ኢትዮጵያ
- ቢዝነስ
ዜና፡ የአለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት እና የኢትዮጵያ መንግስት ውይይት በቀጣይ ሳምንታት የመቋጨት እድል ይኖረዋል ተባለ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2/2016 ዓ.ም፡– የአለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት (አይኤምኤፍ) ልዑካን ከመስከረም 16 እስከ 22 ቀን 2016 ዓ.ም በኢትዮጵያ ጉብኝት…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በኢትዮጵያ የዘር ማጥፋት ወንጀል ስጋት የለም ሲል አስተባበለ፣ የመንግስታቱ ድርጅት አማካሪዋን መግለጫ ኮንኗል
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1/2016 ዓ.ም፡– የመንግስታቱ ድርጅት ልዩ አማካሪ በኢትዮጵያ አሁንም የዘር ማጥፋት ወንጀል ከፍተኛ ስጋት አለ ሲሉ የሰጡት መግለጫ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ማህበራዊ ጉዳይ
ዜና፡ የአለም የምግብ ፕሮግራም በኢትዮጵያ ተጠልለው ለሚገኙ ስደተኞች የምግብ እርዳታ አቅርቦት መጀመሩን አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 29/2016 ዓ.ም፡– የአለም የምግብ ፕሮግራም በኢትዮጵያ ተጠልለው ለሚገኙ የጎረቤት ሀገራት ስደተኞች የምግብ እርዳታ አቅርቦት መጀመሩን አስታወቀ። ዘጠኝ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ቢዝነስ
ዜና፡ ኢትዮጵያን ጨምሮ የብድር ሸክም ያጎበጣቸው ሀገራት በአለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት እና በአለም ባንክ አመታዊ ስብሰባ ተስፋ ሰንቀዋል ተባለ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 28/2016 ዓ.ም፡– አለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት እና የአለም ባንክ በሞሮኮ ማራካቺ ከተማ የሚያካሂዱት አመታዊ ስብሰባ በብድር ሸክም…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ማህበራዊ ጉዳይ
ዜና፡ አሜሪካ በኢትዮጵያ አቋርጣ የነበረውን የምግብ እርዳታ አቅርቦት በሀገሪቱ ለሚገኙ ስደተኞች ብቻ በማቅረብ እንደምትጀምር አስታወቀች
አዲስ አበባ፣ መስከረም 25/2016 ዓ.ም፡– የአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት ዩኤስኤድ በኢትዮጵያ አቋርጦት የነበረውን የምግብ እርዳታ አቅርቦት ከአራት ወራት በኋላ እንደሚጀምር ማስታወቁን…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ የመንግስታቱ ድርጅት ያቋቋመው መርማሪ ቡድን በኢትዮጵያ የስራ ግዜ ሳይራዘም ቀረ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 24/2016 ዓ.ም፡- የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብአዊ መብት ኮሚሽን በኢትዮጵያ የተፈጸሙ የመብት ጥሰቶችን እንዲመረምር ያቋቋመውን የባለሞያዎች ቡድን የምርመራ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ቢዝነስ
ዜና፡ የአውሮፓ ህብረት ለኢትዮጵያ የ680 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ እንደሚሰጥ አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 23/2016 ዓ.ም፡- በትግራይ ተካሂዶ በነበረው ጦርነት ሳቢያ ተቋርጦ የነበረው የአውሮፓ ህብረት ድጋፍ እንደሚቀጥል የህብረቱ የአለም አቀፍ አጋርነት…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ የኢትዮጵያን ጨምሮ ካርቱም በሚገኙ የበርካታ ሀገራት ኤምባሲ ላይ የከባድ መሣሪያ ጥቃት መፈጸሙ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 22/2016 ዓ.ም፡– የኢትዮጵያን ጨምሮ ካርቱም በሚገኙ የበርካታ ሀገራት ኤምባሲ ላይ በዛሬው ዕለት መስከረም 22 ቀን 2016 ዓ.ም…
ተጨማሪ ያንብቡ »