ኢትዮጵያ
- ፖለቲካ
ዜና፡ አለም አቀፉ መርማሪ ቡድን በኢትዮጵያ የስራ ግዜ እንዲራዘም የአሜሪካን መንግስት ሁሉንም ጥረቶች እንዲያደርግ የኮንግረስ አባላቱ ጠየቁ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 10/2016 ዓ.ም፡– ስድስት የአሜሪካ የኮንግረስ አባላት ለአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት እና በመንግስታቱ ድርጅት የአሜሪካ ተወካይ በጻፉት…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ የኢትዮጵያ መከላከያ የአልሸባብን ጥቃት በመመከት ደምስሸዋለሁ ሲል ገለጸ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 9/2016 ዓ.ም፡– አልሸባብ በሶማሊያ ሮብ ድሬ በተባለ ቦታ በኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ላይ ጥቃት ለመፈፀም ቢያስብም እንዳልተሳካለት እና…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ቢዝነስ
ዜና፡ የአፍሪካ ልማት ባንክ በምስራቅ ኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ አቅርቦትን ለማሻሻል የሚውል የ104 ሚሊየን ዶላር ብድር እና እርዳታ ፈቀደ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 3/2016 ዓ.ም፡– የአፍሪካ ልማት ባንክ በምስራቅ ኢትዮጵያ የሚገኙ አከባቢዎችን የሀይል አቅርቦት ለማሻሻል ያግዛል ያለውን 104 ሚሊየን ዶላር…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ማህበራዊ ጉዳይ
ዜና፡ የኩዌት የቀዶ ህክምና ቡድን አባላት 500 ለሚሆኑ ኢትዮጵያውያን ነጻ የቀዶ ሕክምና አገልግሎት መስጠታቸው ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4/2015 ዓ.ም፡– በኢትዮጵያ አቅም የሌላቸው እና የቀዶ ህክምና ለሚያስፈልጋቸው 500 በሽተኞች የኩዌት የቀዶ ህክምና አባለት ነጻ አገልግሎት…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ በመንግስታቱ ድርጅት የተሰየመው አለም አቀፍ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ጥሰቶች መርማሪ ቡድን ተልዕኮ እንዲራዘም ተጠየቀ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜ 2/2015 ዓ.ም፡- በአለማችን ከፍተኛ ተጽኖ ፈጣሪ የሆኑ ታላላቅ የሰብአዊ መብት ተሟጋች ድርጅቶች በጋራ በመሆን የመንግስታቱ ድርጅት በኢትዮጵያ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ማህበራዊ ጉዳይ
ዜና፡ ኖርዌ ኢትዮጵያ በቀጣይ 10 አመታት ለምትተገብረው የደን ልማት የሚውል 162 ሚሊየን ዶላር እንደምትሰጥ አስታወቀች
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1/2015 ዓ.ም፡– የኖርዌ መንግስት ኢትዮጵያ እያካሄደችው ያለውን የደን ልማት ለማገዝ የሚውል 162 ሚሊየን የአሜሪካን ዶላር ለመስጠት መወሰኑን…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ማህበራዊ ጉዳይ
ዜና፡ በህገወጥ መንገድ ወደ ኬንያ የገቡ 26 ኢትዮጵያውያን ሴቶች በፖሊስ መያዛቸው ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 30/2015 ዓ.ም፡– የኬንያ ሙራንጋ አውራጃ ፖሊስ በህገወጥ መንገድ ወደ ግዛቱ የገቡ 26 ኢትዮጵያውያን ሴቶችን በቁጥጥር ስር መዋሉን…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ የሰላም ስምምነቱ ከተደረሰ በኋላ የኤርትራ ወታደሮች በተቆጣጠሯቸው የትግራይ ግዛቶች የጦር ወንጀል ፈጽመዋል ሲል አምነስቲ ኮነነ
አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 30/2015 ዓ.ም፡– በፌደራል መንግስቱ እና በትግራይ ሀይሎች መካከል በፕሪቶርያ የሰላም ስምምነት ከተፈረመ በኋላ የትግራይ ግዛቶችን ለቀው ያልወጡት…
ተጨማሪ ያንብቡ »