ኦሮሚያ
- ፖለቲካ
ዜና፡ በሰሜን ሸዋ ዞን ደራ ወረዳ ከ180 በላይ ሰዎች በታጣቂዎች መታገታቸውን ነዋሪዎች ገለጹ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4/2016 ዓ/ም፦ በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ደራ ወረዳ ባሳለፍነው ሳምንት “በፋኖ ታጣቂዎች” የተፈጸመው ጥቃት መቀጠሉን እና…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ በኦሮሚያ ክልል የተጠራው የትራንስፖርት እንቅስቃሴና የንግድ ክልከላ በተወሰነ መለኩ ተግባራዊ መደረጉን ነዋሪዎች ገለጹ
አዲስ አበባ፣ ጥር 21/ 2016 ዓ/ም፦ በኦሮሚያ ክልል ለሁለተኛ ጊዜ የተጠራውን የትራንስፖርት እንቀሰቃሴ እና የንግድ ክልከላን ተከትሎ በክልሉ የተለያዩ አካባቢዎች…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዕለታዊ ዜና፡ በኦሮሚያ እና ሶማሌ ክልሎች በመጪው ሳምንት የሀገራዊ ምክክር ተሳታፊዎች ልየታ እንደሚጀምር ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ጥር 5/2016፦ በኦሮሚያ እና ሶማሌ ክልሎች በመጪው ሳምንት የሀገራዊ ምክክር ተሳታፊዎች ልየታ እንደሚጀምር የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽ አስታወቀ።…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ርዕሰ አንቀጽ፡ በኦሮሚያና በአማራ ክልሎች እየተፈጸም ያለው የድሮን ጥቃት የንጹሃን ዜጎች ሞት እያደረስ ይገኛል፤ መካላከያ ሠራዊት ሊቆጠብ ይገባል!
አዲስ አበባ፣ ጥር 3/2016 ዓ/ም፡_ በተለምዶ ድሮን በመባል የሚታውቁት ሰው አልባ አውሮፕላኖች በኢትዮጵያ ለውጊያ ዓላማዎች ጥቀም ላይ መዋል የጀመሩት በህዳር…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ማህበራዊ ጉዳይ
ዜና፡ በኢትዮጵያ ወደ 4 ሚሊዮን የሚጠጉ ዜጎች አስቸኳይ የምግብ ድጋፍ እንደሚያሰፈልጋቸው ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2016 ዓ/ም፦ በአፋር፣ አማራ፣ ትግራይ፣ ኦሮሚያ ፣ደቡብ ፣ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልሎች በድርቅ የተጠቁ አካባቢዎች ወደ 4…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ በኦሮሚያ ክልል በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን አሙሩ ወረዳ በፋኖ ታጣቂዎች በተፈፀመ ጥቃት 13 ሰዎች ተገደሉ
በአብዲ ቢያንሳ @ABiyenssa አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 4/ 2016 ዓ/ም፦ በኦሮሚያ ክልል ሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን አሙሩ ወረዳ ቆርቆቤ በሚባል አካባቢ፣…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ጤና
ዜና፡ የጤና ቀውስ በተባባሰበት ኦሮሚያ በገጠር ተመድበው የማገልገል ፍላጎት ያላቸው ሃኪሞች በለመግኘታቸው የሚፈለገውን ያህል ዶክተሮች መቅጠር አለመቻሉን ቢሮው ገለጸ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 10/ 2016 ዓ/ም፦ የጤና ቀውስ እየተባባሰ ባለበት ኦሮሚያ ክልል፣ በ2016፣ 1100 ሃኪሞችን ለመቅጠር የክልሉ ጤና ቢሮ የስራ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ በአማራ ክልል እየተባባሰ የመጣውን ግጭት ለመፍታት የኢትዮጵያ መንግስት የሰላም ድርድር ማደረግ እንዳለበት ክራይስስ ግሩፕ አሳሰበ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 7/ 2016 ዓ/ም፦ ትኩረቱን በአለም አቀፍ ቀውስ ላይ ያደረገው ክራይስስ ገሩፕ አዲስ ባወጣው ሪፖርት የኢትዮጵያ መንግስት በአማራ…
ተጨማሪ ያንብቡ »