አማራ ክልል
- ርዕሰ አንቀፅ
የትጥቅ ግጭት ባለበት፣ ቋሚ ቁርጠኝነት እና የፖለቲካ መፍትሄ በሌለበት ትጥቅ ማስፈታት፤ ለኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላም አያመጣም! ዳግም እንዲታሰብበት ጥሪ እናቀርባለን!
ኢዲስ አበባ፣ ሰኔ 8/ 2016 ዓ/ም፦ የጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ አስተዳደር የኢትዮጵያን ቀውሶች ወደ ሰላማዊ እና የተረጋጋ ሁኔታ ለማሸጋገር ከብሔራዊ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
በሀገሪቱ በ2023 ከተመዘገቡ የሰብአዊ መብት ጥሰቶች መካከል 70 በመቶ የሚሆኑት በመንግስት የጸጥታ ሀይሎች የተፈጸሙ ናቸው – የመንግስታቱ ድርጅት
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7/2016 ዓ.ም፡-የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብአዊ ጉዳዮች ከፍተኛ ኮሚሽን ቢሮ በኢትዮጵያ የሰብአዊ መብት ሁኔታን አስመልክቶ በቅርቡ ይፋ ባደረገው…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
ዜና፡ ከአዋሽ አርባ ወደ አዲስ አበባ የተዘዋወሩት ፖለቲከኞች ፍርድ ቤት ቀረቡ፤ ሶስት ጋዜጠኞች “አካልን ነጻ የማውጣት” አቤቱታ አቀረቡ
አዲስ አበባ ሰኔ 6/ 2016 ዓ/ም፦ ህዳር 30 ተጠርቶ ከነበረው ሰልፍ ጋር ተያይዞ ከሁለት ወራት በላይ አዋሽ አርባ የወታደራዊ ካምፕ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
በአላማጣ በተካሄደው የተቃውሞ ሰልፍ የአንድ ሰው ህይወት አለፈ፤ ነዋሪዎቹ የህወሓት ታጣቂዎች ከአካባቢው እንዲወጡ ጠየቁ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4/ 2016 ዓ/ም፦ ባሳለፍነው ሳምንት መገባደጃ የአላማጣ ከተማ ነዋሪዎች የመብራት ኃይል ሰራተኛ “በህወሃት ታጣቂዎች” ተገድሏል በማሉን ተከትሎ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
ምዕራብ ጎጃምና ሰሜን ጎጃም ዞኖች የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተናን እንደማያስፈትኑ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3/ 2016 ዓ/ም፦ በአማራ ክልል የዘንድሮው የ8ኛ ክፍል ፈተና ከነገ ሰኔ 4 እስከ 5 ቀን 2016 ዓ.ም…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን በአንድ ሳምንት ሁለት አመራሮች ‘በታጠቁ አካላት’ ተገደሉ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30/ 2016 ዓ/ም፦ በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን በአንድ ሳምንት ሁለት አመራሮች ‘በታጠቁ አካላት’ ተገደሉ። በክልሉ የሰሜን…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
ከተደነገገው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ጋር በተያያዘ የታሰሩ ሰዎች እንዲለቀቁ፤ የእንቅስቃሴ ገደቦች እንዲነሱ ኢሰመኮ አሳሰበ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28/ 2016 ዓ/ም፦ በአማራ ክልል ለ10 ወራት የቆየው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አተገባበር ጋር ተያይዞ በእስር የቆዩ ሰዎች…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
“በትግራይ ክልል የዘር ማጥፋት ወንጀል እንደተፈጸመ የሚያሳዩ ጠንካራ ማስረጃዎች አሉ” ፡ ሪፖርት
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28/ 2016 ዓ/ም፦ ተቀማጭነቱን በ #አሜሪካ ያደረገ ኒው ላይንስ ኢንስቲትዩት የተባለ ተቋም፣ “የኢትዮጵያ ኃይሎች በትግራይ ጦርነት ወቅት…
ተጨማሪ ያንብቡ »