የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት
- ዜና
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በርካታ ትችቶችን ሲያስተናግድ የነበረውን የንብረት ታክስ ረቂቅ አዋጅን አፀደቀ
አዲስ አበባ፣ ጥር 6/2017 ዓ.ም፡- ቋሚ ገቢ ባላቸው ዜጎች ላይ ከፍተኛ ተጽእኖ ያሳድራል በሚል ስጋት ሲቀርብበት የነበረው የንብረት ታክስ ረቂቅ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
ማንኛውም የነዳጅ ውጤቶች አጓጓዥ ተሸከርካሪ ጂ.ፒ.ኤስ (መከታተያ) እንዲገጥም የሚያስገድድ አዋጅ ጸደቀ
አዲስ አበባ፣ ጥር 1/2017 ዓ.ም፡- የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ጥር 1 ቀን 2017 ዓ.ም ባካሄደው መደበኛ ጉባኤ የነዳጅ ውጤቶች…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
በማዕድን ሚኒስቴር ለናሙና ወደ ውጪ የሚላኩ ማዕድናት ወደ ሀገር ቤት አለመመለሳቸውን ቋሚ ኮሚቴው ገለጸ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 5/ 2017 ዓ/ም፦ ለናሙና ወደ ውጪ የሚላኩ ማዕድናት ወደ ሀገር ቤት አለመመለሳቸውን የማዕድን ሚኒስቴር የክዋኔ አዲት ሪፖርት…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
መንግስት በተያዘው አመት “የሃይል አማራጭን በመጠቀም ፖለቲካዊ ፍላጎቶችን ለሟሟላት የሚደረጉ ጥረቶችን አይታገስም” – ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ ገለጹ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 27/2017 ዓ.ም፡- “የሃይል አማራጭን በመጠቀም ፖለቲካዊ ፍላጎቶችን ለሟሟላት የሚደረጉ ማናቸውንም እኩይ ተግባራት መንግስት በልበ ሰፊነት የሚያልፍበት ዕድል…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
ዜና: የፌዴራል መንግስት በጀት 971 ነጥብ 2 ቢሊዮን ብር ሆኖ ጸደቀ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ እና የቀረጥ ማበረታቻ አዋጆችም ጸድቀዋል
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27/2016 ዓ.ም፡- የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የ2017 በጀት ዓመት የፌደራል መንግስት በጀትን 971 ነጥብ 2 ቢሊዮን ብር…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
“ቢሮ ስንገባ የኢትዮጵያ ጂዲፒ 86 ቢሊየን ዶላር ነበር፣ ዛሬ ግን 205 ቢሊየን ዶላር ደርሷል፤ 6ቱ ጎረቤት ሀገራት ተደምረው የእኛን ጂዲፒ አያክሉም – ጠ/ሚኒስትር አብይ
ዜና: “ቢሮ ስንገባ የኢትዮጵያ ጂዲፒ 86 ቢሊየን ዶላር ነበር፣ ዛሬ ግን 205 ቢሊየን ዶላር ደርሷል፤ 6ቱ ጎረቤት ሀገራት ተደምረው የእኛን…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
ለፓርላማ የቀረበው ያለ ፍርድ ቤት ትዕዛዝ መገናኛዎችን መጥለፍ የሚፈቅድ ረቂቅ አዋጅ ተቃዋሚዎችን ማሳደጃ እንዳይሆን የምክር ቤቱ አባላት አሳሰቡ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6/2016 ዓ.ም፡- ለፓርላማ የቀረበው “በወንጀል የተገኘ ንብረትን ሕጋዊ ከማስመሰል ወይም ሽብርተኝነትን በገንዘብ ከመርዳት ወንጀል ጋር በተያያዘ ያለ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
ዜና: ቋሚ ኮሚቴው ቃሊቲ ማረሚያ ማዕከል ድረስ በመሄድ አቶ ክርስቲያን ታደለን ጎብኝቻለሁ አለ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4/2016 ዓ.ም፡- የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የህግ እና ፍትህ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በፌደራል ማረሚያ ቤት በህግ ጥላ…
ተጨማሪ ያንብቡ »