ኢትዮጵያ
- ዜና
በኦሮሚያ ክልል እየተካሄደ ያለው ግጭት እንዲቋጭ የሰሜን ሸዋ ዞን ህዝብ በሰላማዊ ሰልፍ ጥሪ አቀረበ
አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 21/ 2016 ዓ/ም፦ በኦሮሚያ ክልል በኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት እና በፌዴራል መንግስት መካከል እየተካሄደ ያለው ግጭት በሰላማዊ መንገድ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ጥልቅ ትንታኔ
የናይል ተፋሰስ ትብብር ማዕቀፍ ስምምነት ተግባራዊነት ለህዳሴ ግድቡ ያለው ፋይዳና ስጋት፤ የግብጽ ቀጣይ እርምጃዎች
በሚሊዮን በየነ @MillionBeyene አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 18/ 2016 ዓ/ም፦ የናይል ወንዝ ትልቁ ገባር የሆነው የአባይ ወንዝ መነሻ የሆነችው ኢትዮጵያን ጨምሮ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
ርዕስ አንቀፅ: እየተባባሰ የመጣው በሴቶች እና ልጃገረዶች ላይ የሚደርሰው ፆታዊ ጥቃት የኢትዮጵያውያን ማህበራዊ ትስስር እየተሸረሸረ ለመምጣቱ ማሳያ ነው፣ ተጠያቂነት ማስፈን ካልተቻለ አደገኛ መዘዝ ይዞ ይመጣል!
አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 17/2016 ዓ.ም፡- ባለፈው አመት ነሃሴ ወር ላይ በህጻን ሔቨን አወት ላይ የተፈጸመው ታሪክ ባሳለፍነው ሳምንት መሰማቱን ተከትሎ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት “ከአልሸባብ ጋር ግንኙነት አለው” በሚል የቀረበበትን ውንጀላ አስተባበለ
“በኮርያውያኑ እገታ እጄ የለበትም” ሲል ገልጿል። አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 17/ 2016 ዓ/ም፦ የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት ከሶማሊያው “አልሸባብ ጋር ቀጥተኛ ግንኙነት…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
ዜና፡ የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት በኬንያ ‘እገታ፣ ዘረፋ፣ ማዕድን የማውጣትና ማዘዋወር’ ተግባራት እየፈጸመ መሆኑ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 16/ 2016 ዓ/ም፦ የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት በኬንያና ድንበር አካባቢ “ዜጎችን የማገት፤ ንብረት የመዝረፍ የማውደምና ህገወጥ ማዕድን የማውጣትና…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
በባሕር ዳር ከተማ በተፈጠረ ከፍተኛ የጸጥታ ስጋት ምክንያት እንቅስቃሴዎች መቆማቸው ተነገረ
አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 10/ 2016 ዓ/ም፦ በአማራ ክልል መዲና ባሕር ዳር ዛሬ ከሰዓት በኋላ በተጠራ የስራ ማቆም አድማ ጥሪ በተፈጠረ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
የትግራይ መምህራን ማህበር በክልሉ የተፈጸመውን የመምህርት ብርክቲ ግድያን አወገዘ
አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 10/ 2016 ዓ/ም፦ በትግራይ ክልል ሰሜናን ምዕራብ ዞን ሽረ እንደስላሴ ከተማ ነሃሴ 7 ቀን 2016 የተፈጥሮ ሳይንስ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
ዜና: በኢትዮጵያ በቀጣይ በየሶስት ወሩ ቢያንስ በ10 በመቶ የኤሌክትሪክ ታሪፍ እንደሚጨምር ተጠቆመ
አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 9/2016 ዓ.ም፡- የኢትዮጵያ መንግሥት የኤሌክትሪክ አገልግሎት ታሪፍን በየሶስት ወሩ ቢያንስ በ10 በመቶ ለመጨመር መዘጋጀቱ ተጠቆመ፤ መንግሥት የአራት…
ተጨማሪ ያንብቡ »