ኢትዮጵያ
- ቢዝነስ
ዜና፡ መቀመጫውን ዱባይ ያደረገው አሚአ ፓወር 300 ሜጋዋት የንፋስ ሀይል ማመንጫ በኢትዮጵያ ሊገነባ ነው
አዲስ አበባ፣ ህዳር 24/2016 ዓ.ም፡- የኢትዮጵያ መንግስት ከዩናይትድ አረብ ኢሚሬት ኩባንያ ከሆነው አሚአ ፓወር ጋር በሶማሌ ክልል 300 ሜጋዋት ኤሌክትሪክ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ጤና
ዜና፡ በኢትዮጵያ በኮሌራ ሳቢያ የሞቱ ሰዎች ቁጥር ከ400 በላይ መሆኑን የአለም የጤና ድርጅት አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 22/2016 ዓ.ም፡- በኢትዮጵያ የተከሰተው የኮሌራ ወረርሽኝ ሳቢያ የሞቱ ሰዎች ቁጥር ከ400 በላይ መሆኑን የአለም የጤና ድርጅት አስታወቀ።…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ በአማራ ክልል የተፈጠረውን ችግር በጦርነት መፍታት አይቻልም ስንል ለጠ/ሚኒስትር አብይ ነግረናቸዋል ሲሉ ማይክ ሀመር ገለጹ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 21/2016 ዓ.ም፡- የአሜሪካ የታችኛው ምክር ቤት ኮንግረስ የውጭ ጉዳይ ኮሚቴ የአፍሪካ ጉዳዮች ንኡስ ኮሚቴ ‘’በኢትዮጵያ ተስፋ ወይንስ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ማህበራዊ ጉዳይ
ዜና፡ በአፍሪካ ቀንድ ጎርፍ ያፈናቀላቸው ሰዎች ቁጥር ከሁለት ሚሊየን እንደሚበልጥ ተገለጸ፤ 300 የሚሆኑ ሰዎች ህይወት አልፏል
አዲስ አበባ፣ ህዳር 21/2016 ዓ.ም፡- በአፍሪካ ቀንድ ሀገራት በተለይም በኢትዮጵያ፣ ኬንያ እና ሶማሊያ ጎርፍ ያፈናቀላቸው ሰዎች ቁጥር ከሁለት ሚሊየን እንደሚበልጥ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ማህበራዊ ጉዳይ
ዜና፡ ኢትዮጵያና የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በጎርፍ አደጋ ለተጎዱ 1.5 ሚሊዮን ዜጎች አፋጣኝ ድጋፍ እንዲደረግ ጠየቁ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 20/ 2016 ዓ/ም፦ በኢትዮጵያ በተለያዩ አካባቢዎች ባጋጠመ የጎርፍ አደጋ 1 ነጥብ 5 ሚሊዮን ሰዎች ላይ ጉዳት መድረሱን…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
ዜና፡ በሩብ አመቱ በሀገር አቀፍ ደረጃ ከ109 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡ ተገለጸ፣ በመዲናዋ 33 ቢሊየን ብር መሰብሰቡ ተጠቁሟል
አዲስ አበባ፣ ህዳር 14/2016 ዓ.ም፡- በ2016 የመጀመሪያ ሩብ ዓመት በአገር አቀፍ ደረጃ ከ109 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን የገቢዎች ሚኒስቴርን…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ ለዳሬሰላሙ የሰላም ድርድር አለመሳካት ተጠያቂው መንግስት ነው ሲል የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊ ገለጸ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 11/2016 ዓ.ም፡- ባለፉት ሁለት ሳምንታት በኢትዮጵያ መንግስት እና በኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት (ሸኔ) መካከል በታንዛንያ ዳሬሰላም ሲካሄደ የቆየው…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ በታንዛንያ ሲካሄድ የነበረው ሁለተኛው ዙር የመንግስት እና የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት ድርድር ያለ ውጤት መጠናቀቁን መንግስት አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 11/2016 ዓ.ም፡- ባለፉት ሁለት ሳምንታት በኢትዮጵያ መንግስት እና በኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት (ሸኔ) መካከል በታንዛንያ ዳሬሰላም ሲካሄደ የቆየው…
ተጨማሪ ያንብቡ »