አማራ ክልል
- ዜና
“ሁለቱም ጋር ሃዘን አለ፣ እስካሁን የነበረው ችግር በዚሁ ይብቃ” – የኦሮሞ እና የአማራ ማህበረሰብ ተወካዮች በሸዋሮቢት
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 9/2016 ዓ.ም፡- በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን በይፋት ቀጣና እና በኦሮሞ ብሔረሰብ ዞኖች በተፈጠረው የፀጥታ ችግር ሳቢያ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
በራያ አላማጣ በተከሰተው ግጭት ሳቢያ ነዋሪዎች እና የከተማዋ አስተዳደር ወደ ቆቦ ከተማ መሰደዳቸው ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 8/2016 ዓ.ም፡- በቅርቡ በራያ አላማጣ አከባቢ ተከስቶ ከነበረው ግጭት ጋር በተያያዘ በሺዎች የሚቆጠሩ ነዋሪዎች እና የከተማው አስተዳደር…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
በመራዊ የተፈጸመው ግድያ በአለም አቀፍ የሰብዓዊ መብቶች ተቋማት እንዲመረመር አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጠየቀ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 4/2016 ዓ/ም፦ በአማራ ክልል በመራዊ ከተማ ጥር 20 ቀን 2016 ዓ.ም. ከፋኖ ታጣቂ ቡድን ጋር ውጊያ መካሄዱን…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
በአማራ ክልል ባለፉት ስምንት ወራት ከ80 በላይ ሙስሊሞች መገደላቸውን የክልሉ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት ገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 1/ 2016 ዓ/ም፦ በአማራ ክልል ባለፉት ስምንት ወራት፤ በመንግስትና በታጣቂ ቡድኖች መካከል እየተካሄደ ካለው ግጭት ጋር ተያይዞ …
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
ዜና፡ አቶ ክርስቲያን ተደለ እና ዮሐንስ ቧያለዉን ጨምሮ 14 የሽብር ተከሳሽ ለሁለተኛ ጊዜ ፍርድ ቤት ቀረቡ
አዲስ አበባ፤ መጋቢት 28/ 2016 ዓ/ም፡_ የኢትዮጵያ መንግስት በአሸባሪነት ካሰራቸዉና ከከሰሳቸዉ 52 ተጠርጣሪዎች መካከል፤ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል ክርስቲያን…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
በትግራይ እና አማራ አዋሳኝ አካባቢዎች መከላከያ ሰራዊት ሰላም እና ደህንነት የማስጠበቅ ኃላፊነቱን ይወስዳል – የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27/ 2016 ዓ/ም፦ የፌዴራል መንግስት ትላንት በሰጠው መግለጫ ፤ በትግራይ እና አማራ አዋሳኝ አካባቢዎች “የወሰን እና የማንነት”…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
በአማራ ክልል “የመንግስት የጸጥታ ሀይሎች ግድያ እየፈጸሙ በመሆኑ ከሰላም ማስከበር ተግባር ሊታገዱ ይገባል” – ሂዩማን ራይት ዎች
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26/2016 ዓ.ም፡- አለም አቀፉ የሰብአዊ መብት ተቆርቋሪው ተቋም ሂዩማን ራይት ዎች ዛሬ መጋቢት 26 ቀን 2016 ዓ.ም…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዕለታዊፍሬዜና
ዜና፡ የክልል የፍትሕ ተቋማት የመንግሥት አስፈጻሚ አካላት ተጠያቂ እንዲሆኑ በቂ ትብብር እንደማያደርጉ ተገለጸ
አዲስ አበባ፤ መጋቢት 23/ 2016 ዓ/ም፦ የክልል የፍትሕ ተቋማት ችግር የተገኘባቸውን የመንግሥት አስፈጻሚ አካላት ተጠያቂ እንዲሆኑ የሚያስችል በቂ ትብብር እንደማያደርጉ…
ተጨማሪ ያንብቡ »