ኢትዮጵያ
- ዜና
የሶማሌ ክልል የምክር ቤት አባል የነበሩት ጁዌሪያ መሐመድ ቤተሰቦች ተገቢውን ፍትህ አለማግኘታቸውን ገለጹ
በብሩክ አለሙ @Birukalemu21 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21/2016 ዓ/ም፦ በጅግጅጋ ከተማ አየር ማረፊያ ቅጥር ግቢ ውስጥ በፌዴራል ፖሊስ አባል በጥይት ተመተው…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
የመሬት ይዞታ የሚለቀቅበት፣ ካሳ የሚከፈልበት እና የልማት ተነሺዎች የሚቋቋሙበት ረቂቅ አዋጅ ጸደቀ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18/ 2016 ዓ/ም፦ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ሰኔ 18 ቀን ባካሄደው 34ኛ መደበኛ ስብሰባው፤ የመሬት ይዞታ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
በዋግ ኽምራ ዞን ድርቅ ባስከተለው የኩፍኝ ወረርሽኝ የ15 ህፃናት ህይወት አለፈ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14/ 2016 ዓ/ም፦ በአማራ ክልል ዋግ ኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር ድርቅ ባስከተለው የኩፍኝ ወረርሽኝ የ15 ህፃናት ህይወት ማለፉን…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
በጂቡቲ በሙቀት ምክንያት የሦስት ኢትዮጵያውያን ሕይወት አለፈ፤ ማህበሩ ለአደጋው መድረስ የአሽከርካሪ ባለንብረቶችን ከሷል
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13/ 2016 ዓ/ም፦ በጂቡቲ ባለው ከፍተኛ ሙቀት ምክንያት ባለፉት ሁለት ሳምንታት ውስጥ ሦስት የከባድ መኪና አሽርካሪዎች እና…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
ሕጋዊ ሰነድ የሌላቸው ኢትዮጵያውያን ከሶማሊያዋ ግዛት ፑንትላንድ ለቀው እንዲወጡ ትዕዛዝ ተላለፈ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11/2016 ዓ.ም. :- የሱማሊያ ግዛት ያሆነው የፑንትላንድ አስተዳደር ሕጋዊ ሰነድ ሳይኖራቸው በጋሮዌ ከተማ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች በአስሸኳይ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
ኢትዮጵያ በተለያዩ አጋጣሚዎች ችግሮች ሲገጥሙኝ ከጎኔ ሁናችሁ ደግፋችሁኛል ስትል ሩሲያን እና ቻይናን አመሰገነች
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10/2016 ዓ.ም፡- ዓለም አቀፍ የፖለቲካ ፓርቲዎች ፎረም “ዎርልድ ማጆሪቲ ፎር መልቲፖላር ኦርደር” በሚል መሪ ቃል በሩሲያ ቪላዲቮስቶክ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ርዕሰ አንቀፅ
የትጥቅ ግጭት ባለበት፣ ቋሚ ቁርጠኝነት እና የፖለቲካ መፍትሄ በሌለበት ትጥቅ ማስፈታት፤ ለኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላም አያመጣም! ዳግም እንዲታሰብበት ጥሪ እናቀርባለን!
ኢዲስ አበባ፣ ሰኔ 8/ 2016 ዓ/ም፦ የጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ አስተዳደር የኢትዮጵያን ቀውሶች ወደ ሰላማዊ እና የተረጋጋ ሁኔታ ለማሸጋገር ከብሔራዊ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
በሀገሪቱ በ2023 ከተመዘገቡ የሰብአዊ መብት ጥሰቶች መካከል 70 በመቶ የሚሆኑት በመንግስት የጸጥታ ሀይሎች የተፈጸሙ ናቸው – የመንግስታቱ ድርጅት
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7/2016 ዓ.ም፡-የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብአዊ ጉዳዮች ከፍተኛ ኮሚሽን ቢሮ በኢትዮጵያ የሰብአዊ መብት ሁኔታን አስመልክቶ በቅርቡ ይፋ ባደረገው…
ተጨማሪ ያንብቡ »