ኢትዮጵያ
- ዜና
በሀገራዊ ምክክር ሂደት ባለ ድርሻ አካላት ካልተሳተፉ ሂደቱ እንደማይሳካ የሀገራት ተሞክሮ ያሳያል ሲል ኮሚሽኑ ገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10/ 2016 ዓ/ም፦ በሀገራዊ ምክክር ሂደት ውስጥ ጉልህ ሚና ያላቸው ባለ ድርሻ አካላት ካልተሳተፉ የምክክር ሂደቱ እንደማይሳካ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
ዜና: “ኢትዮጵያ በትክክለኛ አቅጣጫ እየተጓዘች ነው”፣ እርቅ ለማድረግ እየሄደችበት ያለው መንገድ ተስፋ ሰጪ ነው – ማይክ ሀመር
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10/2016 ዓ.ም፡- ኢትዮጵያ ሰላም እና እርቅ ለማምጣት እየሄደችበት ያለው አካሄድ ተስፋ ሰጪ በመሆኑ ሊበረታታ ይገባል ሲሉ በአፍሪካ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ማህበራዊ ጉዳይ
የመንግስታቱ ድርጅት በኢትዮጵያ ከ2 ነጥብ 5 ሚሊየን በላይ የሚሆኑ ተፈናቃዮች ወደ ቀያቸው ተመልሰዋ ሲል አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9/2016 ዓ.ም፡- በኢትዮጵያ በተለያዩ ምክንያቶች ከቀያቸው ተፈናቅለው ከነበሩ ዜጎች መካከል ከ2 ነጥብ 5 ሚሊየን በላይ የሚሆኑት ወደ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
የታገቱ ልጆቻችውን ለማስለቀቅ የተጠየቁት ከፍተኛ ገንዘብ ለጭንቀት እንደዳረጋቸው የታጋች ቤተሰቦች ገለጹ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3/2016 ዓ.ም፡-ከአማራ ክልል ወደ አዲስ አበባ ሲጓዙ በታጣቂዎች ታፍነው ከነበሩ ተማሪ ቤተሰቦች ለማስለቀቂያ ከፍተኛ ገንዘብ መጠየቃቸው ለጭንቀት…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
ዜና: በሱዳን በመካሄድ ላይ ያለው ጦርነት ወደ ስደተኞች መጠለያ ጣቢያ እየተቃረበ በመምጣቱ በኢትዮጵያ እና ኤርትራ ስደተኞች ላይ ስጋት ፈጥሯል – ሂዩማን ራይት ዎች
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3/2016 ዓ.ም፡-በምስራቅ ሱዳን የሚገኙ ስደተኞች ህይወታቸው አደጋ ላይ ወድቋል ሲል ሂዩማን ራይት ዎች ገለጸ፤ ጦርነቱ የሱዳን አጎራባች…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
በትጥቅ ግጭቶች ምክንያት በንጹሃን ላይ እየደረሰ ያለው የሞት እና የአካል ጉዳት አሳሳቢነት ቀጥሏል – ኢሰመኮ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ /2016 ዓ.ም፡- የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) የ2016 ዓ.ም የኢትዮጵያ ዓመታዊ የሰብአዊ መብቶች ሁኔታን የዳሰሰ ባለ 132…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
ዜና: በአንካራ የተገናኙት ኢትዮጵያ እና ሶማልያ “ልዩነታችንን በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት ዝግጁ ነን፣ በድጋሚ በነሃሴ ወር ተገናኝተን እንመክራለን” አሉ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25/2016 ዓ.ም፡- በቱርክ መንግስት አመቻችነት በኢትዮጵያ እና ሶማሊያ መካከል ትላንት ሰኔ 24 ቀን 2016 ዓ.ም በአንካራ ሲካሄድ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
ክልሎች ለተረጂዎች የሚያስፈልጋቸውን እርዳታ 70 በመቶው እራሳቸው እንዲያቀርቡ የፌደራል መንግስቱ ወሰነ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22/2016 ዓ.ም፡- በሁሉም ክልሎች የሚገኙ የአደጋና ስጋት አመራር ኮሚሽኖች በየክልሎቻቸው መሬት በመውሰድ አምርተው እርዳታ የሚፈልጉ ዜጎችን እራሳቸውን…
ተጨማሪ ያንብቡ »