ኢትዮጵያ
- ዜና
በርካታ ተፈናቃዮችና ሚሊሻዎች እየተመለሱ ባሉበት ወቅት በራያ አላማጣ ፍርሃትና የጸጥታ ስጋት ሰፍኗል
አዲስ አበባ፣ሐምሌ 16/ 2016 ዓ/ም፦ የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ባለፉት ሶስት ቀናት ሚሊሻዎችንና የቀድሞ ፖሊስ መኮንኖችን ጨምሮ 17,000 ተፈናቃዮችን ወደ ራያ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
በአማራ ክልል በስደተኞች መጠለያ አካባቢ በታጣቂዎች በተፈጸመ ጥቃት የሁለት ሱዳናውያን ህይወት አለፈ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15/2016 ዓ/ም፦ በአማራ ክልል ምዕራብ ጎንደር ዞን በሚገኘው አውላላ የሥደተኞች መጠለያ ጣቢያ አከባቢ ሰፍረው በነበሩ ስደተኞች ላይ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
በደራ ወረዳ በተፈጠረ ግጭት የሶስት ሰዎች ህይወት አለፈ፤ በምዕራብ ወለጋ ተጨማሪ ሶሰት ሰዎች “በመንግስት ሃይሎች” ተገደሉ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13/2016 ዓ/ም፦ በኦሮሚያ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን ደራ ወረዳ በታጣቂዎች በተፈጸመ ጥቃት ቢያንስ ሶስት ሰላማዊ ሰዎች መገደላቸው…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
ለአጋቾቹ የምንከፍለው ገንዘብ ስለሌለን በየገበያው እና በየመንደሩ እየለመንን ነው የምንገኘው_ የታጋቾች ቤተሰቦች
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13/ 2016 ዓ/ም፦ ከሁለት ሳምንት በፊት በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን በገርበ ጉራቻ ከተማ አቅራቢያ በታጣቂዎች ታግተው…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ርዕሰ አንቀፅ
የፀጥታ ተቋማት ለገንዘብ ሲባል የሚደረግን እገታ ማስቆም አለመቻል ብሔራዊ ቀውስ ነው፤ እርምጃ የመውሳጃ ጊዜው አሁን ነው!
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12/ 2016 ዓ/ም፦ በያዝነው ወር መጀመሪያ ሳምንት ኢትዮጵያውያን የሰሙት ዜና እጅግ የሚረብሽ ነው። ዜናው ከ150 በላይ የሚሆኑ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
ኢትዮጵያ በረሃብ ተጠቂ ከሆኑ ሀገራት ተርታ ተካተተች፤ 13 ሚሊዮን ዜጎች አስቸኳይ የምግብ እርዳታ ይሻሉ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ12/ 2016 ዓ/ም፦ የተባበሩት መንግስታት የምግብ እና የእርሻ ድርጅት እና የአለም የምግብ ፕሮግራም (FAO-WFP) አዲስ ባወጡት ሪፖርት፤ ኢትዮጵያ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
ዜና፡ አፋር እና ሶማሌ ክልሎች በአዋሳኝ አካባቢዎች የሚከሰቱ ግጭቶችን በዘላቂነት ለመፍታት መስማማታቸውን አስታወቁ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11/ 2016 ዓ/ም፦ በአፋር እና ሶማሌ ክልሎች አዋሳኝ አካባቢዎች የተከሰቱ ግጭቶችን በውይይት በዘላቂነት ለመፍታት ከስምምነት መደረሱን የየክልሎቹ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
በአማራ ክልል በሱዳናውያን መጠለያ አቅራቢያ በተደረገ ውጊያ ዘጠኝ የፌደራል ፖሊስ አባላት ተገድለዋል፣ ስደተኞች ተጎድተዋል ተባለ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11/2016 ዓ.ም፡- በአማራ ክልል በሱዳናውያን መጠለያ ካምፕ አቅራቢያ በመንግስት የፀጥታ ሀይሎች እና በታጣቂዎች መካከል በተደረገ ውጊያ የመንግስት…
ተጨማሪ ያንብቡ »