ድርቅ
- ማህበራዊ ጉዳይ
ዜና፡ በአማራ ክልል ከ250 ሺህ በላይ ሕጻናት ለአጣዳፊ የምግብ እጥረት መጋለጣቸውን የክልሉ ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ገለጸ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 12/2016 ዓ.ም ፦ በአማራ ክልል በድርቅ በተጎዱ አካባቢዎች ከ250 ሺህ በላይ ሕጻናት ለአጣዳፊ የምግብ እጥረት መጋለጣቸውን የክልሉ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ማህበራዊ ጉዳይ
ዜና፡ በኢትዮጵያ የተከሰተው “ድርቅ እንጂ ርሀብ” አለመሆኑን በዓለም አቀፍ ተቋማት ጥናት እና በባለድርሻ አካላት ፈጣን ዳሰሳ ተረጋግጧል – ዶ/ር ሽፈራው ተክለማርያም
አዲስ አበባ፣ ጥር 27/2016 ዓ.ም፡- በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች የተከሰተውን ድርቅ ለፖለቲካ አላማ ማስፈፀሚያ ለማዋል የሚደረግ ጥረት ተገቢ ያልሆነና በፍፁም ተቀባይነት…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ማህበራዊ ጉዳይ
ዜና፡ በአማራ ክልል ከ100 ሺህ በላይ ህፃናት ለከፋ የምግብ እጥረት ተዳርገዋል
አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2016 ዓ/ም፦ በአማራ ክልል በተከሰተው ድርቅ ከ100 ሺህ በላይ ህፃናት ለከፋ የምግብ እጥረት መዳረጋቸውን ዶይቼ ቬሌ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ማህበራዊ ጉዳይ
ዜና፡ በአማራ ክልል በ9 ዞኖች በተከስተው ድርቅ ምክንያት ከ1.8 ሚሊዮን በላይ ዜጎች ድጋፍ እንደሚሹ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 26/ 2016 ዓ/ም፡_ በአማራ ክልል በ9 ዞኖች በተከስተው ድርቅ ምክንያት ከ1.8 ሚሊዮን በላይ ዜጎች ድጋፍ እንደሚሹ የክልሉ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ማህበራዊ ጉዳይ
ዜና፡ “በሚሊዮን የሚቆጠር የትግራይ ህዝብ በሞት አፋፍ ላይ ነው፤ መንግስትም ሆነ የአለም አቀፉ ማህበረሰብ ድጋፍ ሊያደርጉ ይገባል” _ የትግራይ ጊዚያዊ አስተዳደር
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 20/ 2016 ዓ/ም፡_ የትግራይ ጊዚያዊ አስተዳደር በክልሉ የተከሰተው አስካፊ ድርቅ ያሰከተለውን ተጽዕኖ በተመለከተ ትላንት አመሻሸ ባወጣው መገልጫ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ማህበራዊ ጉዳይ
ርዕሰ አንቀጽ፡ በኢትዮጵያ በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎች በረሃብ ከሞቱ በኋላ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ዜጎች በአስከፊ አደጋ ውስጥ ናቸው፤ መካዱ ይቁምና ከመርፈዱ በፊት ብሔራዊ አደጋ መሆኑ ይታወጅ!
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 19/2016 ዓ/ም፡ በተለያዩ የኢትዮጵያ አካባቢዎች በተለይም በአማራ እና ትግራይ ክልሎች ለተከታታይ አመታት በተከሰተው ድርቅ እና ጦርነት ምክንያት…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ማህበራዊ ጉዳይ
ዜና፡ በኢትዮጵያ “ድርቅ እንጂ ረሃብ” አልተከሰተም ሲል መንግስት አስተባበለ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 11/2016 ዓ.ም፡– በኢትዮጵያ የተከሰተው ድርቅ ወደ ረሃብ ተቀይሯል የሚሉ መረጃዎች ሌላ ዓላማ ይዘው የሚንቀሳቀሱ አካላት የሚያዘዋውሯቸው እንጂ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ማህበራዊ ጉዳይ
ዜና፡ በትግራይ ክልል 32 ወረዳዎች ላይ የከፋ ድርቅና የምግብ እጥረት ማጋጠሙን ክልሉ አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 10/2016 ዓ.ም፡– በትግራይ ክልል 32 ወረዳዎች ላይ የከፋ ድርቅና የምግብ እጥረት ማጋጠሙን የትግራይ አደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን…
ተጨማሪ ያንብቡ »