አማራ ክልል
- ፖለቲካ
ዜና፡ አንቶኒ ብሊንከን በአማራ እና ኦሮሚያ ክልል ያለው ሁኔታ እንዳሳሰባቸው ለጠ/ሚኒስትር አብይ ደውለው እንደነገሯቸው ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 18/2016 ዓ.ም፡- የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት ሃላፊ አንቶኒ ብሊንከን ከጠ/ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ጋር በስልክ ማውራታቸው…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ማህበራዊ ጉዳይ
ዜና፡ በአማራ ክልል የመውሊድ፣ የደመራና የመስቀል በዓላት በአደባባይ፣ ህዝብ በተሰበሰበበት እንዲከበሩ ተፈቀደ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 14/2016 ዓ.ም፡– በአማራ ክልል መስከረም 16 እና 17 2016 ዓ.ም የሚከበሩትን የመውሊድ፣ የደመራና የመስቀል በዓላት የሃይማኖቶቹ ሥርዓት…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ የአስቸኳይ ግዜ አዋጁ በአማራ ክልል የአካባቢያዊ የስልጣን ሽኩቻ ማስፈጸሚያነት እና ለቂም በቀል መወጣጫነት እየዋለ ነው ሲል አብን ተቸ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 12/2016 ዓ.ም፡– የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ (አብን) የአስቸኳይ ግዜ አዋጁ ከታወጀበት መንፈስ እና ከሰላም አላማ ውጭ ለመጠቃቃት እየዋለ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ በአማራ፣ በኦሮሚያ እና በአዲስ አበባ ኮማንድ ፖስቱ ያላሳወቃቸው በርካታ እስር ቤቶች መኖራቸውን፣ የሰብአዊ መብቶች ጥሰቶች መቀጠላቸውን ኢሰመኮ አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 5/2016 ዓ.ም፡- በአማራ ክልል በቀጠለው የትጥቅ ግጭት በተለያዩ አካባቢዎች በርካታ ሲቪል ሰዎች ከሕግ/ፍርድ ውጭ በተፈጸሙ ግድያዎች መሞታቸውን፣…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ተጠርጥረው ከተያዙ ዜጎች በቂ ማስረጃ ያልተገኘባቸው እንዲለቀቁ ምክረ ሃሳብ አቅርበናል- መርማሪ ቦርዱ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 3/ 2016 ዓ.ም፡- በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ተጠርጥረው የተያዙ ዜጎች የምርመራ ሂደት በማፋጠን ክስ እንዲመሰረት፣ በቂ ማስረጃ ያልተገኘባቸው…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዕለታዊፍሬዜና
ዜና፡ ከ300 በላይ የሰብዓዊ መብት ተማጋች ድርጅቶች መንግስት በአማራ ክልል ላይ የጣለውን የኢንተርኔት እገዳ እንዲያነሳ፤ ግጭቶች እና አለመረጋጋቶች በሰላማዊ መንገድ እንዲፈቱ ጥሪ አቀረቡ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 3 / 2016 ዓ.ም፡- ከ300 በላይ የሰብዓዊ መብት ተማጋች ድርጅቶች የኢትዮጵያ መንግስት በአማራ ክልል ላይ የጣለውን የኢንተርኔት…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዕለታዊፍሬዜና
እለታዊ ዜና፡ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የተለያዩ ተወካዮች ወደ አማራ ክልል ገቡ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜ 1/ 2015 ዓ.ም፡- የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት እና በውስጡ ያሉ የተለያዩ የእርዳታ ድርጅቶች ተወካዮች ወደ አማራ ክልል ገብተዋል።…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
ዜና፡ በአማራ ክልል እየተካሄደ ባለው ጦርነት ንጹሐን ዜጎች በግፍ እየተገደሉ ነው ሲሉ አምስት የፖለቲካ ፓርቲዎች ኮነኑ
አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 24/2015 ዓ.ም፡- ሀገሪቱን እያስተዳደረ የሚገኘው ገዢው ፓርቲ በአማራ ክልል እያካሄደ ባለው ጦርነት ንጹሐን ዜጎች በግፍ እየተገደሉ ነው…
ተጨማሪ ያንብቡ »