ርዕሰ አንቀፅ
በአባይ የመልማት መብት ለኢትዮጵያ የሉዓላዊነት ጉዳይ ነዉ፣ የተፋሰሱ ሀገራት ፍትሃዊ ተጠቃሚነት ሊረጋገጥ ይገባል!
አዲስ አበባ መስከረም 8/ 2017 ዓ/ም፦ በዓለማችን በርዝመቱ ተወዳዳሪ የሌለው የአባይ ወንዝ የተለያዩ የአፍሪካ ሀገራትን አቆራርጦ በመፍሰስ፣ በሚሊዮን ለሚቆጠሩ ሰዎች…
ዜና
ግብጽ በተደጋጋሚ የምታቀርባቸው ዛቻዎች እና አቤቱታዎች “መሠረተ-ቢሶች” ናቸው ስትል እንደማትቀበለው ኢትዮጵያ አስታወቀች
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4/2016 ዓ.ም፡- ኢትዮጵያ ግብጽ በተደጋጋሚ የምታቀርባቸው ዛቻዎች እና አቤቱታዎች “መሠረተ-ቢሶች” ናቸው ስትል እንደማትቀበለው ለጸጥታው ምክር ቤት በጻፈችው…
ዜና
በኢትዮጵያ ሰላም እንዲሰፍን፣ ፍትሕና ተጠያቂነት እንዲረጋገጥ 10 የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች የሰላም ጥሪ አቀረቡ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜ 2/ 2016 ዓ/ም፦ በአዲሱ 2017 ዓ.ም. በኢትዮጵያ ሰላም እንዲሰፍን፣ ፍትሕና ተጠያቂነት እንዲረጋገጥ፤ የመብቶችና ዴሞክራሲ ዕድገት ማዕከል እና…
ዜና
ከፍርድ ቤት ውሳኔ ውጭ ለአራት ዓመት በእስር ላይ የቆዩ ሰባት የኦነግ አመራሮች ከእስር ተፈቱ
አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 30/ 2016 ዓ/ም፦ ከፍርድ ቤት ውሳኔ ውጭ ለአራት ዓመት በእስር ላይ የቆዩት ሰባት የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ)…
ዜና
ሶማሊያ ኢትዮጵያ “ግዛቶቼን ይዛለች” ስትል ከሰሰች፤ “ህጋዊና ከህጋዊ ውጪ” መንገዶችን እንደምትጠቀም ገለጸች
አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 27/ 2016 ዓ/ም፦ ኢትዮጵያ ሶማሊያ ባለስልጣናት ከጸባጫሪ ንግግሮች እንዲቆጠቡ እያሳሳበች ባለችበት ወቅስ የሶማሊያው ፕሬዝዳንት ሀሰን ሼክ መሀሙድ…
ዜና
ግብጽ የህዳሴ ግድቡን ውሃ ሙሌት “ሙሉ በሙሉ እንደማትቀበለው”ገለጸች
አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 27/ 2016 ዓ/ም፦ የኢትዮጵያ የህዳሴ ግድቡ አምስተኛ ዙር የዉሃ ሙሌት ማከናወኗን ተከትሎ ግብጽ ለተባበሩት መንግስታት ድርጅት የጽጥታው…
ዜና
“የሶማሊያ መንግስት ቀጠናውን ለማተራመስ ከሚሹ የውጭ ኃይሎች ጋር እየሰራ ይገኛል” ሲል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ኮነነ
አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 23/2016 ዓ.ም፡- የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ትላንት ነሃሴ 22 ቀን 2016 ዓ.ም ማምሻውን “በአፍሪካ ቀንድ ወቅታዊ ሁኔታ”…
ጥልቅ ትንታኔ
የናይል ተፋሰስ ትብብር ማዕቀፍ ስምምነት ተግባራዊነት ለህዳሴ ግድቡ ያለው ፋይዳና ስጋት፤ የግብጽ ቀጣይ እርምጃዎች
በሚሊዮን በየነ @MillionBeyene አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 18/ 2016 ዓ/ም፦ የናይል ወንዝ ትልቁ ገባር የሆነው የአባይ ወንዝ መነሻ የሆነችው ኢትዮጵያን ጨምሮ…
ዜና
ርዕስ አንቀፅ: እየተባባሰ የመጣው በሴቶች እና ልጃገረዶች ላይ የሚደርሰው ፆታዊ ጥቃት የኢትዮጵያውያን ማህበራዊ ትስስር እየተሸረሸረ ለመምጣቱ ማሳያ ነው፣ ተጠያቂነት ማስፈን ካልተቻለ አደገኛ መዘዝ ይዞ ይመጣል!
አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 17/2016 ዓ.ም፡- ባለፈው አመት ነሃሴ ወር ላይ በህጻን ሔቨን አወት ላይ የተፈጸመው ታሪክ ባሳለፍነው ሳምንት መሰማቱን ተከትሎ…
ዜና
ዜና፡ የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት በኬንያ ‘እገታ፣ ዘረፋ፣ ማዕድን የማውጣትና ማዘዋወር’ ተግባራት እየፈጸመ መሆኑ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 16/ 2016 ዓ/ም፦ የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት በኬንያና ድንበር አካባቢ “ዜጎችን የማገት፤ ንብረት የመዝረፍ የማውደምና ህገወጥ ማዕድን የማውጣትና…
ዜና ትንታኔ
ሴቶችና ህፃናትን በተመለከተ በሥራ ላይ ያለው የወንጀለኛ መቅጫ ህግ መሻሻል አለበት_ የህግ ባለሙያዎች
አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 14/ 2016 ዓ/ም፦ በአማራ ክልል ባሕር ዳር ከተማ ተደፍራ የተገደለችው የሰባት ዓመቷ ህፃን ሔቨን አወት አሰቃቂ የግድያ…
ዜና
ዜና: በህወሓት ጉባኤ “የሚተላለፉ ውሳኔዎች ተቀባይነት የላቸውም” ሲል በአቶ ጌታቸው ረዳ የሚመራው ቡድን ባወጣው የአቋም መግለጫ አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 13/2016 ዓ.ም፡- በሐወልቲ ሰማእታት አደራሽ በመካሄድ ላይ ባለው የህወሓት ጉባኤ የሚተላለፉ ውሳኔዎች ተቀባይነት የላቸውም ሲል በአቶ ጌታቸው…
ዜና
በአርሲ ዞን በተፈጸመ ጥቃት አንድ ካህንን ጨምሮ ስድስት ሰዎች መገደላቸው ተነገረ
አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 11/ 2016 ዓ/ም፦ በኦሮሚያ ክልል በአርሲ ዞን አሰኮ ወረዳ በሳምንቱ አጋማሽ ላይ በተፈጸመ አሰቃቂ ጥቃት የአካባቢውን የኦርቶዶክስ…
ዜና
በባሕር ዳር ከተማ በተፈጠረ ከፍተኛ የጸጥታ ስጋት ምክንያት እንቅስቃሴዎች መቆማቸው ተነገረ
አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 10/ 2016 ዓ/ም፦ በአማራ ክልል መዲና ባሕር ዳር ዛሬ ከሰዓት በኋላ በተጠራ የስራ ማቆም አድማ ጥሪ በተፈጠረ…
ጥልቅ ትንታኔ
ጥልቅ ትንታኔ፡ የኢትዮጵያ ውጭ ምንዛሪ አስተዳደር ማሻሻያው አሉታዊ ወይንስ አዎንታዊ ለውጥ?
አዲስ አበባ፣ ነሃሴ8/2016 ዓ/ም፦ የኢትዮጵያ የውጭ ምንዛሬ ሥርዓት ከፍተኛ ለውጥ እያስመዘገበ እንደሆነ በሰፊው እየተስተዋለ ይገኛል:: ከቅርብ ዓመታት ወዲህ የብር ዋጋ…
ዜና
የህወሓት ህጋዊ ዕውቅና እንዲመለስ የተደረጃ ትግል እና ከፍተኛ የፖለቲካ ድርድር እናካሂዳለን ሲሉ አቶ ጌታቸው ረዳ ገለጹ፣ ፓርቲው ጉባኤውን ማካሄድ ጀምሯል
አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 7/2016 ዓ.ም፡- የህዝባዊ ወያነ ሃርነት ትግራይ (ህወሓት) ምክትል ሊቀመንበር እና #የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት አቶ ጌታቸው…
ዜና
በህወሓት አመራሮች መካከል የተፈጠረውን ልዩነት ተከትሎ በትግራይ የድጋፍም ይሁን የተቃውሞ ሰልፎች ተከለከሉ
አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 6/2016 ዓ.ም፡- የህወሓት ሊቀመንበር ደብረጺዮን ገ/ሚካኤል (ዶ/ር) ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለፓርቲያቸው የሰጠውን በልዩ ሁኔታ የመመዝገብ ውሳኔ እንደማይቀበሉት…
ዜና
ዜና: ምርጫ ቦርድ “ህወሓት በልዩ ሁኔታ እንደ ፖለቲካ ፓርቲ እንዲመዘገብ” መወሰኑን አስታወቀ፣ “ሕጋዊ ሰውነቱ ወደ ነበረበት አልተመለሰም” ብሏል
አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 3/2016 ዓ.ም፡- የህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) በኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ “በልዩ ሁኔታ እንደ ፖለቲካ ፓርቲ” መመዝገቡ…
ዜና
ዜና: አቶ ጌታቸው ረዳ ህወሓት በሚያካሂደው ቀጣይ ጉባኤ እንደማይሳተፉ አስታወቁ
አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 3/2016 ዓ.ም፡- የትግራይ ክልል ግዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት እና የህወሓት ምክትል ሊቀመንበር አቶ ጌታቸው ረዳ ፓርቲያቸው በሚያካሂደው ጉባኤ…
ዜና
ዜና: “በትግራይ የሚካሄዱ ሁሉም የፖለቲካ እንቅስቃሴዎች በሰላማዊ መንገድ ብቻ ሊፈቱ ይገባቸዋል” – የትግራይ ጸጥታ አካላት ከፍተኛ አመራሮች
አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 3/2016 ዓ.ም፡- በትግራይ የሚካሄዱ ማናቸውም የፖለቲካ እንቅስቃሴዎች በሰላማዊ መንገድ ብቻ ሊፈቱ እንደሚገቡና የህዝቡን ሰላም እና ደህንነትን ለማደፍረስ…
ዜና
መንግስት የዋጋ ጭማሪ በሚያደርጉ ነጋዴዎች ላይ እርምጃ እየወሰደ ባለበት ወቅት ሻጮች የዋጋ ጭማሪ ማድረጋቸውን ቀጥለዋል
በይስሓቅ እንድሪስ @EndrisYish13226 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 2/ 2016 ዓ/ም፦ መንግስት የውጭ ምንዛሬ ተመን በገበያ እንዲወሰን የሚያስችል የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ፖሊሲ…
ዜና
ዜና: “ከኢትዮጵያ ጋር በተፈራረምነው የመግባቢያ ሰነድ ዙሪያ የግብጽ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የሰጡት አስተያየት ተቀባይነት የለውም” – ሶማሊላንድ
አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 2/2016 ዓ.ም፡- በኢትዮጵያ እና በሶማሊላንድ መካከል የተደረሰውን የመግባቢያ ሰነድ አስመልክቶ የግብጽ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ባድር አብደላቲ የሰጡት…
ርዕሰ አንቀፅ
ከህግ አግባብ ውጭ በኦነግ አመራሮች ላይ የተፈጸመው እስር በኢትዮጵያ የፍትህ ስርዓት ላይ አደጋ ነው
አዲስ አበባ ሐምሌ 26/ 2016 ዓ/ም፦ በቅርቡ ጥቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ከተለያዩ የተቃዋሚ ፖለቲካ ፓርቲ መሪዎች ጋር ያደረጉት ውይይትን የመንግስት…
ዜና
ዜና፡ መንግስት በአማራ እና ኦሮሚያ ክልሎች ከሚንቀሳቀሱ የታጠቁ ኃይሎች ጋር “በሚስጥር” ንግግር እያደረገ መሆኑን ጠ/ሚ አብይ አህመድ ገለጹ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26/ 2016 ዓ/ም፦ መንግስት በአማራ እና ኦሮሚያ ክልል ከሚንቀሳቀሱ የታጠቁ ኃይሎች ጋር በሚስጥር ንግግር እያደረገ መሆኑን ጠ/ሚ…
ዜና
በ2016 በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች ወቅታዊ ሁኔታ በሚል ምክንያት ሰዎች ለዘፈቀደ እስር እንዲሁም ለአስገድዶ መሰወር ተዳርገዋል – ኢሰመኮ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24/2016 ዓ.ም፡- በ2016 ዓ.ም በበርካታ የኢትዮጵያ አከባቢዎች በተለምዶ ወቅታዊ ሁኔታ በሚል ምክንያቶች ሳቢያ ሰዎች ለዘፈቀደ እስር እንዲሁም…
ዜና
“በህወሓት አመራር መካከል የተፈጠረው ክፍፍል፣ ሙስና እና ብልሹ አሰራር የትግራይን ቀውስ እያባባሰው ነው” – አቶ ጌታቸው ረዳ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23/2016 ዓ.ም፡- የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት እና የህወሓት ምክትል ሊቀመንበር አቶ ጌታቸው ረዳ በፓርቲያቸው አመራር ላይ የሰላ…
ዜና
ዜና፡ የኤርትራ ክስ የኢትዮጵያን አየር መንገድ ስም የማጥፋት ሥራ በመሆኑ ክሱ ተቀባይነት የለውም_ አቶ መስፍን ጣሰው
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23/ 2016 ዓ/ም፦ የኢትዮጵያ አየር መንገድ፤ ከኤርትራ ሲቪል አቬሽን ባለሥልጣን የቀረበበትን ክስ “የአየር መንገዱን ስም የማጥፋት ሥራ…
ቢዝነስ
ኢትዮጵያ ገበያ መር የውጭ ምንዛሬ ፖሊሲ ተግባራዊ አደረገች፣ የኑሮ ውድነት ሊከሰት እንደሚችል የጠቆመው መንግስት የደመወዝ ጭማሪ አደርጋለሁ ብሏል
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22/2016 ዓ.ም፡- የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ከዛሬ ሐምሌ 22 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ ተግባራዊ የሚደረግ የውጭ ምንዛሪ አስተዳደር…
ዜና
በባህርዳር ከተማ ከምሽቱ 3 ሰዓት በኋላ የሰውም ሆነ የመኪና እንቅስቃሴ ተከለከለ፤ ባጃጅ ከምሽቱ 12 በኋላ ማንቀሳቀስ እንደማይቻል ተገልጿል
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22/2016 ዓ.ም፡-የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ጸጥታ ምክር ቤት የተለያዩ የክልከላ ውሳኔዎችን ማሳለፋን አስታወቀ። የአስተዳደሩ ጸጥታ ምክር ቤት…
ዜና
በደራ ወረዳ ታጣቂዎች በፈጸሙት ጥቃት ሶስት ሰዎች ተገደሉ፣ በሰላሌ ዩኒቨርስቲ የ12ኛ ክፍል ፈተና የወሰዱ 400 ተማሪዎች ወደ ቤታችን መመለስ አልቻልንም ብለዋል
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20/2016 ዓ.ም፡- በኦሮምያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ደራ ወረዳ ታጣቂዎቸ በፈጸሙት አዲስ ጥቃት ሶስት ነዋሪዎች መገደላቸውን፣ አንድ…
ዜና
በትግራይ ያለውን የረሃብ ቀውስ የሳተላይት ምሥሎች እና የዶክተር ምስክርነት አመለከቱ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19/ 2016 ዓ/ም፦ በትግራይ ክልል አስከፊ የሆነ የሰብዓዊ ቀውስ እና የረሀብ አደጋ እየተባባሰ መምጣቱን ቢቢሲ ከሳተላይት ምስሎች…
ጥልቅ ትንታኔ
በትግራይ እየተስፋፋ ያለው እገታ እና ጥቃት የክልሉን የማገገም ሂደት አደጋ ላይ ጥሏል
በሞላ ምትኩ @MollaAyenew አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18/ 2016 ዓ/ም፦ የትግራይ ህዝብ ለሁለት አመታት በዘለቀው ጦርነት የከፋ መከራን አሳልፏል። ምንም እንኳ…
ዜና
ከኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት ጋር ግንኙነት አላችሁ በሚል በሻሸመኔ ከ15 በላይ ተማሪዎች ለወራት ፍርድ ቤት ሳይቀርቡ በእስር ላይ እንደሚገኙ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18/2016 ዓ.ም፡- ከኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት ጋር ግንኙነት አላችሁ በሚል ከ15 በላይ የሚሆኑ ተማሪዎች በኦሮምያ ክልል ምዕራብ አርሲ…
ዜና
የአማራ ክልል መንግስት ከታጣቂዎች ጋር “በየትኛውም አደራዳሪ ወገን ለመደራደር ዝግጁ ነኝ” አለ፣ በክልሉ ሰላማዊ የትራንስፖርት እንቅስቃሴ አለመኖሩን አምኗል
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18/2016 ዓ.ም፡- የአማራ ክልል መንግስት በክልሉ ከሚንቀሳቀሱ ታጣቂዎች ጋር “በየትኛውም አደራዳሪ ወገን ለመደራደር ዝግጁ” መሆኑን አስታወቀ። የክልሉ…
ዜና
አይናችን እያየ ነው የአፈር ናዳው ያንን ሁሉ ህዝብ የበላው፤ ሁኔታው በጣም አስከፊ ነው_ የገዜ ጎፋ ወረዳ ኮሚዩኒኬሽን ቢሮ ሃላፊ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17/ 2016 ዓ/ም፦ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ ሰኞ ሐምሌ…
ዜና
ኤርትራ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከመስከረም በኋላ ወደ አስመራ እንዳይበር ክልከላ አደረገች
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17/ 2016 ዓ/ም፦ በኤርትራ የትራንስፖርት እና ኮሚዩኒኬሽን ሚኒስቴር የሲቪል አቪዬሽን ባለሥልጣን የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከመስከረም 20/ 2017 በኋላ…
ዜና
“ጽንፈኛ ታጣቂዎች በሰሜን ጎጃም ዞን በርካቶችን ገድለዋል 13 የሚሆኑትን አስረዋል” ሲል የአማራ ክልል መንግስት አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17/2016 ዓ.ም፡- “ጽንፈኛ ታጣቂዎች በአማራ ክልል በሰሜን ጎጃም ዞን፣ በደቡብ ሜጫ ወረዳ ልዩ ስሙ ገርጨጭ በሚባል አካባቢ…
ዜና
ለአጋቾቹ የምንከፍለው ገንዘብ ስለሌለን በየገበያው እና በየመንደሩ እየለመንን ነው የምንገኘው_ የታጋቾች ቤተሰቦች
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13/ 2016 ዓ/ም፦ ከሁለት ሳምንት በፊት በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን በገርበ ጉራቻ ከተማ አቅራቢያ በታጣቂዎች ታግተው…
ርዕሰ አንቀፅ
የፀጥታ ተቋማት ለገንዘብ ሲባል የሚደረግን እገታ ማስቆም አለመቻል ብሔራዊ ቀውስ ነው፤ እርምጃ የመውሳጃ ጊዜው አሁን ነው!
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12/ 2016 ዓ/ም፦ በያዝነው ወር መጀመሪያ ሳምንት ኢትዮጵያውያን የሰሙት ዜና እጅግ የሚረብሽ ነው። ዜናው ከ150 በላይ የሚሆኑ…
ዜና
ኢትዮጵያ በረሃብ ተጠቂ ከሆኑ ሀገራት ተርታ ተካተተች፤ 13 ሚሊዮን ዜጎች አስቸኳይ የምግብ እርዳታ ይሻሉ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ12/ 2016 ዓ/ም፦ የተባበሩት መንግስታት የምግብ እና የእርሻ ድርጅት እና የአለም የምግብ ፕሮግራም (FAO-WFP) አዲስ ባወጡት ሪፖርት፤ ኢትዮጵያ…
ዜና
በአማራ ክልል በሱዳናውያን መጠለያ አቅራቢያ በተደረገ ውጊያ ዘጠኝ የፌደራል ፖሊስ አባላት ተገድለዋል፣ ስደተኞች ተጎድተዋል ተባለ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11/2016 ዓ.ም፡- በአማራ ክልል በሱዳናውያን መጠለያ ካምፕ አቅራቢያ በመንግስት የፀጥታ ሀይሎች እና በታጣቂዎች መካከል በተደረገ ውጊያ የመንግስት…
ዜና
ህወሓት በ50 አመታት ታሪኬ አጋጥሞኝ የማያውቅ ፈተና ውስጥ ነኝ አለ፣ በቀጣይ ሳምንታት የፓርቲ ጉባኤየን ለማካሄድ ወስኛለሁ ብሏል
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10/2016 ዓ.ም፡- የህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) ለ11 ቀናት ሳካሂደው የነበረው የፓርቲው ከፍተኛ አመራር ስብሰባ እና ግምገማ…
ዜና
የትግራይ ተፋነቃዮችን ወደ ቀያቸው መመለስ የዘገየው “በአማራ ክልል በኩል የተደረገው ዝግጅት ዝቅተኛ በመሆኑ ነው” – ሌተናል ጀነራል ታደሰ ወረደ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8/2016 ዓ.ም፡- የትግራይ ክልል ተፋነቃዮችን ወደ ቀያቸው የመመለሱ ተግባር የዘገየው “በአማራ ክልል በኩል የተደረገው ዝግጅት ዝቅተኛ በመሆኑ…
ዜና
ኦፌኮ በአቶ በቀለ ገርባ ምትክ አቶ ሙላቱ ገመቹን ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዝዳንት አድርጎ መረጠ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8/2016 ዓ.ም፡- የኦሮሞ ፌደራሊስ ኮንግረስ ፓርቲ (ኦፌኮ) በአቶ በቀለ ገርባ ምትክ አቶ ሙላቱ ገመቹን ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዝዳንት…
ዜና
በዩኒቨርስቲ ተማሪዎቹ እገታ እጄ የለበትም ሲል የኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት አስተባበለ፣ ለእገታው ተጠያቂ መሆን ያለበት መንግስት ነው ብሏል
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5/2016 ዓ.ም፡-ከአማራ ክልል ወደ አዲስ አበባ ሲጓዙ በታጣቂዎች በታገቱ የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ላይ ምንም አይነት አስተዋጽኦ የለኝም ሲል…
ዜና
መንግስት የታገቱ ተማሪዎች ተለቀዋል እያለ ሀሰተኛ መረጃ እያሰራጨብነው ሲሉ የታጋች ቤተሰቦች ማዘናቸውን አስታወቁ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4/2016 ዓ.ም፡- በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ገርበ ጉራቻ ከተማ አቅራቢያ ታፍነው የተወሰዱ ከ160 በላይ ተማሪዎች መለቀቃቸውን…
ዜና
የደቡብ ሱዳን ብሔራዊ ምክር ቤት የናይል ተፋሰስ ሀገራት የትብብር ማዕቀፍ ስምምነትን አጸደቀ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4/2016 ዓ.ም፡-የደቡብ ሱዳን ብሄራዊ ፓርላማ ከበርካታ ምክክር በኋላ የናይል ተፋሰስ ኢኒሼቲቭ የትብብር ማዕቀፍ ስምምነትን ሐምሌ 1 ቀን…
ዜና
ዜና: በሱዳን በመካሄድ ላይ ያለው ጦርነት ወደ ስደተኞች መጠለያ ጣቢያ እየተቃረበ በመምጣቱ በኢትዮጵያ እና ኤርትራ ስደተኞች ላይ ስጋት ፈጥሯል – ሂዩማን ራይት ዎች
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3/2016 ዓ.ም፡-በምስራቅ ሱዳን የሚገኙ ስደተኞች ህይወታቸው አደጋ ላይ ወድቋል ሲል ሂዩማን ራይት ዎች ገለጸ፤ ጦርነቱ የሱዳን አጎራባች…
ዜና
ዜና: ከሶስት ቀናት መጉላላት በኋላ ሁለት ሺ 200 የሚጠጉ የፀለምት ወረዳ ተፈናቃዮች ወደ ቀያቸው መመለሳቸው ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27/2016 ዓ.ም፡- በአማራ ክልል የሀገር ሽማግሌዎች እና ተፈናቃዮችን የማስመለስ ሃላፊነት በተሰጣቸው የትግራይ ክልል ባለስልጣናት አለመስማማት ሳቢያ ከሶስት…
ዜና
ዜና: በአንካራ የተገናኙት ኢትዮጵያ እና ሶማልያ “ልዩነታችንን በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት ዝግጁ ነን፣ በድጋሚ በነሃሴ ወር ተገናኝተን እንመክራለን” አሉ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25/2016 ዓ.ም፡- በቱርክ መንግስት አመቻችነት በኢትዮጵያ እና ሶማሊያ መካከል ትላንት ሰኔ 24 ቀን 2016 ዓ.ም በአንካራ ሲካሄድ…
ዜና
ዜና: 1500 የሚጠጉ የሰሜን ምዕራብ ትግራይ ዞን ተፈናቃዮች ወደቀያቸው መመለሳቸው ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24/2016 ዓ.ም፡- በትግራይ ክልል ከሰሜን ምዕራብ ዞን ጸለምት ወረዳ ተፈናቅለው የነበሩ ነዋሪዎች ወደ ቀያቸው መመለስ መጀመራቸው ተገለጸ።…
ዜና
ክልሎች ለተረጂዎች የሚያስፈልጋቸውን እርዳታ 70 በመቶው እራሳቸው እንዲያቀርቡ የፌደራል መንግስቱ ወሰነ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22/2016 ዓ.ም፡- በሁሉም ክልሎች የሚገኙ የአደጋና ስጋት አመራር ኮሚሽኖች በየክልሎቻቸው መሬት በመውሰድ አምርተው እርዳታ የሚፈልጉ ዜጎችን እራሳቸውን…
ዜና
የሶማሌ ክልል የምክር ቤት አባል የነበሩት ጁዌሪያ መሐመድ ቤተሰቦች ተገቢውን ፍትህ አለማግኘታቸውን ገለጹ
በብሩክ አለሙ @Birukalemu21 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21/2016 ዓ/ም፦ በጅግጅጋ ከተማ አየር ማረፊያ ቅጥር ግቢ ውስጥ በፌዴራል ፖሊስ አባል በጥይት ተመተው…
ዜና
ዜና: በምስራቅ ሐረርጌ ባቢሌ ወረዳ ከ80 በላይ ዋቄፋና አማኞች ፖሊስ በቁጥጥር ስር እንዳዋላቸው ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21/2016 ዓ.ም፡- የኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሐረርጌ ዞን ባቢሌ ወረዳ ፖሊስ የአምልኮ ስርአት በመፈጸም ላይ በነበሩ የዋቄፈና አማኞች…
ዜና
በአማራ ክልል እየተካሄደ ካለው ግጭት ጋር ተያይዞ ቁጥጥር ስር የሚገኙ ፖለቲከኞች፣ ጋዜጠኞችና ምሁራን እንዲፈቱ ተጠየቀ
የፌደራል መንግስት የፕሪቶሪያውን ስምምነት ሙሉ በሙሉ ተግባራዊና ተፈፃሚ እንዲያደርግም ተጠይቋል አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19/2016 ዓ.ም፡-በአማራ ክልል በመንግስት የጸጥታ ሀይሎች እና…
ዜና
ዜና: በትግራይ በክልሉ ሴቶች ላይ እየተፈጸመ ነው ያሉትን ግፍ የሚቃወም እና ጾታዊ ጥቃት እንዲቆም የሚጠይቅ ሰላማዊ ሰልፍ ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18/2016 ዓ.ም፡- በመቀለ ከተማ ዛሬ ሰኔ 18 ቀን 20016 ዓ.ም በክልሉ ሴቶች ላይ በመፈጸም ላይ ያለውን ግፍ…
ዜና
በዋግ ኽምራ ዞን ድርቅ ባስከተለው የኩፍኝ ወረርሽኝ የ15 ህፃናት ህይወት አለፈ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14/ 2016 ዓ/ም፦ በአማራ ክልል ዋግ ኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር ድርቅ ባስከተለው የኩፍኝ ወረርሽኝ የ15 ህፃናት ህይወት ማለፉን…
ዜና
በቀራንዮ ከተማ ‘በመንግስት ሃይሎች’ የተፈፀመውን አሰቃቂ ግድያን ተከትሎ ነዋሪዎች በፍርሃት ውስጥ መሆናቸውን ገለፁ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13/2016 ዓ.ም፡- በአማራ ክልል ምስራቅ ጎጃም ዞን በቀራንዮ ከተማ ከሳምንት በፊት ሰኔ 7 ቀን 2016 ዓ.ም የተፈጸመውን…
ዜና
ከአላማጣ ወደ መቀለ የሚወስደው መንገድ የመዘጋት እና የተሽከርካሪዎች እንቀስቃሴ መስተጓጎል ክስተት መፈጠሩን ነዋሪዎችና የአካባቢው አስተዳደር ገለጹ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12/2016 ዓ.ም፡- አዲስ አበባን ከትግራይ የሚያገናኘው ዋናው መንገድ በራያ አላማጣ ከተማ ባላፉት ሶስት ቀናት በሰዓታት ልዪነት የመዘጋትና…
ዜና
ሕጋዊ ሰነድ የሌላቸው ኢትዮጵያውያን ከሶማሊያዋ ግዛት ፑንትላንድ ለቀው እንዲወጡ ትዕዛዝ ተላለፈ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11/2016 ዓ.ም. :- የሱማሊያ ግዛት ያሆነው የፑንትላንድ አስተዳደር ሕጋዊ ሰነድ ሳይኖራቸው በጋሮዌ ከተማ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች በአስሸኳይ…
ዜና
በሰሜን ሸዋ ዞን ደራ ወረዳ ታጣቂዎች በፈጸሙት ጥቃት አራት ሰዎች ተገደሉ፣ የአከባቢው ባለስልጣናት እና ነዋሪዎች “የፋኖ ታጣቂዎችን” ተጠያቂ አድርገዋል
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11/2016 ዓ.ም፡-ባሳለፍነው ሳምንት በኦሮምያ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን ደራ ወረዳ ታጣቂዎች በፈጸሙት ጥቃት በትንሹ አራት ሰዎች መገደላቸው…
ርዕሰ አንቀፅ
የትጥቅ ግጭት ባለበት፣ ቋሚ ቁርጠኝነት እና የፖለቲካ መፍትሄ በሌለበት ትጥቅ ማስፈታት፤ ለኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላም አያመጣም! ዳግም እንዲታሰብበት ጥሪ እናቀርባለን!
ኢዲስ አበባ፣ ሰኔ 8/ 2016 ዓ/ም፦ የጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ አስተዳደር የኢትዮጵያን ቀውሶች ወደ ሰላማዊ እና የተረጋጋ ሁኔታ ለማሸጋገር ከብሔራዊ…
ዜና
በሀገሪቱ በ2023 ከተመዘገቡ የሰብአዊ መብት ጥሰቶች መካከል 70 በመቶ የሚሆኑት በመንግስት የጸጥታ ሀይሎች የተፈጸሙ ናቸው – የመንግስታቱ ድርጅት
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7/2016 ዓ.ም፡-የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብአዊ ጉዳዮች ከፍተኛ ኮሚሽን ቢሮ በኢትዮጵያ የሰብአዊ መብት ሁኔታን አስመልክቶ በቅርቡ ይፋ ባደረገው…
ዜና
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አጠቃላይ ሀብቱ 672 ቢሊየን ብር ቢደርስም 367 ቢሊየን ብሩ በዕዳ የተመዘገበ ነው ተባለ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7/2016 ዓ.ም፡-የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል እና የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በቅርቡ በሚያካሂደው የኃይል ሽያጭ ታሪፍ ማሻሻያ ዙሪያ ከተቋማት እና…
ዜና
ዜና፡ ከአዋሽ አርባ ወደ አዲስ አበባ የተዘዋወሩት ፖለቲከኞች ፍርድ ቤት ቀረቡ፤ ሶስት ጋዜጠኞች “አካልን ነጻ የማውጣት” አቤቱታ አቀረቡ
አዲስ አበባ ሰኔ 6/ 2016 ዓ/ም፦ ህዳር 30 ተጠርቶ ከነበረው ሰልፍ ጋር ተያይዞ ከሁለት ወራት በላይ አዋሽ አርባ የወታደራዊ ካምፕ…
ዜና
ለፓርላማ የቀረበው ያለ ፍርድ ቤት ትዕዛዝ መገናኛዎችን መጥለፍ የሚፈቅድ ረቂቅ አዋጅ ተቃዋሚዎችን ማሳደጃ እንዳይሆን የምክር ቤቱ አባላት አሳሰቡ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6/2016 ዓ.ም፡- ለፓርላማ የቀረበው “በወንጀል የተገኘ ንብረትን ሕጋዊ ከማስመሰል ወይም ሽብርተኝነትን በገንዘብ ከመርዳት ወንጀል ጋር በተያያዘ ያለ…
ዜና
ዜና፡ ያለ ፍርድ ቤት ትዕዛዝ መገናኛዎችን መጥለፍ የሚፈቅድ ረቂቅ አዋጅ ለፓርላማ ቀረበ
አዲስ አበባ ሰኔ 5/ 2016 ዓ/ም፦ በወንጀል የተገኘ ንብረትን ሕጋዊ ከማስመሰል ወይም ሽብርተኝነትን በገንዘብ ከመርዳት ወንጀል ጋር በተያያዘ ያለ ፍርድ…
ዜና
የ2017 በጀት ዓመት የፌዴራል መንግስት በጀት 971 ነጥብ 2 ቢሊዮን ብር ሆኖ ቀረበ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5/2016 ዓ.ም፡-የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባካሄደው በ31ኛ መደበኛ ስብሰባው፤ ገንዘብ ሚኒስቴር ያቀረበውን የ2017 የፌዴራል መንግስት የካፒታል እና…
ዜና
በአላማጣ በተካሄደው የተቃውሞ ሰልፍ የአንድ ሰው ህይወት አለፈ፤ ነዋሪዎቹ የህወሓት ታጣቂዎች ከአካባቢው እንዲወጡ ጠየቁ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4/ 2016 ዓ/ም፦ ባሳለፍነው ሳምንት መገባደጃ የአላማጣ ከተማ ነዋሪዎች የመብራት ኃይል ሰራተኛ “በህወሃት ታጣቂዎች” ተገድሏል በማሉን ተከትሎ…
ዜና
ዜና: ቋሚ ኮሚቴው ቃሊቲ ማረሚያ ማዕከል ድረስ በመሄድ አቶ ክርስቲያን ታደለን ጎብኝቻለሁ አለ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4/2016 ዓ.ም፡- የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የህግ እና ፍትህ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በፌደራል ማረሚያ ቤት በህግ ጥላ…
ዜና
በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን በአንድ ሳምንት ሁለት አመራሮች ‘በታጠቁ አካላት’ ተገደሉ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30/ 2016 ዓ/ም፦ በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን በአንድ ሳምንት ሁለት አመራሮች ‘በታጠቁ አካላት’ ተገደሉ። በክልሉ የሰሜን…
ዜና
ዜና: የኢትዮጵያ ጦር ከሶማሊያ ለቆ እንዲወጣ አንፈልግም ሲሉ የሶማሊያ ፌደራል መንግስት አካል የሆኑት “ጁባላንድ” እና “ደቡብ ምዕራብ” ግዛቶች ገለጹ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28/2016 ዓ.ም፡- የሶማሊያ ፌደራል መንግስት አካል የሆኑት “ጁባላንድ” አስተዳደር እና “ደቡብ ምዕራብ” በሚል የሚጠራው የሶማሊያ ግዛት አስተዳደር…
ዜና
“በትግራይ ክልል የዘር ማጥፋት ወንጀል እንደተፈጸመ የሚያሳዩ ጠንካራ ማስረጃዎች አሉ” ፡ ሪፖርት
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28/ 2016 ዓ/ም፦ ተቀማጭነቱን በ #አሜሪካ ያደረገ ኒው ላይንስ ኢንስቲትዩት የተባለ ተቋም፣ “የኢትዮጵያ ኃይሎች በትግራይ ጦርነት ወቅት…
ዜና
ዜና: የተወካዮች ምክር ቤት ህወሓት ዳግም ህጋዊ ፓርቲ እንዲሆን ያስችለዋል የተባለውን አዋጅ አጸደቀ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27/2016 ዓ.ም፡-የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ የምርጫ፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባና የምርጫ ስነ ምግባር ማሻሻያ አዋጅን በአብላጫ ድምፅ…
ዜና
የቀድሞ የኢዜማ ሊቀመንበር አቶ የሺዋስ አሰፋ “ሁከት በማነሳሳት” ወንጀል ተጠርጥረው መታሰራቸውን የቤተሰብ አባል ገለፁ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27/2016ዓ/ም:- የቀድሞ የኢዜማ ሊቀመንበር አቶ የሺዋስ አሰፋ “ሁከት በማነሳሳት” ተጠርጥረው አርብ ግንቦት 23 ቀን በፖሊስ ቁጥጥር መዋላቸውን…
ፖለቲካ
የኤፍራታ ግድም ወረዳ አስተዳዳሪ ተገደሉ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26/2016 ዓ.ም፡-የኤፍራታ ግድም ወረዳ አስተዳዳሪ መገደላቸው ተገለጸ። ከወረዳው የኮሙዩኒኬሽን ያገኘነው መረጃ እንደሚያሳየው ዋና አስተዳዳሪው የተገደሉ በአከባቢው በሚንቀሳቀሱ…
ዜና
የአውሮፓ ህብረት በኢትዮጵያ “በተለያዩ እስር ቤቶች የሚገኙ የሰብአዊ መብት ተቆርቋሪዎችን” ጨምሮ ለስምንት አካላት የዕውቅና ሽልማት አበረከተ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23/2016 ዓ.ም፡- በአዲስ አበባ የሚገኘው የአውሮፓ ህብረት በሀገሪቱ የተለያዩ እስር ቤቶቸ የሚገኙ የሰብአዊ መብት ተሟጋቾችን ጨምሮ ለስምንት…
ዜና
ምርጫ ቦርድ በእስር ላይ በሚገኙት የኦነግ አመራሮች ዙሪያ ያደረገው ክትትል ፍሬ እንዳላፈራለት አስታወቀ፣ ቋሚ ኮሚቴው ጥረት ያድርግልኝ ሲል በደብዳቤ ጠይቋል
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22/2016 ዓ.ም፡- የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ ፍርድ ቤት በነጻ ቢያሰናብታቸውም ከእስር ባልተለቀቁት የኦነግ አመራሮች ዙሪያ ያደረኩት ክትትል ፍሬ…
ዜና
“ሀገራዊ የምክክር ሂደቱ ወደ ሶስተኛው ምዕራፍ መሸጋገሩን በይፋ አበስራለሁ” – የምክክር ኮሚሽኑ ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን አርአያ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21/2016 ዓ.ም፡-የኢትዮጵያ ብሔራዊ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በክልል ደረጃ የሚደረገዉ የምክክር ምዕራፍ በአዲስ አበባ ከተማ ዛሬ ግንቦት 21…
ዜና
ዜና: በኢትዮጵያ የሚፈጸሙ ግድያዎች እና የሰብአዊ መብቶች ጥሰቶች አሳሳቢነታቸው ጨምሯል – ኢሰመኮ
በአማራና በኦሮሚያ ክልሎች ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ተኩስ አቁም እንዲደረግ ጠይቋል አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21/2016 ዓ.ም፡-የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን “በኢትዮጵያ በተለያዩ…
ዜና
ዜና፡ አብን የህወሓት ታጣቂዎች በራያ ወረዳወችና በአላማጣ “የንጹሃን ግድያና ዝርፊያ ፈጽመዋል” አለ፤ ህወሓት “በሰብአዊ መብት ጥሰት” ተጠያቂ እንዲሆን ጠየቀ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19/ 2016 ዓ/ም፦ አማራ ብሄራዊ ንቅናቄ (አብን) “የህወሓት ታጣቂዎች በራያ ወረዳወችና በአላማጣ ከተማና ዙሪያውን የሚገኙ አካባቢዎችን በንፁሃን…
ዜና
በአማራ ክልል የተፈጠረው የጸጥታ ችግር የኤች አይቪ ኤድስ ስርጭት እንዲስፋፋ፣ የፊስቱላ ተጠቂዎች ቁጥር እንዲጨምር አድርጓል – የክልሉ ጤና ቢሮ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17/2016 ዓ.ም፡-በአማራ ክልል የተፈጠረው የጸጥታ ችግር የኤች አይቪ ኤድስ ስርጭት እንዲስፋፋ ማድረጉ ተገለጸ፤ የጸጥታ ችግሩ የፊስቱላ ተጠቂ…
ዜና
“በምዕራብ ትግራይ ተፈናቃዮችን ለመመለስ በፌደራል መንግስቱ በኩል ምንም አይነት እንቅስቃሴ እየተደረገ አይደለም” – ሌተናንት ጀነራል ታደሰ ወረደ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12/2016 ዓ.ም፡- የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር በምዕራብ ትግራይ ተፈናቃዮችን ወደቀያቸው ለመመለስ ዝግጅቱን ቢጨርስም ከፌደራል መንግስቱ በኩል ምንም አይነት…
ርዕሰ አንቀፅ
ቅሬታዎች እያሉ ኢትዮጵያ በሽግግር ፍትህን ስራ ላይ የማዋል ሂደቷን መቀጠሏ ለእውነተኛ ፍትህ እና እርቅ ስጋት እየጣለ ነው፤ ክለሳ እና ማስተካከያ እንዲደረግ ጥሪ እናቀርባለን!
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9/2016 ዓ.ም፡- በፖለቲካ ጥቃት ሰለባ የሆኑ ዜጎቿ ፍትህ እንዲያገኙ፣ ተጠያቂነት እና እርቅ እንዲሰፍን ለማስቻል ኢትዮጵያ ከቅርብ ግዜያት…
ዜና
አሜሪካ በኢትዮጵያ ጊዜያዊ ሀገር አቀፍ የተኩስ አቁም እንዲደረግ ጠየቀች
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8/2016 ዓ.ም፡- በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋ ትላንት ግንቦት 7 ቀን 2016 ዓ.ም የሀገራቸውን ዋነኛ ፖሊስ ባመላከቱበት…
ዜና
በኢትዮጵያ ከ500 በላይ ሰዎችን ለሞት የዳረገውን የኮሌራ ወረርሽኝ ለመከላከል የአውሮፓ ህብረት 1 ሚሊየን ዩሮ መደበ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5/ 2016 ዓ/ም፦ የአውሮፓ ህብረት በኢትዮጵያ የተከሰተውን የኮሌራ ወረርሽኝ ለመከላከል የሚውል የ1 ሚሊዮን ዩሮ አስቸኳይ የሰብአዊ ድጋፍ…
ዜና
ጠ/ሚኒስትሩ እና ርዕሰ መስተዳደሩ በመሳሪያ የተደገፈ ትግል ለሚያካሂዱ የአማራ ክልል ታጣቂዎች “መገዳደል ይብቃን” ሲሉ ጥሪ አቀረቡ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5/2016 ዓ.ም፡- ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ እና የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አቶ አረጋ ከበደ በአማራ ክልል መሳሪያ…
ዜና
ኮሚሽኑ በበቴ ኡርጌሳ ግድያ ዙሪያ ሲያካሂደው የነበረውን ምርመራ ለማቋረጥ መገደዱን አስታወቀ፣ በግድያው የመንግስት የጸጥታ ሀይሎች እጅ እንዳለበት የሚያመላክት ምስክርነት መሰብሰቡንም አመላክቷል
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 29/2016 ዓ.ም፡- የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) የኦሮሞ ነጻነት ግንባር የፖለቲካ ኦፊሰር በሆኑት በበቴ ኡርጌሳ ግድያ ላይ…
ዜና
የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ሀይል በህወሓት ላይ ያቀረበውን ክስ አስተባበለ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 29/2016 ዓ.ም፡- በመሐመድ ሐምዳን ዳጋሎ (ሔሜቲ) የሚመራው የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ሀይል የህወሓት ሀይሎች በአልቡርሃን የሚመራው የሱዳን መደበኛ…
ዜና
በአማራ ክልል በሚገኝ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት መጠለያ ካምፕ ላይ ጥቃት ተፈጸመ፤ የሱዳን ስደተኞች ለቀው ለመውጣት ተገደዋል
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 26/2016 ዓ.ም፡- በአማራ ክልል በሚገኝ ኩመር ተብሎ በሚጠራ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት መጠለያ ካምፕ ላይ ታጣቂዎች ባደረሱት ተከታታይ…
ዜና
ዜና: ሶማሌላንድ እና ኢትዮጵያ በሁለት ወራት ገደማ የመጨረሻውን ስምምነት ይፈራረማሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 22/2016 ዓ.ም፡- ለሶማሌላንድ እውቅና ለኢትዮጵያ የባሕር ኃይል የጦር ሠፈር በኪራይ የሚሰጠው ስምምነት በሁለት ወራት ገደማ ይፈረማል ተብሎ…
ዜና
በኢትዮጵያ የበልግ ዝናብ በሚያስከትለው ጎርፍ ሳቢያ ከአንድ ሚሊየን በላዩ ሰዎች ከቀያቸው ሊፈናቀሉ ይችላሉ ሲል የመንግስታቱ ድርጅት አስጠነቀቀ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 19/2016 ዓ.ም፡- በተያዘው የበልግ ወራት የሚኖረው ከፍተኛ ዝናብ በበርካታ የሀገሪቱ ክፍሎች የጎርፍ አደጋ እንዲከሰት ያደርጋል ሲል የመንግስታቱ…
ዜና
“በፕሪቶርያው ስምምነት መሠረት የህወሓት ታጣቂዎች ትጥቅ መፍታት አለባቸው” – የብሔራዊ ደህንነት ምክር ቤት
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 16/2016 ዓ.ም፡- የብሔራዊ ደህንነት ምክር ቤት ዛሬ ሚያዚያ 16 ቀን 2016 ዓ.ም ባወጣው መግለጫ በፕሪቶርያው የሰላም ስምምነቱ…
ዜና
ዜና: ከአላማጣ እና አከባቢዋ ተፈናቅለው ቆቦ እና ሰቆጣ የተጠለሉ ሰዎች ቁጥር 50 ሺ መሻገሩ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 15/2016 ዓ.ም፡- በቅርቡ በራያ አላማጣ አከባቢ ተከስቶ በነበረው አለመረጋጋት ሳቢያ ከቀያቸው ተፈናቅለው በሰሜን ወሎ ዞን ቆቦ ከተማ…
ዜና
ብልፅግና ፓርቲ ‘የሚዲያ ሠራዊት’ አቋቁሞ በሚቃወሙት እና በሚተቹት ላይ ስም ማጥፋት ዘመቻ እንደሚያካሂድ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 11/2016 ዓ.ም፡- በገዢው ብልፅግና ፓርቲ በተለይም በአዲስ አበባ ከተማ ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት ስር የሚንቀሳቀሱ እና ‘የሚዲያ ሠራዊት’…
ዜና
“ህወሓት መሣሪያ የታጠቀ ኃይል ኖሮት እስከቀጠለ ድረስ እንደ ሀገር ሰላም አይኖረንም” – ኢዜማ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 10/2016 ዓ.ም፡- የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ – ኢዜማ ዛሬ ሚያዚያ 10 ቀን 2016 ዓ.ም “መንግሥት ጦርነት የሚጎስመውን…
ዜና
“ህወሓት የፕሪቶሪያውን ስምምነት ሙሉ በሙሉ በመጣስ ለአራተኛ ዙር ሕዝባችን ላይ ወረራ ፈፅሟል” – የአማራ ክልል መንግሥት
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 9/2016 ዓ.ም፡- የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ባወጣው መግለጫ “ሕዝባዊ ወያኔ ሀርነት ትግራይ (ህወሓት) የፕሪቶሪያውን ስምምነት ሙሉ በሙሉ…
ዜና
በራያ አላማጣ በተከሰተው ግጭት ሳቢያ ነዋሪዎች እና የከተማዋ አስተዳደር ወደ ቆቦ ከተማ መሰደዳቸው ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 8/2016 ዓ.ም፡- በቅርቡ በራያ አላማጣ አከባቢ ተከስቶ ከነበረው ግጭት ጋር በተያያዘ በሺዎች የሚቆጠሩ ነዋሪዎች እና የከተማው አስተዳደር…
ትንታኔ
ትንታኔ፡ የፈውስ አልባ መድኃኒቶች ስርጭት፤ ደረጃቸውን ያልጠበቁ እና በህገወጥ መንገድ ወደ ገበያ የሚቀርቡ መድኃኒቶች ስርጭት መስፋፋት በኢትዮጵያ
በሚሊዮን በየነ @MillionBeyene አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 6/2016 ዓ/ም፦ ደረጃቸውን ያልጠበቁ እና በህገወጥ መንገድ ወደ ገበያ የሚቀርቡ የመድኃኒት ምርቶች በአለም አቀፍ…
ዜና
ኦነግ ከአመራሩ በቴ ኡርጌሳ ጋር በተያያዘ በክልሉ መንግስት የሚካሄደው ምርመራ አሳስቦኛል አለ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 7/2016 ዓ.ም፡- የኦሮሞ ነጻነት ግንባር ትላንት ሚያዚያ 6 ቀን 2016 ዓ.ም ከአመራሩ በቴ ኡርጌሳ ግድያ ጋር በተያያዘ…