ኦሮምያ ክልል
- ፖለቲካ
ጥልቅ ትንታኔ፡ “በመንግስት የጸጥታ ኃይሎች ጭምር” በአሽከርካሪዎች ላይ የሚፈጸመው እገታ፣ ዝርፊያና ጥቃት አሳሳቢ ደረጃ ላይ ደርሷል፤ በስድስት ወር ውስጥ ከ50 በላይ አሽከርካሪዎች በታጣቂዎች ተገድለዋል
በብሩክ አለሙ @Birukalemu21 አዲስ አበባ፣ የካቲት 28/2016 ዓ/ም:– በኢትዮጵያ በተለያዩ አካባቢዎች እየተካሄዱ ያሉ ግጭቶች እያስካተሉ ካሉ ዘረፈ ብዙ ጉዳቶች ውስጥ፤…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ በኦሮሚያ ክልል የመንግሥትና የታጣቁ ቡድኖች በሲቪል ሰዎች ላይ “እጅግ ከፍተኛ የሰብአዊ መብቶች ጥሰት” መፈጸማቸውን ኢሰመኮ አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 16/2016 ዓ/ም፦ በኦሮሚያ ክልል ባላፉት ሁለት አመታት የመንግሥት እና የታጣቁ ቡድኖች በሲቪል ሰዎች ላይ ባደረሱት እጅግ በርካታ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ “በኦሮምያ ባለስልጣናት የተደራጀ ህቡዕ ኮሚቴ ከፍተኛ ወንጀሎች እንዲፈጸሙ ትዕዛዝ ይሰጥ ነበር” – የሮይተርስ የምርመራ ሪፖርት
አዲስ አበባ፣ የካቲት 15/2016 ዓ.ም፡- ሮይተርስ የዜና ወኪል አካሄድኩት ባለው ለወራት የዘለቀ ምርመራ በኦሮምያ በክልሉ ከፍተኛ ባለስልጣናት የተቋቋመ እና በህቡዕ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ በአስመራ ከኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት ጋር የተለየ ንግግር እና ምክክር አልነበረም – ጠ/ሚኒስትር አብይ አህመድ
አዲስ አበባ፣ ጥር 28/2016 ዓ.ም፡- ለጠ/ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ዛሬ ጥቅምት 28 ቀን 2016 ዓ.ም በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀርበው…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ማህበራዊ ጉዳይ
ዜና፡ በኦሮሚያ ክልል ለ50 ሺህ የመንግሥት ሠራተኞች የሙያ ብቃት ፈተና ሊሰጥ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥር 17/2016 ዓ.ም፡- የኦሮሚያ ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ኃይል ልማት ቢሮ በዘንድሮው ዓመት ለ50 ሺህ የመንግሥት ሠራተኞች የሙያ ብቃት…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ በአማራ እና ኦሮምያ ክልሎች እየተከናወኑ ባሉ ወታደራዊ ኦፕሬሽኖች ንፁሀን ዜጎች ሰለባ እየሆኑ ነው – ኢዜማ
አዲስ አበባ፣ ጥር 16/2016 ዓ.ም፡- የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ – ኢዜማ ዛሬ ጥር 16 ቀን 2016 የዜጎችን ሰላምና ደኅንነት ጉዳይ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ማህበራዊ ጉዳይ
ዜና፡ በኦሮምያ ክልል የመማሪያ መጽሐፍትን ለእያንዳንዱ ተማሪ ለማዳረስ ሁለት ዓመት ይፈጃል ተባለ
አዲስ አበባ፣ ጥር 16/2016 ዓ.ም፡- በኦሮሚያ ክልል የመማሪያ መጽሐፍትን ለእያንዳንዱ ተማሪ ለማዳረስ ሁለት ዓመት ሊፈጅ እንደሚችል የኦሮሚያ ትምህርት ቢሮ አስታወቀ።…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ርዕስ አንቀጽ: በኦሮምያ እና አማራ ክልሎች የተፈጠሩ ግጭቶችን በድርድር ማስቆም የምርጫ ጉዳይ ሳይሆን የሀገሪቱን ብሔራዊ ደህንነት ማስጠበቅ ነው
አለም አቀፉ ማህበረሰብ ትኩረት ባይሰጠውም በታንዛንያ የተካሄደው የፌደራል መንግስቱ እና የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት የሰላም ድርድር በኦሮምያ ክልል ብቻ ሳይሆን በመላ…
ተጨማሪ ያንብቡ »