ኢትዮጵያ
- ፖለቲካ
ዕለታዊ ዜና፡ ወ/ሮ ምዕላተወርቅ ሀይሉ የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ሆነው ተሾሙ
አዲስ አበባ ታህሣሥ 9፣ 2016 ዓ.ም:- የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ወ/ሮ ምዕላተወርቅ ሀይሉን የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ አድርጎ ሾሟል ።…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ የአማራ ክልል መንግሥት በክልሉ ለሚንቀሳቀሱ ታጣቂዎች ያቀረበውን የሰላም ጥሪ ለተጨማሪ አንድ ሳምንት ማራዘሙን አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 9/2016 ዓ.ም፡– የአማራ ክልል መንግሥት በክልሉ ለሚንቀሳቀሱ ታጣቂዎች ያቀረበውን የሰላም ጥሪ ለተጨማሪ አንድ ሳምንት ማራዘሙን አስታወቀ። የሰላም…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ጤና
ዜና፡ ባለፉት አምስት ወራት ከ 1 ነጥብ 5 ሚሊዮን በላይ ሰዎች በወባ በሽታ ተይዘዋል
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 8/2016 ዓ.ም፡– ባለፉት አምስት ወራት ከ 1 ነጥብ 5 ሚሊዮን በላይ ሰዎች በወባ በሽታ መያዛቸውን በጤና ሚኒስቴር…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ አራተኛው ዙር የህዳሴ ግድብ የሶስትዮሽ ድርድር በአዲስ አበባ በማካሄድ ላይ ይገኛል
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 8/2016 ዓ.ም፡– በአዲስ አበባ በኢትዮጵያ ግብጽ እና ሱዳን መካከል አራተኛው ዙር የህዳሴ ግድብ የሶስትዮሽ ድርድር በማካሄድ ላይ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ቢዝነስ
ዜና፡ ኢትዮ ኢንጅነሪንግ ግሩፕ የላዳ ተሽከርካሪዎችን በኢትዮጵያ መገጣጠም የሚያስችለው ስምምነት ከኩባንያው ጋር ተፈራረመ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 8/2016 ዓ.ም፡– ኢትዮ ኢንጅነሪንግ ግሩፕ የላዳ ተሽከርካሪዎችን በኢትዮጵያ መገጣጠም የሚያስችለውን የፍላጎት ሰነድ ስምምነት ከሩሲያው ላዳ ኩባንያ ጋር…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ቢዝነስ
ዜና፡ ባለፉት ስድስት ወራት በዲጂታል ፋይናንሲንግ ስርዓት ከአንድ ትሪሊዮን ብር በላይ ተዘዋውሯል ተባለ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 8/2016 ዓ.ም፡– በዲጂታል ፋይናንሲንግ ሥርዓት ባለፉት ስድስት ወራት ከአንድ ትሪሊዮን ብር በላይ ሊዘዋወር መቻሉን የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ትንታኔ
ዜና፡ የቀደሞው የሰላም ሚንስትር ታዬ ደንዳኣ ፍርድ ቤት አለመቀረባቸውንና ከጠበቆች ጋር እንዳይገናኙ መከልከላቸውን ባለቤታቸው ገለጹ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 5/ 2016 ዓ/ም፦ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ የሰላም ሚንስትር ታዬ ደንዳኣን ከኃላፊነታቸው ማንሳታቸውን ተከትሎ በጸጥታ ሀይሎች በቁጥጥር…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ቢዝነስ
ዜና፡ ኢትዮጵያ የኪሳራ ማካካሻ ሀሳብ በማቅረብ ከቦንድ አበዳሪዎቿ ጋር ለመደራደር ማቀዷ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 5/2016 ዓ.ም፡– ኢትዮጵያ ከቦንድ አበዳሪዎቿ ጋር ትላንት ሐሙስ ታህሳስ 4 ቀን 2016 ዓ.ም በገንዘብ ሚኒስቴር አማካኝነት በቨርቹዋል…
ተጨማሪ ያንብቡ »