ዜና

      ህወሓት የፌደራል መንግስት የፕሪቶርያ ስምምነትን “እየጣሰ ነው”፣ “የተናጠል” ውሳኔዎችን እያሳለፈ ይገኛል ሲል ከሰሰ

      አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18/2017 ዓ.ም፡- ጠ/ሚኒስትር አብይ አህመድ ለትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ለመሾም ህዝቡ ጥቆማ እንዲሰጥ መጠየቃቸውን ተከትሎ ህወሓት…
      ዜና

      “በሸቀጦች ላይ ምክንያት አልባ የዋጋ ጭማሪ በሚያደርጉ ነጋዴዎች ላይ ፈቃድ እስከ መንጠቅ የሚያደርስ እርምጃ እወስዳለሁ” – የመቀለ ከተማ አስተዳደር

      አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17/2017 ዓ.ም፡- የትግራይ ክልል ዋና ከተማ የመቀለ ከተማ አስተዳደር አላስፈላጊ የዋጋ ጭማሪ አድርገዋል ባላቸው ነጋዴዎች ላይ እርምጃ…
      ዜና

      ጠ/ሚኒስትር አብይ የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ለመሾም ህዝቡ እጩዎች በኢሜይል ጥቆማ እንዲሰጥ ጥሪ አቀረቡ

      አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17/2017 ዓ.ም፡- ጠ/ሚኒስትር አብይ አህመድ ለትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ለመሾም ህዝቡ በኢሜይል ጥቆማ እንዲሰጥ ዛሬ መጋቢት…
      ዜና

      በኢትዮጵያ እና ኬንያ ድንበር አከባቢ ዳግም በተከሰተ ግጭት አራት ኢትዮጵያውያን ሲገደሉ፣ ሶስት ቆሰሉ

      አዲስ አበባ፤ መጋቢት 16/ 2017 ዓ/ም፦ ኢትዮጵያ እና ኬንያ በሚዋሰኑበት ኩክሩክ ቀበሌ ቅዳሜ መጋቢት 13 ቀን 2017 ዓ.ም በተከሰተ አዲስ…
      ዜና

      በማዕከላዊ ጎንደር እና በሰሜን ጎጃም ዞኖች በተካሄዱ ውጊያዎች በርካታ ሰዎች ተገደሉ 

      አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16/ 2017 ዓ/ም፦ በአማራ ክልል በማዕከላዊ ጎንደር እና በሰሜን ጎጃም ዞን ከአርብ መጋቢት 12 ቀን 2017 ዓ.ም…
      ዜና

      መንግስት የነዳጅ እጥረትና የጥቁር ገበያ ንግድ በተስፋፋበት ወቅት የነዳጅ ዋጋ ላይ በሊትር እስከ 11 ብር ጭማሪ አደረገ

      አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15/ 2017 ዓ/ም፦ መንግስት በሀገሪቱ የነዳጅ እጥረት እና የጥቁር ገበያ ንግድ በተስፋፋበት ወቅት የቤንዚን የችርቻሮ ዋጋ ላይ…
      ዜና

      ኤርትራ እና ግብጽ የቀይ ባህር ወሰን የሌላቸው ሀገራት ተሳትፎን ‘እንደማይቀበሉ’ ገለጹ

      አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15/2017 ዓ.ም፡- የግብጹ ፕሬዝዳንት አብዱልፈታህ አልሲሲ እና የኤርትራ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኦስማን ሳላህ የቀይ ባህር ወሰን የሌላቸው…
      ዜና

      ኢትዮጵያ ለቀይ ባህር ስትል ኤርትራን “የመውረር ፍላጎት የላትም” ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ

      አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11/2017 ዓ.ም፡- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በዛሬው ዕለት ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች በሰጡት…
      ዜና

      የምንዋጋው ዘላቂ ሰላም ለማምጣት ነው፤ የተመረጠን መንግሥትን በኃይል በማፍረስ ዘለን አራት ኪሎ ማለት ተራ ልምምድ  ሆኗል _ አብይ አህመድ (ዶ/ር)

      አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11/ 2017 ዓ/ም፦ “በህዝብ የተመረጠን መንግሥት በሃይል በማፍረስ ዘለን አራት ኪሎ አራት ኪሎ ማለት ተራ ልምምድ  ሆኗል።…
      ዜና

      ኤርትራ የኢትዮጵያ ባህር ላይ መዳረሻ የማግኘት ምኞት “የተሳሳተና ጊዜው ያለፈበት ነው” በማለት ኮነነች፤ ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ጫና እንዲያደርግ ጥሪ አቀረበች

      አዲስ አበባ፣ መጋቢት/ 10/2017 ዓ/ም፦ ኤርትራ፤ ኢትዮጵያ “በዲፕሎማሲ ወይም በወታደራዊ ኃይል” የባህር መዳረሻ እና የባህር ኃይል ቤዝ የማግኘት “የተሳሳተ እና…
      Back to top button