አማራ ክልል
- ዜና
ለአጋቾቹ የምንከፍለው ገንዘብ ስለሌለን በየገበያው እና በየመንደሩ እየለመንን ነው የምንገኘው_ የታጋቾች ቤተሰቦች
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13/ 2016 ዓ/ም፦ ከሁለት ሳምንት በፊት በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን በገርበ ጉራቻ ከተማ አቅራቢያ በታጣቂዎች ታግተው…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
በአማራ ክልል በሱዳናውያን መጠለያ አቅራቢያ በተደረገ ውጊያ ዘጠኝ የፌደራል ፖሊስ አባላት ተገድለዋል፣ ስደተኞች ተጎድተዋል ተባለ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11/2016 ዓ.ም፡- በአማራ ክልል በሱዳናውያን መጠለያ ካምፕ አቅራቢያ በመንግስት የፀጥታ ሀይሎች እና በታጣቂዎች መካከል በተደረገ ውጊያ የመንግስት…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
የትግራይ ተፋነቃዮችን ወደ ቀያቸው መመለስ የዘገየው “በአማራ ክልል በኩል የተደረገው ዝግጅት ዝቅተኛ በመሆኑ ነው” – ሌተናል ጀነራል ታደሰ ወረደ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8/2016 ዓ.ም፡- የትግራይ ክልል ተፋነቃዮችን ወደ ቀያቸው የመመለሱ ተግባር የዘገየው “በአማራ ክልል በኩል የተደረገው ዝግጅት ዝቅተኛ በመሆኑ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
በበርካታ የአማራ ክልል ከተሞች ከ11 ወራት በኋላ የኢንተርኔት አገልግሎት መጀመሩ ተገለጸ፣ ፍጥነቱ ዘገምተኛ ነው የሚል ቅሬታ ቀርቦበታል
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8/2016 ዓ.ም፡-በአማራ ክልል ለበርካታ ወራት ኢንተርኔት ተቋርጦባቸው የነበሩ ከተሞች አገልግሎት ማግኘት መጀመራቸው ተገለጸ። ከአስረ አንድ ወራት በኋላ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
“ከታገቱ ተማሪዎችም መካከል የተወሰኑት የተጠየቀዉን ክፍያ ከፍለው ተለቀዋል” – ኢሰመጉ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6/2016 ዓ.ም፡-የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ (ኢሰመጉ) ከአማራ ክልል ወደ አዲስ አበባ ሲጓዙ በታጣቂዎች ከታገቱ የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች መካከል…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
ዜና: ከሶስት ቀናት መጉላላት በኋላ ሁለት ሺ 200 የሚጠጉ የፀለምት ወረዳ ተፈናቃዮች ወደ ቀያቸው መመለሳቸው ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27/2016 ዓ.ም፡- በአማራ ክልል የሀገር ሽማግሌዎች እና ተፈናቃዮችን የማስመለስ ሃላፊነት በተሰጣቸው የትግራይ ክልል ባለስልጣናት አለመስማማት ሳቢያ ከሶስት…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
በአማራ ክልል እየተካሄደ ካለው ግጭት ጋር ተያይዞ ቁጥጥር ስር የሚገኙ ፖለቲከኞች፣ ጋዜጠኞችና ምሁራን እንዲፈቱ ተጠየቀ
የፌደራል መንግስት የፕሪቶሪያውን ስምምነት ሙሉ በሙሉ ተግባራዊና ተፈፃሚ እንዲያደርግም ተጠይቋል አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19/2016 ዓ.ም፡-በአማራ ክልል በመንግስት የጸጥታ ሀይሎች እና…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
በዋግ ኽምራ ዞን ድርቅ ባስከተለው የኩፍኝ ወረርሽኝ የ15 ህፃናት ህይወት አለፈ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14/ 2016 ዓ/ም፦ በአማራ ክልል ዋግ ኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር ድርቅ ባስከተለው የኩፍኝ ወረርሽኝ የ15 ህፃናት ህይወት ማለፉን…
ተጨማሪ ያንብቡ »