አማራ ክልል
- ፖለቲካ
ዜና፡ በአማራ ክልል ባለው ግጭት ምክንያት የምግብ እርዳታና የማዳበሪያ ስርጭት በመስተጓጎል ላይ ይገኛል
አዲስ አበባ፣ ህዳር 6/ 2016 ዓ/ም፦ በአማራ ክልል እየተሄደ ባለው ግጭት መንገዶች በተደጋጋሚ መዘጋታቸው ምክንያት በዋግኅምራ ዞን በተከሰተው ድርቅ ለከፍተኛ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ማህበራዊ ጉዳይ
ዜና፡ በአማራ ክልል ግማሽ በመቶ የሚሆኑት ተማሪዎች አሁንም በጸጥታ ችግር ወደ ትምህርት ገበታ አለመመለሳቸውን የክልሉ መንግስት አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 6/2016 ዓ.ም፡- በአማራ ክልል በተያዘው የትምህርት አመት በጸጥታ ችግር ወደ ትምህርት ገበታ ያልተመለሱ ተማሪዎች 50 በመቶ የሚጠጉት…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዕለታዊ ዜና፡ በክልሉ የተፈጠረው የሰላም መደፍረስ የኑሮ ውድነቱን የመቀነስ ሥራን አስተጓጉሏል _ የአማራ ክልል ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 3/2016 ዓ ም፦ በአማራ ክልል የተፈጠረው የሰላም መደፍረስ የኑሮ ውድነቱን የመቀነስ ሥራን ማስተጓጎሉን የክልሉ ንግድ እና ገበያ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ በአማራ ክልል በመካሄድ ላይ ባለው ግጭት ሳቢያ የላሊበላ አብያተ ክርስቲያናት ከፍተኛ አደጋ ተደቅኖባቸዋል ስትል ቤተክርስቲያኗ አሳሰበች
አዲስ አበባ፣ ህዳር 1/2016 ዓ.ም፡- በአማራ ክልል በፌደራል መንግስቱ እና በፋኖ ታጣቂዎች መካከል በመካሄድ ላይ ያለው በከባድ መሳሪያ የታገዘ ግጭት…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ በታሪካዊቷ የላሊበላ ከተማ ውጊያ እየተካሄደ መሆኑን እና የተኩስ ድምጽ እንደሚሰማ ነዋሪዎች አስታወቁ፣ መንግስት ሁሉም ነገር ሰላም ነው ሲል አስተባብሏል
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28/2016 ዓ.ም፡- በአማራ ክልል በምትገኘው ታሪካዊቷ የላሊበላ ከተማ በፌደራል መንግስቱ ወታደሮች እና በፋኖ ሀይሎች መካከል ውጊያ እየተካሄደ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
ዜና፡ #የአማራ ክልል በበጀት አመቱ የአንድ ነጥብ አምስት ቢሊዮን ዶላር ተኪ ምርቶችን ለማምረት ማቀዱን አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28/2016 ዓ.ም፡- በ2016 በጀት አመት አንድ ነጥብ አምስት ቢሊዮን ዶላር የሚያወጡ ተኪ ምርቶችን ለማምረት መታቀዱን የአማራ ክልል…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ በአማራ ክልል የኦሮሞ ብሔረሰብ ልዩ ዞን በፋኖ ሀይሎች እና በታጠቁ ነዋሪዎች መካከል በተካሄደ ግጭት 18 ሰዎች መሞታቸው ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27/2016 ዓ.ም፡- በአማራ ክልል የኦሮሞ ብሔረሰብ ልዩ ዞን አርጡማ ወረዳ በፋኖ ሀይሎች እና በታጠቁ ነዋሪዎች መካከል ተፈጥሮ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
ዜና፡ በምስራቅ ጎጃም ዞን አንፃራዊ ሰላምና መረጋጋት በተፈጠረባቸው ወረዳዎች ትምህርት መጀመሩ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24/2016 ዓ.ም፡- በአማራ ክልል በምስራቅ ጎጃም ዞን በተፈጠረው የጸጥታ ችግር ምክንያት የ2016 የትምህርት ዘመን በወቅቱ ያልተጀመረ ቢሆንም…
ተጨማሪ ያንብቡ »