አማራ ክልል
- ዜና
በምዕራብ ጎጃም እና በማዕከላዊ ጎንደር ዞኖች “የመንግሥት ጸጥታ ሃይሎች” ፈጸሙት በተባለ ጥቃት በርካታ ሰዎች ተገደሉ
አዲስ አበባ፣ ጥር 16/ 2017 ዓ/ም:- በአማራ ክልል በምዕራብ ጎጃም እና ማዕከላዊ ጎንደር ዞኖች “የመንግሥት ጸጥታ ሃይሎች” ፈጸሙት በተባለ ጥቃት…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን 10,000 ሰዎች በመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ ተፈናቀሉ፤ በሶስት ክልሎች ወደ 100,000 የሚጠጉ ሰዎች ተፈናቅለዋል
አዲስ አበባ፣ ጥር 15/ 2017 ዓ/ም፦ በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ወደ 10,000 የሚጠጉ ነዋሪዎች በአዋሽ ፈናታሌ በተደጋጋሚ በደረሰው መሬት…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
ኢትዮጵያ በአፍሪካ ጋዜጠኞችን በከፋ ሁኔታ ከሚያስሩ ሀገሮች መካከል መካተቷን ሲፒጄ ገለጸ
አዲስ አበባ፣ ጥር 9/ 2017 ዓ/ም፦ ኢትዮጵያ በአፍሪካ ጋዜጠኞችን በከፋ ሁኔታ ከሚያስሩ ሀገሮች መካከል መካተቷንና በእስር ላይ ካሉ ስድስት ጋዜጠኞች መካከል…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
ኢትዮጵያ በጎርጎሮሳውያኑ 2024 “አስከፊ የሰብዓዊ መብት ጥሰት” እንዳጋጠማት ሂዩማን ራይትስ ዎች አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ጥር 9/ 2017 ዓ/ም፦ አለምአቀፉ የሰብአዊ መብቶች ተቆሪቋሪ ድርጅት ሂዩማን ራይትስ ዎች በጎርጎሮሳውያኑ 2024 ኢትዮጵያ “መጠነ ሰፊ ግጭቶች…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
ኮሚሽኑ በኦሮሚያ እና በአማራ ክልሎች ሲንቀሳቀሱ ለነበሩ የቀድሞ ታጣቂዎች የተሃድሶ ስልጠና መሥጠት መጀመሩን አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ጥር 5/ 2017 ዓ/ም፦ ብሔራዊ የተሀድሶ ኮሚሽን በኦሮሚያ እና በአማራ ክልሎች ሲንቀሳቀሱ ለነበሩ የቀድሞ ታጣቂዎች የተሃድሶ ስልጠና መሥጠት…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
በአክሱም ከተማ ሙስሊም ተማሪዎች ሂጃብ በመከልከላቸው የብሔራዊ ፈተና የኦንላይን ምዝገባ እንዳለፋቸው ገለጹ
አዲስ አበባ፣ ጥር 3/ 2017 ዓ/ም፦ በትግራይ ክልል አክሱም ከተማ የሚገኙ ትምህርት ቤቶች የ12ኛ ክፍል ሙስሊም ተማሪዎች የብሔራዊ ፈተና የኦንላይን…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
በኦሮሚያና አማራ ክልል ያሉ ግጭቶች እንዲቆሙና በትግራይ ክልል አስተዳዳሪዎች አለመግባባት እንዲፈታ ፓትርያርኩ ጥሪ አቀረቡ
አዲስ አበባ ጥር 3/ 2017 ዓ/ም፦ የኦሮሚያና አማራ ክልል እንዲሁም በሀገሪቱ በልዩ ልዩ አካባቢዎች ያሉ ጦርነቶች ቆመው ነዋሪዎች ሰላምን እንዲያገኙ፤…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
ዓለም አቀፉ ቀይ መስቀል ኮሚቴ የሚያደርገውን የሰብዓዊ ድጋፍ የክልሉ መንግሥት የሚያግዝ መኾኑን አረጋ ከበደ አረጋገጡ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 30/ 2017 ዓ.ም፦ የአማራ ክልል መንግሥት ዓለም አቀፉ ቀይ መስቀል ኮሚቴ በድርቅ እና በግጭት ለተጎዱ ዜጎች የሚያደርገውን…
ተጨማሪ ያንብቡ »