ኢትዮጵያ
- ዜና
የአውሮፓ ህብረት በኢትዮጵያ “በተለያዩ እስር ቤቶች የሚገኙ የሰብአዊ መብት ተቆርቋሪዎችን” ጨምሮ ለስምንት አካላት የዕውቅና ሽልማት አበረከተ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23/2016 ዓ.ም፡- በአዲስ አበባ የሚገኘው የአውሮፓ ህብረት በሀገሪቱ የተለያዩ እስር ቤቶቸ የሚገኙ የሰብአዊ መብት ተሟጋቾችን ጨምሮ ለስምንት…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
“ሀገራዊ የምክክር ሂደቱ ወደ ሶስተኛው ምዕራፍ መሸጋገሩን በይፋ አበስራለሁ” – የምክክር ኮሚሽኑ ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን አርአያ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21/2016 ዓ.ም፡-የኢትዮጵያ ብሔራዊ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በክልል ደረጃ የሚደረገዉ የምክክር ምዕራፍ በአዲስ አበባ ከተማ ዛሬ ግንቦት 21…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
ዜና: በአማራ ክልል የሚገኙ ሱዳናውያን ስደተኞች ሁኔታ አሳስቦኛል ሲል የመንግስታቱ ድርጅት የስደተኞች ጉዳይ ኮሚሽን ገለጸ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21/2016 ዓ.ም፡- በአማራ ክልል “ከአውላላ የስደተኞች መጠለያ” ወጥተው በአቅራቢያው በሚገኝ መንገድ ዳር መኖር የጀመሩ የሱዳናውያን ስደተኞች ሁኔታ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
ዜና፡ አብን የህወሓት ታጣቂዎች በራያ ወረዳወችና በአላማጣ “የንጹሃን ግድያና ዝርፊያ ፈጽመዋል” አለ፤ ህወሓት “በሰብአዊ መብት ጥሰት” ተጠያቂ እንዲሆን ጠየቀ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19/ 2016 ዓ/ም፦ አማራ ብሄራዊ ንቅናቄ (አብን) “የህወሓት ታጣቂዎች በራያ ወረዳወችና በአላማጣ ከተማና ዙሪያውን የሚገኙ አካባቢዎችን በንፁሃን…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
ዜና፡ አሜሪካ ከኢትዮጵያ ጋር ያላት ግንኙነት “ጠንካራ ነው” ሲሉ የአሜሪካ አምባሳደር ገለጹ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16/ 2016 ዓ/ም፦ በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋ በቅርቡ “ሰብዓዊ መብቶችን እና ምክክሮችን የሚመለከት የፖሊሲ ንግግር” በሚል…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
እያንዳንዱ ድሮን ታጥቆ የሚሰማራው ሚሳኤሎች ዋጋ 3.5 ሚሊዮን ብር እንደሚገመት ተጠቆመ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16/2016 ዓ.ም፡- በዚህ ሳምንት መጀመሪያ ላይ በተለያዩ ማኅበራዊ ሚዲያዎች ላይ በኦሮሚያ ክልል ወለጋ ሆሮ ጉዱሩ ውስጥ የእርሻ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
ዜና: የመንግስት የሀገር ውስጥ ብድር ከፍተኛ እየሆነ በመምጣቱ የገንዘብ ሚኒስቴር በቀጣይ የተለየ የፖሊሲ አቅጣጫን በመከተል እንዲሰራ ማሳሰቢያ ተሰጠው
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15/2016 ዓ.ም፡- የገንዘብ ሚኒስቴር የመንግስት የሀገር ውስጥ ብድር ከፍተኛ እየሆነ በመምጣቱ በቀጣይ የተለየ የፖሊሲ አቅጣጫን በመከተል መስራት…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
የቀድሞ የሰላም ሚኒስትር ዴኤታ ታዬ ደንደአ ያቀረቡት የመጀመሪያ ደረጃ የክስ መቃወሚያ ውድቅ ተደረገ
አዲስ አበባ ግንቦት 13/ 2016 ዓ/ም፦ የቀድሞ የሰላም ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ታዬ ያቀረቡትን የመጀመሪያ ደረጃ የክስ መቃወሚያ ፍርድ ቤቱ ውድቅ…
ተጨማሪ ያንብቡ »