ኢትዮጵያ
- ማህበራዊ ጉዳይ
ዜና፡ የአለም የምግብ ፕሮግራም በአማራ ክልል በዘጠኝ ዞኖች ተንቀሳቅሶ ለመስራት መቸገሩን አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10/2016 ዓ.ም፡– በፌደራል መንግስቱ እና በትግራይ ሀይሎች መካከል የተደረሰው የሰላም ስምምነት በአፋር እና በትግራይ ክልሎች አንጻራዊ ሰላም…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ ኢትዮጵያ በቀይ ባህር በኩል የወደብ ባለቤት ለመሆን ለጎረቤቶቿ ያቀረበችውን ጥያቄ ጅቡቲ ውድቅ ማድረጓ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8/2016 ዓ.ም፡– ጅቡቲ ኢትዮጵያ በጠ/ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ አማካኝነት ለጎረቤት ሀገራት በቅርቡ ያቀረበችውን የወደብ ባለቤትነት ድርድር እንደማትቀበለው…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ማህበራዊ ጉዳይ
ዜና፡ በኢትዮጵያ ማዕከላዊ ስምጥ ሸለቆ የሚገኘው የሌጲስ መንደር በዓለም ድንቅ የቱሪዝም መንደርነት የእውቅና ሽልማት ማግኘቱ ተነገረ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8/2016 ዓ.ም፡– በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ አርሲ ዞን ነገሌ ከተማ የሚገኘው የሌጲስ ኢኮ ቱሪዝም መንደር በዓለም ድንቅ የቱሪዝም…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ ሶማሊያ የኢትዮጵያ የወደብ ባለቤትነት ጥያቄ ውድቅ አደረገች፣ ከጎረቤቶቿ ጋር የነበራትን የቆየ ቁርሾ እንደመቀስቀስ ይቆጠራል ተብሏል
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7/2016 ዓ.ም፡– ሶማሊያ ከኢትዮጵያው ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ የቀረበላት የወደብ ባለቤትነት ውይይት እንደማትቀበለው አስታወቀች። ብሉንበርግ በድረገጹ ባስነበበው…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ የኢትዮጵያ እና ቻይና ግንኙነት ወደ ሁኔታ የማይፈታው ስልታዊ ትብብር እና ወዳጅነት አድጓል ሲሉ ፕሬዝዳንት ሺ ጂፒንግ ገለጹ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6/2016 ዓ.ም፡– ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ በቤጂንግ ከቻይናው ፕሬዝዳን ዢ ጂንፒግ ጋር መገናኘታቸው ተገለጸ። በቤጂንግ በሚካሄደው የቻይና…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ቢዝነስ
ዜና፡ ለሽያጭ የቀረቡት የስኳር ፋብሪካዎች የጨረታ ሂደት በመጠናቀቅ ላይ መሆኑን እና በቅርቡ የተጫራቾች ዝርዝር ይፋ እንደሚደረግ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5/2016 ዓ.ም፡– የመንግስት የስኳር ፋብሪካዎችን ወደ ግል ለማዞር የወጣው ጨረታ ሂደት እየተጠናቀቀ እንደሚገኝ የፋይናንስ ሚኒስቴር አስታወቀ። በጨረታው…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ቢዝነስ
ዜና፡ ኢትዮጵያ በተያዘው አመት ለጎረቤት ሀገራት ሶስት ሺ የሚጠጋ ጊጋዋት የኤሌክትሪክ ሀይል ለሽያጭ ለማቅረብ ማቀዷን አስታወቀች
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5/2016 ዓ.ም፡– ኢትዮጵያ በተያዘው የበጀት አመት 2016 ለሶስት የጎረቤት ሀገራት ማለትም ለሱዳን፤ ለኬንያ እና ለጅቡቲ ሶስት ሺ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ ኢትዮጵያ የመልከአ ምድር እስረኛ መሆን ይበቃታል ሲሉ ጠ/ሚኒስትር አብይ ገለጹ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3/2016 ዓ.ም፡- ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ኢትዮጵያ የባህር በር ያስፈልጋታል፣ በቀይባህር ዙሪያ ልትመክር ይገባታል ሲሉ ገለጹ። ጠ/ሚኒስትሩ…
ተጨማሪ ያንብቡ »