አማራ ክልል
- ፖለቲካ
ዜና፡ በአማራ ክልል በሚፈጽም የአየር ጥቃት የዜጎች ህይወት መጥፋት እና የመሰረተ ልማት ውድመት ቀጥሏል
አዲስ አዲስ፣ ህዳር 25/ 2016 ዓ/ም፦ ባሳለፍነው ሳምንት በአማራ ክልል በርካታ ወረዳዎች በተፈፀመ የከባድ መሳሪያ እና ድሮን ጥቃት የሰዎች ህይወት…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ መንግስት ከታጠቁ ሀይሎች ጋር ለሰላም ንግግርና ለድርድር በር እንዲከፍትና አስቸኳይ የተኩስ አቁም እንዲታወጅ አብን ጥሪ አቀረበ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 17/ 2016 ዓ/ም፦ ልይነቶች በጠረጴዛ ዙሪያ እንዲፈቱ ጥረት ማድረግ የሰለጠነና ሁሉንም ወገን ተጠቃሚ የሚያደርግ አካሄድ መሆኑን በመገንዘበ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ህግ እና ፍትህ
ዜና፡ ጋዜጠኞችን ጨምሮ የሽብር ወንጀል ክስ የቀረበባቸው 23 ተከሳሾች ያቀረቡት የክስ መቃወሚያ በፍርድ ቤት ውድቅ ተደረገ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 13/2016 ዓ.ም፡- አራት የመገናኛ ብዙኃን ባለሙያዎችን ጨምሮ በሽብር ወንጀል ክስ የቀረበባቸው 23 ተከሰሳሾች ካቀረቧቸው አራት የክስ መቃወሚያዎች…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
ዜና፡ በፀጥታ ችግር የተነሳ በአማራ ክልል ባሉ ሆስፒታሎች የመድኃኒትና ህክምና አቅርቦት እጥረት መከሰቱን የክልሉ ጤና ባለ ሙያዎች ገለጹ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 12/ 2016 ዓ/ም፦ በአማራ ክልል በርካታ እካባቢዎች እየተካሄድ ባለው ግጭት ምክንያት በሆስፒታሎች ላይ ከፍተኛ የመድኃኒት እና ሌሎች…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ በአማራ ክልል የተከሰተው የጸጥታ ችግር የድርቅ ተጎጅዎችን ለመደገፍ የሚሠራውን ሥራ አስቸጋሪ አድርጎታል ተባለ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 11/2016 ዓ.ም፡- በክልሉ የተከሰተው የጸጥታ ችግር የድርቅ ተጎጅዎችን ለመደገፍ የሚሠራውን ሥራ አስቸጋሪ አድርጎታል ሲሉ የክልሉ አደጋ መከላከል…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ጤና
ዜና፡ በአማራ ክልል አንድ ነጥብ ዘጠኝ ሚሊየን ሰዎች የኮሌራ በሽታ ክትባት እንደተሰጣቸው ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 11/2016 ዓ.ም፡- በአማራ ክልል ያለው ወቅታዊ ሁኔታ አዳጋች ቢሆንም በክልሉ ለሚኖሩ አንድ ነጥብ ዘጠኝ ሚሊየን ለሚጠጉ ነዋሪዎች…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ መንግስት በአማራ ክልል በወሰደው የአየር ጥቃት ከ20 በላይ ሰዎች ተገድለዋል፤ በጥቃቱ ኢላማ ከተደረጉ ቦታዎች መካከል ትምህርት ቤትና መነሃሪያ ይገኙበታል፡ የተባሩት መንግስታት ድርጅት
አዲስ አበባ፣ ሀዳር 8/ 2016 ዓ/ም፦ መንግስት በአማራ ክልል በወሰደው የአየር ጥቃት ከ20 በላይ ሰዎች መገደላቸውን የተባሩት መንግስታት ድርጅት ሰብዓዊ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ በአማራ ክልል እየተባባሰ የመጣውን ግጭት ለመፍታት የኢትዮጵያ መንግስት የሰላም ድርድር ማደረግ እንዳለበት ክራይስስ ግሩፕ አሳሰበ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 7/ 2016 ዓ/ም፦ ትኩረቱን በአለም አቀፍ ቀውስ ላይ ያደረገው ክራይስስ ገሩፕ አዲስ ባወጣው ሪፖርት የኢትዮጵያ መንግስት በአማራ…
ተጨማሪ ያንብቡ »