ኢትዮጵያ
- ዜና
ቤተ ክርስቲያኗ በሀገራዊ ምክክር እንድትሳተፍ ኮሚሽኑ ጥሪ ባለማቀረቡ ቅዱስ ሲኖዶሱ ቅር መሰኘቱን ገለጸ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29/ 2016 ዓ/ም፦ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን እንድትሳተፍ ጥሪ ባለማቀረቡ ቅዱስ ሲኖዶሱ ቅር…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
በእስር ላይ የሚገኙት የቀድሞ የኢዜማ ሊቀመንበር አቶ የሺዋስ አሰፋ ፍርድ ቤት አለመቀረባቸው ተገለጸ፤ የህዳር 30 ሠልፍ አስተባባሪ አቶ ዘለሌ ጸጋስላሴ ታሰሩ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29/2016 ዓ/ም፦ ባሳለፍነው ሳምንት አርብ ግንቦት 23 ቀን 2016 በፖሊስ ቁጥጥር ስር የዋሉት የቀድሞ የኢዜማ ሊቀመንበር አቶ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
ከተደነገገው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ጋር በተያያዘ የታሰሩ ሰዎች እንዲለቀቁ፤ የእንቅስቃሴ ገደቦች እንዲነሱ ኢሰመኮ አሳሰበ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28/ 2016 ዓ/ም፦ በአማራ ክልል ለ10 ወራት የቆየው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አተገባበር ጋር ተያይዞ በእስር የቆዩ ሰዎች…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
ዜና: የኢትዮጵያ ጦር ከሶማሊያ ለቆ እንዲወጣ አንፈልግም ሲሉ የሶማሊያ ፌደራል መንግስት አካል የሆኑት “ጁባላንድ” እና “ደቡብ ምዕራብ” ግዛቶች ገለጹ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28/2016 ዓ.ም፡- የሶማሊያ ፌደራል መንግስት አካል የሆኑት “ጁባላንድ” አስተዳደር እና “ደቡብ ምዕራብ” በሚል የሚጠራው የሶማሊያ ግዛት አስተዳደር…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
“በትግራይ ክልል የዘር ማጥፋት ወንጀል እንደተፈጸመ የሚያሳዩ ጠንካራ ማስረጃዎች አሉ” ፡ ሪፖርት
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28/ 2016 ዓ/ም፦ ተቀማጭነቱን በ #አሜሪካ ያደረገ ኒው ላይንስ ኢንስቲትዩት የተባለ ተቋም፣ “የኢትዮጵያ ኃይሎች በትግራይ ጦርነት ወቅት…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
የቀድሞ የኢዜማ ሊቀመንበር አቶ የሺዋስ አሰፋ “ሁከት በማነሳሳት” ወንጀል ተጠርጥረው መታሰራቸውን የቤተሰብ አባል ገለፁ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27/2016ዓ/ም:- የቀድሞ የኢዜማ ሊቀመንበር አቶ የሺዋስ አሰፋ “ሁከት በማነሳሳት” ተጠርጥረው አርብ ግንቦት 23 ቀን በፖሊስ ቁጥጥር መዋላቸውን…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
የአውሮፓ ህብረት በኢትዮጵያ “በተለያዩ እስር ቤቶች የሚገኙ የሰብአዊ መብት ተቆርቋሪዎችን” ጨምሮ ለስምንት አካላት የዕውቅና ሽልማት አበረከተ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23/2016 ዓ.ም፡- በአዲስ አበባ የሚገኘው የአውሮፓ ህብረት በሀገሪቱ የተለያዩ እስር ቤቶቸ የሚገኙ የሰብአዊ መብት ተሟጋቾችን ጨምሮ ለስምንት…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
“ሀገራዊ የምክክር ሂደቱ ወደ ሶስተኛው ምዕራፍ መሸጋገሩን በይፋ አበስራለሁ” – የምክክር ኮሚሽኑ ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን አርአያ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21/2016 ዓ.ም፡-የኢትዮጵያ ብሔራዊ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በክልል ደረጃ የሚደረገዉ የምክክር ምዕራፍ በአዲስ አበባ ከተማ ዛሬ ግንቦት 21…
ተጨማሪ ያንብቡ »