ረሃብ
- ዜና
ኢትዮጵያ በረሃብ ተጠቂ ከሆኑ ሀገራት ተርታ ተካተተች፤ 13 ሚሊዮን ዜጎች አስቸኳይ የምግብ እርዳታ ይሻሉ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ12/ 2016 ዓ/ም፦ የተባበሩት መንግስታት የምግብ እና የእርሻ ድርጅት እና የአለም የምግብ ፕሮግራም (FAO-WFP) አዲስ ባወጡት ሪፖርት፤ ኢትዮጵያ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ማህበራዊ ጉዳይ
ዜና፡ በኢትዮጵያ የተከሰተው “ድርቅ እንጂ ርሀብ” አለመሆኑን በዓለም አቀፍ ተቋማት ጥናት እና በባለድርሻ አካላት ፈጣን ዳሰሳ ተረጋግጧል – ዶ/ር ሽፈራው ተክለማርያም
አዲስ አበባ፣ ጥር 27/2016 ዓ.ም፡- በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች የተከሰተውን ድርቅ ለፖለቲካ አላማ ማስፈፀሚያ ለማዋል የሚደረግ ጥረት ተገቢ ያልሆነና በፍፁም ተቀባይነት…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ማህበራዊ ጉዳይ
ርዕሰ አንቀጽ፡ በኢትዮጵያ በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎች በረሃብ ከሞቱ በኋላ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ዜጎች በአስከፊ አደጋ ውስጥ ናቸው፤ መካዱ ይቁምና ከመርፈዱ በፊት ብሔራዊ አደጋ መሆኑ ይታወጅ!
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 19/2016 ዓ/ም፡ በተለያዩ የኢትዮጵያ አካባቢዎች በተለይም በአማራ እና ትግራይ ክልሎች ለተከታታይ አመታት በተከሰተው ድርቅ እና ጦርነት ምክንያት…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ማህበራዊ ጉዳይ
ዜና፡ በኢትዮጵያ “ድርቅ እንጂ ረሃብ” አልተከሰተም ሲል መንግስት አስተባበለ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 11/2016 ዓ.ም፡– በኢትዮጵያ የተከሰተው ድርቅ ወደ ረሃብ ተቀይሯል የሚሉ መረጃዎች ሌላ ዓላማ ይዘው የሚንቀሳቀሱ አካላት የሚያዘዋውሯቸው እንጂ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ማህበራዊ ጉዳይ
ዜና፡ በኢትዮጵያ የምግብ ዋስትና ችግር በከፍተኛ ደረጃ እየጨመረ ይገኛል ተባለ፣ 4 ሚሊየን ህዝብ ለከፍተኛ ረሃብ መጋለጡም ተጠቁሟል
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 3/2016 ዓ.ም፡- በኢትዮጵያ በበርካታ ቦታዎች የምግብ ዋስትና ችግር በከፍተኛ ሁኔታ መጨመሩን በድርቅ ቅድመ ማስጠንቀቂያ ላይ የሚሰራው ፊውስ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ማህበራዊ ጉዳይ
ዜና፡ በትግራይ የሰላም ስምምነት ከተደረሰ ወዲህ 1329 ሰዎች በረሃብ ምክንያት መሞታቸውን በክልሉ የተደረገ ጥናት አመላከተ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 15/2016 ዓ.ም፡– በትግራይ ባሰለፍነው አመት መጀመሪያ ወራት በፌደራል መንግስቱ እና በትግራይ ሀይሎች መካከል የሰላም ስምምነት ከተደረሰ ወዲህ…
ተጨማሪ ያንብቡ »