አማራ ክልል
- ማህበራዊ ጉዳይ
ዜና፡ ከድርቅ ጋር በተያያዘ በአማራ እና ትግራይ ክልሎች ከ5 ሚሊየን በላይ ሰዎች ተጎጂዎች መሆናቸው ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21/2016 ዓ.ም፡- ከድርቅ ጋር በተያያዘ በአማራ እና ትግራይ ክልሎች ከአምስት ሚሊየን በላይ ሰዎች ተጎጂ መሆናቸውነ የተባበሩት መንግስታት…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ቢዝነስ
ዜና፡ በአማራ ክልል በተፈጠረው የሰላም እጦት ምክናያት በሩብ አመቱ 6 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር ብቻ ግብር መሰብሰቡ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20/2016 ዓ.ም፡– በአማራ ክልል በዘንድሮ በጀት አመት 71 ነጥብ 61 ቢሊዮን ብር ለመሰብሰብ አቅዶ ወደ ስራ የገባ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ ኢሰመኮ በአማራ ክልል እየተካሄደ ያለው የትጥቅ ግጭት፣ በከባድ መሣሪያ እና ድሮን የታገዘ መሆኑን፣ 200 የሚደርሱ ሴቶች መደፈራቸውን ገለጸ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19/2016 ዓ.ም፡– በአማራ ክልል ከሐምሌ ወር 2015 ዓ.ም. ጀምሮ ባለው ጊዜ ሁሉም ዞኖች በተለያየ ደረጃና ጊዜ በከባድ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ማህበራዊ ጉዳይ
ዜና፡ የአለም የምግብ ፕሮግራም በአማራ ክልል በዘጠኝ ዞኖች ተንቀሳቅሶ ለመስራት መቸገሩን አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10/2016 ዓ.ም፡– በፌደራል መንግስቱ እና በትግራይ ሀይሎች መካከል የተደረሰው የሰላም ስምምነት በአፋር እና በትግራይ ክልሎች አንጻራዊ ሰላም…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ማህበራዊ ጉዳይ
ዜና፡ ድርቅና የበረሃ አንበጣ አማራ ክልልን ጨምሮ በአራት ክልሎች የምግብ ዋስትና ስጋት ደቅኗል- ተመድ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 30/ 2016 ዓ.ም፡- የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብዓዊ ድጋፍ ማስተባበሪያ ቢሮ ባወጣው አዲስ ሪፖርት በአማራ፣ በአፋር፣ በሶማሌ እና…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ማህበራዊ ጉዳይ
ዕለታዊ ዜና፡ በአማራ ክልል እየተስፋፋ ባለው የኮሌራ ስርጭት በምዕራብ ጎንደር ቋራ ወረዳ የ76 ሰዎች ህይወት አለፈ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 23/ 2016 ዓ.ም፡- በመንግስት የፀጥታ ሀይሎች እና በፋኖ ታጠቂ ሀይሎች መካከል ግጭቶች እየተካሄዱ ባለበት እንዲሁም በዝናብ እጥረት…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ በሀገሪቱ እየተካሄደ ያለው ግጭት አስቸኳይ እንዲቆምና ሰላማዊ ድርድር እንዲደረግ ጤና ባለሙያዎች ማህበር ጥሪ አቀረበ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 19/ 2016 ዓ.ም፡- የኢትዮጵያ ጤና ባለሙያዎች ማህበር በሀገሪቱ የተላያዩ አካባቢዎች በአሁኑ ወቅት በመካሄድ ላይ ያለው ግጭት በአስቸኳይ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ማህበራዊ ጉዳይ
ዜና፡ በዋግ ኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር ሰሀላ ሰዬምት ወረዳ በተከሰተ ድርቅ የሁለት ሰዎች ህይወት ሲያልፍ በሰሜን ጎንድር 16 ሰዎች በረሃብ ምክንያት ሞተዋል
አዲስ አበባ፣ መስከረም 18/ 2015 ዓ.ም፡- በአማራ ክልል በዋግ ኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር ሰሀላ ሰዬምት ወረዳ ክረምት ዝናብ ባለመዝነቡ በተከሰተ ድርቅ…
ተጨማሪ ያንብቡ »