ኢትዮጵያ
- ፖለቲካ
ዜና፡ ጃል ማሮ የተካፈለበት በኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት እና በፌደራል መንግስቱ መካከል በዳሬሰላም ሁለተኛው ዙር የሰላም ውይይት ተጀመረ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28/2016 ዓ.ም፡- በፌደራል መንግስቱ እና በኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት መካከል በታንዛንያ ዳሬሰላም ሁለተኛው ዙር የሰላም ውይይት ትላንት ጥቅምት…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ቢዝነስ
ዜና፡ ኬንያ ከኢትዮጵያ በግዢ የማገኘው የኤሌክትሪክ ሀይል መጠን በግማሽ ቀንሶብኛል ስትል ገለጸች
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27/2016 ዓ.ም፡- ኢትዮጵያ እየሸጠችልኝ ያለው የኤሌክትሪክ ሀይል የስምምነታችንን ግማሽ ብቻ ነው ስትል ኬንያ ገለጸች። ከኢትዮጵያ ጋር በፈጸምኩት…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ የመሾም ሂደት ተጀመረ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26/2016 ዓ.ም፡- የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ የነበሩት ወ/ሮ ብርቱካን ሚዴቅሳ በገዛ ፈቃዳቸው ስራ መልቀቃቸውን ተከትሎ በምትካቸው ያልተሾለት…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ቢዝነስ
ዜና፡ መንግሥት ባለፉት 15 ወራት ከ23 ቢሊየን ብር በላይ የነዳጅ ድጎማ ማድረጉን አስታወቀ፣
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24/2016 ዓ.ም፡- መንግስት የታለመለት ነዳጅ ድጎማ ተግባራዊ ከተደረገበት ሐምሌ ወር በ2014 ጀምሮ እስከ መስከረም 30 ቀን 2016…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ማህበራዊ ጉዳይ
ዜና፡ በኢትዮጵያ ሰብአዊ ድጋፍ የሚያስፈልጋቸው ዜጎች ህይወት ሳይጠፋ ምላሽ ለመስጠት ጥረት እየተደረገ ነው ሲሉ አቶ ደመቀ ገለጹ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24/2016 ዓ.ም፡- የሰብዓዊ ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው ወገኖች ኢትዮጵያ በራሷ ምላሽ የመስጠት አቅም እንድትፈጥር የተቀናጀ ርብርብ እንደሚያስፈልግ የብሄራዊ አደጋ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ጥልቅ ትንታኔ፡ የፕሪቶርያው የሰላም ስምምነት ከተፈረመ ከአንድ አመት በኋላ ምን አሳካ? ምንስ አላሳካም?
በሚሊዮን በየነ @MillionBeyene አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22/2016 ዓ.ም፡– ከአንድ አመት በፊት በደቡብ አፍሪካዋ ፕሪቶርያ ከተማ ለሁለት አመታት ሲካሄድ የቆየው እና…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ማህበራዊ ጉዳይ
ዜና፡ ከህገ ወጥ የሰዎች ዝውውር ጋር በተያያዘ ከ20 በላይ ትልልቅ ተጠርጣሪዎች ላይ ክስ መመስረቱ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19/2016 ዓ.ም፡– በ2015 ዓ.ም በሕገ ወጥ የሰዎች ዝውውር ወንጀል ጋር በተያያዘ የተጠረጠሩ ከ20 በላይ ትልልቅ ተጠርጣሪዎች ላይ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ የዋስትና መብታቸው የተከበረላቸው የጎጎት ፓርቲ አመራር ከፖሊስ ጣቢያው ግቢ ሳይወጡ ለተጨማሪ ምርመራ በሚል በድጋሚ መታሰራቸውን ፓርቲው አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17/2016 ዓ.ም፡– ጎጎት ለጉራጌ አንድነት እና ፍትሕ ፓርቲ (ጎጎት) የፓርቲው የጽ/ቤት ምክትል ኃላፊ እና የዓለም አቀፍ ግንኙነት…
ተጨማሪ ያንብቡ »