ትግራይ
- ማህበራዊ ጉዳይ
ዜና፡ ድርቅና የበረሃ አንበጣ አማራ ክልልን ጨምሮ በአራት ክልሎች የምግብ ዋስትና ስጋት ደቅኗል- ተመድ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 30/ 2016 ዓ.ም፡- የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብዓዊ ድጋፍ ማስተባበሪያ ቢሮ ባወጣው አዲስ ሪፖርት በአማራ፣ በአፋር፣ በሶማሌ እና…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዕለታዊ ዜና፡ በትግራይ ጦርነት ወቅት የተሰዉ የክልሉ ተዋጊዎች በትግራይ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የሰማዕትነት ክብር እንዲሰጣቸው መንበረ ሰላማ ውሳኔ አስተላለፈ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 25/2016 ዓ.ም፡– በፌደራል መንግስቱ እና በትግራይ ሀይሎች መካከል ለሁለት አመታት በዘለቀው ደም አፋሳሽ ጦርነት ወቅት የተሰው የክልሉ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ በሀገሪቱ እየተካሄደ ያለው ግጭት አስቸኳይ እንዲቆምና ሰላማዊ ድርድር እንዲደረግ ጤና ባለሙያዎች ማህበር ጥሪ አቀረበ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 19/ 2016 ዓ.ም፡- የኢትዮጵያ ጤና ባለሙያዎች ማህበር በሀገሪቱ የተላያዩ አካባቢዎች በአሁኑ ወቅት በመካሄድ ላይ ያለው ግጭት በአስቸኳይ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ማህበራዊ ጉዳይ
ዜና፡ በትግራይ የሰላም ስምምነት ከተደረሰ ወዲህ 1329 ሰዎች በረሃብ ምክንያት መሞታቸውን በክልሉ የተደረገ ጥናት አመላከተ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 15/2016 ዓ.ም፡– በትግራይ ባሰለፍነው አመት መጀመሪያ ወራት በፌደራል መንግስቱ እና በትግራይ ሀይሎች መካከል የሰላም ስምምነት ከተደረሰ ወዲህ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
ዜና፡ በትግራይ ምስራቃዊ ዞን ባጋጠመው ድርቅ ከ100ሺህ በላይ ነዋሪዎች ለአደጋ ተጋልጠዋል ተባለ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 11/ 2016 ዓ.ም፡- በትግራይ ምስራቃዊ ዞን አፅቢ ወረዳ ስር በሚገኙ ዘጠኝ ቀበሌዎች ባጋጠመው የድርቅ አደጋ ከ100,000 በላይ…
ተጨማሪ ያንብቡ » -
ዜና፡ በትግራይ ለውጥ ለማምጣት የሚያደርጉትን የጥምረት ትግል እንደሚቀጥሉበት በክልሉ የሚንቀሳቀሱ ሶስት የፖለቲካ ፓርቲዎች አስታወቁ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 5/2016 ዓ.ም፡– ትግላችን የአንድ ቀን ሳይሆን ቀጣይነት ያለው እና የማይቀለበስ ነው ሲሉ በትግራይ የሚንቀሳቀሱ ሶስት የፖለቲካ ፓርቲዎች…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ ምዕራብ ትግራይ በአማራ ሀይሎች ቁጥጥር ስር በመሆኑ አሁንም የትግራይ ተወላጆች የሚደርሰው መፈናቀል እና ግፍ ቀጥሏል
በምህረት ገ/ክርስቶስ @MercyG_kirstos አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 26/2015 ዓ.ም፡- በአማራ ሀይሎች ቁጥጥር ስር በሚገኘው የምዕራብ ትግራይ አሁንም በትግራይ ተወላጆች ላይ የሚደርሰው መፈናቀል…
ተጨማሪ ያንብቡ »