጭት 14 ሰዎች ተገደሉ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 14/ 2016 ዓ/ም፡- በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ሂዳቡ አቦቴ ወረዳ በመንግስት የጸጥታ ኃይሎች እና በኦሮሞ ነጻነት…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ ሴት መር የሲቪል ማኅበራት በመንግስትና ታጣቂዎች መካከል ድርድር እንዲደረግ እና በድርድር ላይ ሴቶችን ተካታች እንዲደረጉ ጠየቁ
አዲስ አበባ፣ ጥር 30/ 2016 ዓ/ም፡_ በመንግስት እና በኦሮሞ ነጻነት መካከል የእርቅ ድርድር እንዲቀጥል እንዲሁም ከሌሎች ታጣቂ ኃይላት ጋር ያለዉ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
ዜና፡ በመንግስት እና በኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት መካከል ቀጣይ ዙር የሰላም ድርድር እንዲጀመር በአሜሪካ የሚገኙ የኦሮሞ ሲቪክ ማህበራት ጠየቁ
አዲስ አበባ፣ ሀዳር 25/ 2016 ዓ/ም፦ በመንግስት እና በኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት መካከል ቀጣይ ዙር የሰላም ድርድር እንዲጀመር በአሜሪካ የሚገኙ ሃያ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት “የሰላም አማራጭን” ባለመቀበሉ በቡዱኑ ላይ የተጠናከረ ርምጃ እየተወሰደ ነው፤ ለሰላማዊ ውይይት በራችን ክፍት ነው_ የኦሮሚያ ክልል መንግስት
አዲስ አበባ፣ ህዳር 22/ 2016 ዓ/ም፦ የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት የቀረበለትን “የሰላም አማራጭ ወደ ጎን ብሎ በሽብር ተግባሩ በመቀጠሉ” መንግሥት የሕግ…
ተጨማሪ ያንብቡ »