ኢትዮጵያ
- ዜና
ወይዘሮ አለሚቱ ኡሞድ የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሆነው ተሾሙ
አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 9/ 2016 ዓ/ም፦ የጋምቤላ ክልል ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 6ኛ የምርጫ ጊዜ 3ኛ የስራ ዘመን 2ኛ አስቸኳይ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ጥልቅ ትንታኔ
ጥልቅ ትንታኔ፡ የኢትዮጵያ ውጭ ምንዛሪ አስተዳደር ማሻሻያው አሉታዊ ወይንስ አዎንታዊ ለውጥ?
አዲስ አበባ፣ ነሃሴ8/2016 ዓ/ም፦ የኢትዮጵያ የውጭ ምንዛሬ ሥርዓት ከፍተኛ ለውጥ እያስመዘገበ እንደሆነ በሰፊው እየተስተዋለ ይገኛል:: ከቅርብ ዓመታት ወዲህ የብር ዋጋ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
የግል ድርጅቶች ለሠራተኞች የደመወዝ ጭማሪ እንዲያደርጉ መንግሥት ዝቅተኛ የደመወዝ ወለልን እንዲወስን ኢሠማኮ ጠየቀ
አዲስ አዲስ፣ ነሃሴ 7/2016 ዓ/ም፦ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ተከትሎ የግል ድርጅቶች ለሠራተኞቻቸው የደመወዝ ጭማሪ እንዲያደርጉ መንግሥት ዝቅተኛ የደመወዝ ወለልን እንዲወስን…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
የቱርክዬ ፕሬዝዳንት ከኢትዮጵያ እና ሶማሊያ መሪዎች ጋር በስልክ መወያየታቸው ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 6/ 2016 ዓ/ም፦ የቱርክዬ ፕሬዝዳንት ረሲፕ ጣይብ ኤርዶኻን በተለያዩ ጉዳዮች ዙርያ ከኢትዮጵያ እና ሶማሊያ መሪዎች ጋር የስልክ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
ዜና፡ አሜሪካ በኢትዮጵያ ለሰብአዊ ዕርዳታ የሚውል 97 ሚሊዮን ዶላር እንደምትሰጥ አሳወቀች
አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 3/ 2016 ዓ/ም፦ አሜሪካ በኢትዮጵያ ለሰብአዊ ዕርዳታ የሚውል 97 ሚሊዮን ዶላር ገንዘብ ድጋፍ እንደምታደርግ አሳውቃለች። በተጨማሪም ግሎባል…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
ዜና: “ከኢትዮጵያ ጋር በተፈራረምነው የመግባቢያ ሰነድ ዙሪያ የግብጽ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የሰጡት አስተያየት ተቀባይነት የለውም” – ሶማሊላንድ
አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 2/2016 ዓ.ም፡- በኢትዮጵያ እና በሶማሊላንድ መካከል የተደረሰውን የመግባቢያ ሰነድ አስመልክቶ የግብጽ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ባድር አብደላቲ የሰጡት…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
ገርበ ጉራቻ አካባቢ ከታገቱት ተማሪዎች ውስጥ 16ቱ ተለቀቁ፤ በታጋቾች ላይ ጾታዊ ጥቃትና ድብደባ ተፈጽሟል ተብሏል
አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 1/ 2016 ዓ/ም፦ ከአዲስ አበባ በስተሰሜን በቅርብ ርቀት ላይ በምትገኘው ገርበ ጉራቻ አካባቢ በታጣቂዎች ታግተው ከሚገኙ የደባርቅ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
የቀድሞ የሰላም ሚኒስትር አቶ ታዬ ደንደአ ከቀረቡባቸው ሶስት ክሶች በሁለቱ ነጻ ሲባሉ በአንዱ እንዲከላከሉ ብይን ተሰጠ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30/ 2016 ዓ/ም፦ የቀድሞ የሰላም ሚኒስትር ዴዔታ አቶ ታዬ ደንደአ ከቀረቡባቸው ሦስት ክሶች መካከል በ1ኛ እና በ2ኛ…
ተጨማሪ ያንብቡ »