ኢትዮጵያ
- ዜና
የፖለቲከኛው በቴ ኡርጌሳ ወንድም እና ሌሎች እስረኞች በአስቸኳይ ከአስር እንዲፈቱ ሂዩማን ራይትስ ዎች ጠየቀ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30/ 2016 ዓ/ም፦ በቅርቡ የተገደሉት የኦሮሞ ነጻነት ግንባር የፖለቲካ ኦፊሰር አቶ በቴ ኡርጌሳ ወንድም እና ከግድያው ጋር…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ርዕሰ አንቀፅ
ከህግ አግባብ ውጭ በኦነግ አመራሮች ላይ የተፈጸመው እስር በኢትዮጵያ የፍትህ ስርዓት ላይ አደጋ ነው
አዲስ አበባ ሐምሌ 26/ 2016 ዓ/ም፦ በቅርቡ ጥቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ከተለያዩ የተቃዋሚ ፖለቲካ ፓርቲ መሪዎች ጋር ያደረጉት ውይይትን የመንግስት…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
በትውልደ ኢትዮጵያዊ የልብ ሐኪሞች የተመራ ልዑክ ለሁለተኛ ጊዜ የልብ ህክምና ለመስጠት ወደ ኢትዮጵያ ሊጓዙ ነው
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29/2016 ዓ/ም፦ በትውልደ ኢትዮጵያዊ-አሜሪካዊ የልብ ሐኪም ጥንዶች ዶ/ር ተስፋዬ ተሊላ እና ዶ/ር ኦብሲኔት መርድ የተቋቋመው ሄርት አታክ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
ዜና፡ መንግስት በአማራ እና ኦሮሚያ ክልሎች ከሚንቀሳቀሱ የታጠቁ ኃይሎች ጋር “በሚስጥር” ንግግር እያደረገ መሆኑን ጠ/ሚ አብይ አህመድ ገለጹ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26/ 2016 ዓ/ም፦ መንግስት በአማራ እና ኦሮሚያ ክልል ከሚንቀሳቀሱ የታጠቁ ኃይሎች ጋር በሚስጥር ንግግር እያደረገ መሆኑን ጠ/ሚ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
በህወሓት ውስጥ ካለው የስልጣን ሽኩቻ ህዝቡ ገለልተኛ ሆኖ እንዲቀጥል በትግራይ የሚንቀሳቀሱ ሶስት ፓርቲዎች አሳሰቡ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25/ 2015 ዓ/ም፦ በህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) አመራሮች መካከል እየተካሄደ ካለው የስልጣን ሽኩቻ ህዝቡ አንድነቱን እንዲጠብቅ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
መንግሥት የውጭ ምንዛሬ በገበያ እንዲወሰን ያሳለፈው ውሳኔ ወቅቱን ያልጠበቀ እና አገራዊ ምስቅልቅልን የሚያስከትል ነው_ ኢዜማ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25/ 2016 ዓ/ም፦ የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትሕ ፓርቲ (ኢዜማ) መንግሥት የውጭ ምንዛሬ በገበያ እንዲወሰን ያሳለፈው ውሳኔ በየትኛውም…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
በ2016 በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች ወቅታዊ ሁኔታ በሚል ምክንያት ሰዎች ለዘፈቀደ እስር እንዲሁም ለአስገድዶ መሰወር ተዳርገዋል – ኢሰመኮ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24/2016 ዓ.ም፡- በ2016 ዓ.ም በበርካታ የኢትዮጵያ አከባቢዎች በተለምዶ ወቅታዊ ሁኔታ በሚል ምክንያቶች ሳቢያ ሰዎች ለዘፈቀደ እስር እንዲሁም…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
ዜና፡ የኤርትራ ክስ የኢትዮጵያን አየር መንገድ ስም የማጥፋት ሥራ በመሆኑ ክሱ ተቀባይነት የለውም_ አቶ መስፍን ጣሰው
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23/ 2016 ዓ/ም፦ የኢትዮጵያ አየር መንገድ፤ ከኤርትራ ሲቪል አቬሽን ባለሥልጣን የቀረበበትን ክስ “የአየር መንገዱን ስም የማጥፋት ሥራ…
ተጨማሪ ያንብቡ »