ኢትዮጵያ
- ፖለቲካ
ዜና፡ ማይክ ሀመር በቀጣይ አስር ቀናት በኢትዮጵያ፣ ጂቡቲ እና ኳታር ጉብኝት ያካሂዳሉ ተባለ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 28/2016 ዓ.ም፡- የአሜሪካ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ማይክ ሀመር በጂቡቲ፣ ኳታር እና ኢትዮጵያ ለአስር ቀናት ጉብኝት እንደሚያካሂዱ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ ኢሰመጉ ከመንግስት አካላት በሚደርስብኝ ተጽእኖ ስራየን በአግባቡ መስራት ተቸግሬያለሁ ሲል ገለጸ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 28/2016 ዓ.ም፡- የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ጉባኤ ከመንግስት አካላት በሚደርስበት ልዩ ልዩ ተግዳሮቶች ምክንያት ስራውን በአግባቡ ለመስራት መቸገሩን…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ የሀገር መከላከያ ሰራዊትን የአንድ ወገን ብቻ አድርጎ ማየት ሀገርን እንደመካድ ይቆጠራል ሲል የአማራ ክልል መንግስት ገለጸ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 27/2016 ዓ.ም፡- የአማራ ክልል መንግስት የሁሉም በሁሉም የሆ ነው ያለውን የሀገር መከላከያ ሰራዊት የአንድ ወገን ብቻ አድርጎ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ቢዝነስ
ዜና፡ የአለም ባንክ ከፍተኛ የስራ ሀላፊዎች ከዛሬ ጀምሮ ለሁለት ቀናት በኢትዮጵያ ይፋዊ የስራ ጉብኝት እንደሚያካሂዱ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 27/2016 ዓ.ም፡- የአለም ባንክ የኦፕሬሽን ማኔጂንግ ዳይሬክተር አና ቤገርዴ እና የባንኩ የደቡብ እና ምሥራቅ አፍሪካ ምክትል ፕሬዚዳንት…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ የኢትዮ ኒውስ ዋና አዘጋጁ በላይ ማናየ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ከእስር እንዲፈታ ሲፒጄ ጠየቀ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 25/2016 ዓ.ም፡- የጋዜጠኛ ተቆርቋሪ ተቋም የሆነ ሲፒጄ ምንም አይነት ክስ ሳይመሰረትበት በእስር ላይ የሚገኘው የኢትዮ ኒውስ ዩቲዩብ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ማህበራዊ ጉዳይ
ዜና፡ በምርት ዘመኑ በዋና ዋና ሰብል 513 ሚሊዮን ኩንታል ምርት ለማግኘት የተያዘው ዕቅድ ይሳካል ሲል ግብርና ሚኒስቴር ገለጸ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 24/2016 ዓ.ም፡- በ2015/2016 ምርት ዘመን በዋና ዋና ሰብል 513 ሚሊዮን ኩንታል ምርት ለማግኘት የተያዘው ዕቅድ እንደሚሳካ የግብርና…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ጥልቅ ትንታኔ፡ ስጋት እና ተስፋ ያንዣበበበት የትግራይ ፖለቲካ
በሚሊዮን በየነ @MillionBeyene አዲስ አበባ፣ ህዳር 24/2016 ዓ.ም፡- ላለፉት ሶስት አስርት አመታት በመላ ኢትዮጵያ በተለይ በትግራይ ክልል የአንድ ፓርቲ የበላይነት…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ቢዝነስ
ዜና፡ መቀመጫውን ዱባይ ያደረገው አሚአ ፓወር 300 ሜጋዋት የንፋስ ሀይል ማመንጫ በኢትዮጵያ ሊገነባ ነው
አዲስ አበባ፣ ህዳር 24/2016 ዓ.ም፡- የኢትዮጵያ መንግስት ከዩናይትድ አረብ ኢሚሬት ኩባንያ ከሆነው አሚአ ፓወር ጋር በሶማሌ ክልል 300 ሜጋዋት ኤሌክትሪክ…
ተጨማሪ ያንብቡ »