ኢትዮጵያ
- ርዕሰ አንቀፅ
ቅሬታዎች እያሉ ኢትዮጵያ በሽግግር ፍትህን ስራ ላይ የማዋል ሂደቷን መቀጠሏ ለእውነተኛ ፍትህ እና እርቅ ስጋት እየጣለ ነው፤ ክለሳ እና ማስተካከያ እንዲደረግ ጥሪ እናቀርባለን!
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9/2016 ዓ.ም፡- በፖለቲካ ጥቃት ሰለባ የሆኑ ዜጎቿ ፍትህ እንዲያገኙ፣ ተጠያቂነት እና እርቅ እንዲሰፍን ለማስቻል ኢትዮጵያ ከቅርብ ግዜያት…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
ኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ያደረጉትን ንግግር “የተሳሳተ” እና “መረጃ የጎደለው” ስትል ተቃወመች
አዲስ አበባ፤ ግንቦት 9/2016 ዓ/ም፦ በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋ ከትናንት በስቲያ ያደረጉትን ንግግር “የተሳሳተ” እና “መረጃ የጎደለው” ሲል የውጭ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
አሜሪካ በኢትዮጵያ ጊዜያዊ ሀገር አቀፍ የተኩስ አቁም እንዲደረግ ጠየቀች
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8/2016 ዓ.ም፡- በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋ ትላንት ግንቦት 7 ቀን 2016 ዓ.ም የሀገራቸውን ዋነኛ ፖሊስ ባመላከቱበት…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
በኢትዮጵያ ከ500 በላይ ሰዎችን ለሞት የዳረገውን የኮሌራ ወረርሽኝ ለመከላከል የአውሮፓ ህብረት 1 ሚሊየን ዩሮ መደበ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5/ 2016 ዓ/ም፦ የአውሮፓ ህብረት በኢትዮጵያ የተከሰተውን የኮሌራ ወረርሽኝ ለመከላከል የሚውል የ1 ሚሊዮን ዩሮ አስቸኳይ የሰብአዊ ድጋፍ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዕለታዊፍሬዜና
በኢትዮጵያ ከ1500 በላይ የሙስና ጥቆማዎች መቀረባቸው ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5/ 2015 ዓ/ም፦ በኢትዮጵያ ከ1500 በላይ ሙስናን የተመለከቱ ጥቆማዎች መቅረባቸውን የፌዴራል ሥነ ምግባርና ጸረ ሙስና ኮሚሽን አስታወቀ፡፡…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
ሱዳን “እኔ ጋ ያሉ ስደተኞቻችሁን እንደምንከባከባቸው እናንተ ጋ ያሉ የእኔን ስደተኞች ልትንከባከቡልኝ ይገባል” ስትል ኢትዮጵያን አሳሰበች
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2/2016 ዓ.ም፡- ከቀናት በፊት የሱዳን ተጠባባቂ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ሁሴን አዋድ አሊ መሃመድን በአዲስ አበባ በመገኘት…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
በአማራ ክልል በሚገኝ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት መጠለያ ካምፕ ላይ ጥቃት ተፈጸመ፤ የሱዳን ስደተኞች ለቀው ለመውጣት ተገደዋል
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 26/2016 ዓ.ም፡- በአማራ ክልል በሚገኝ ኩመር ተብሎ በሚጠራ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት መጠለያ ካምፕ ላይ ታጣቂዎች ባደረሱት ተከታታይ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
ዜና: ሶማሌላንድ እና ኢትዮጵያ በሁለት ወራት ገደማ የመጨረሻውን ስምምነት ይፈራረማሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 22/2016 ዓ.ም፡- ለሶማሌላንድ እውቅና ለኢትዮጵያ የባሕር ኃይል የጦር ሠፈር በኪራይ የሚሰጠው ስምምነት በሁለት ወራት ገደማ ይፈረማል ተብሎ…
ተጨማሪ ያንብቡ »