ኢትዮጵያ
- ዜና
በሀገሪቱ በ2023 ከተመዘገቡ የሰብአዊ መብት ጥሰቶች መካከል 70 በመቶ የሚሆኑት በመንግስት የጸጥታ ሀይሎች የተፈጸሙ ናቸው – የመንግስታቱ ድርጅት
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7/2016 ዓ.ም፡-የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብአዊ ጉዳዮች ከፍተኛ ኮሚሽን ቢሮ በኢትዮጵያ የሰብአዊ መብት ሁኔታን አስመልክቶ በቅርቡ ይፋ ባደረገው…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አጠቃላይ ሀብቱ 672 ቢሊየን ብር ቢደርስም 367 ቢሊየን ብሩ በዕዳ የተመዘገበ ነው ተባለ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7/2016 ዓ.ም፡-የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል እና የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በቅርቡ በሚያካሂደው የኃይል ሽያጭ ታሪፍ ማሻሻያ ዙሪያ ከተቋማት እና…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
ዜና፡ ከአዋሽ አርባ ወደ አዲስ አበባ የተዘዋወሩት ፖለቲከኞች ፍርድ ቤት ቀረቡ፤ ሶስት ጋዜጠኞች “አካልን ነጻ የማውጣት” አቤቱታ አቀረቡ
አዲስ አበባ ሰኔ 6/ 2016 ዓ/ም፦ ህዳር 30 ተጠርቶ ከነበረው ሰልፍ ጋር ተያይዞ ከሁለት ወራት በላይ አዋሽ አርባ የወታደራዊ ካምፕ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
ዜና፡ ያለ ፍርድ ቤት ትዕዛዝ መገናኛዎችን መጥለፍ የሚፈቅድ ረቂቅ አዋጅ ለፓርላማ ቀረበ
አዲስ አበባ ሰኔ 5/ 2016 ዓ/ም፦ በወንጀል የተገኘ ንብረትን ሕጋዊ ከማስመሰል ወይም ሽብርተኝነትን በገንዘብ ከመርዳት ወንጀል ጋር በተያያዘ ያለ ፍርድ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
በአላማጣ በተካሄደው የተቃውሞ ሰልፍ የአንድ ሰው ህይወት አለፈ፤ ነዋሪዎቹ የህወሓት ታጣቂዎች ከአካባቢው እንዲወጡ ጠየቁ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4/ 2016 ዓ/ም፦ ባሳለፍነው ሳምንት መገባደጃ የአላማጣ ከተማ ነዋሪዎች የመብራት ኃይል ሰራተኛ “በህወሃት ታጣቂዎች” ተገድሏል በማሉን ተከትሎ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
ምዕራብ ጎጃምና ሰሜን ጎጃም ዞኖች የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተናን እንደማያስፈትኑ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3/ 2016 ዓ/ም፦ በአማራ ክልል የዘንድሮው የ8ኛ ክፍል ፈተና ከነገ ሰኔ 4 እስከ 5 ቀን 2016 ዓ.ም…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
የቀድሞ የኢዜማ ሊቀመንበር አቶ የሺዋስ አሰፋ ከአንድ ሳምንት እስር በኋላ ከእስር ተፈቱ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2/ 2016 ዓ/ም፡– “ጦርነት ይቁም! ሰላም ይስፈን!” በሚል መሪ ቃል ህዳር 30 ተጠርቶ የነበረው ሰልፍ አስተባባሪ የሆኑት…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
ቅዱስ ሲኖዶሱ በሀገራዊ ምክክር ኮሚሽኑ ላይ ቅሬታ ማሰማቱን ተከትሎ ኮሚሽኑ ከሲኖዱሱ ጋር ለመወያየት ዝግጁ መሆኑን ገለጸ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30/ 2016 ዓ/ም፦ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ በሀገራዊ ምክክር ቤተክርስቲያኗ እንድትሳተፍ ጥሪ ባለመቅረቡ ቅሬታ ማሰማቱን…
ተጨማሪ ያንብቡ »