አማራ ክለል
- ዜና
በጎንደር ከተማ ዙርያ በተፈጸሙ የከባድ መሣሪያ ጥቃቶች በርካታ ሰላማዊ ሰዎች መገደላቸው ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 22/2017 ዓ/ም፦ በአማራ ክልል፤ ጎንደር ከተማ ዙርያ በሚገኙ አከባቢዎች “በመንግስት የጸጥታ ኃይሎች” ተፈጸሙ በተባለ በከባድ መሳሪያ የታገዙ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
በኢትዮጵያ የሚፈጸሙ የሰብአዊ መብቶች ጥሰቶች ተባብሰው መቀጣላቸውን ኢሰመኮ ገለጸ፤ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ተኩስ አቁም እንዲደረግ ጠየቀ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 16/ 2017 ዓ/ም፦ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በኢትዮጵያ በተለይም በግጭት ዐውድ ውስጥ ያሉ አካባቢዎች የሚፈጸሙ የሰብአዊ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
በአማራ ክልል በግጭት ምክንያት በሚሊዮን የሚቆጠሩ ተማሪዎች ትምህርት አለመጀመራቸው ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 15/ 2016 ዓ/ም፦ በአማራ ክልል በ2017 ዓ.ም. የትምህርት ዘመን በበርካታ የገጠር ከተሞች እና ወረዳዎች የተማሪዎች ምዝገባ አለመካሄዱን…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
በአማራ ክልልና አዲስ አበባ በተከሰተ የቤንዚን እጥረት ‘ለከፍተኛ’ እንግልት መዳረጋቸውን አሽከርካሪዎችና ነዋሪዎች ገለጹ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2016 ዓ/ም፦ በአማራ ክልል እና በአዲስ አበባ በተከሰተ የቤንዚን እጥረት ‘ለከፍተኛ’ እንግልት መዳረጋቸውን ነዋሪዎችና አሽከርካሪዎች ገለጹ።…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
በአማራ ክልል ከተሞች በተካሄደ ከባድ ግጭት “የጸጥታ አባላትን” ጨምሮ በርካታ ሰላማዊ ሰዎች መገደላቸውን ነዋሪዎች ገለጹ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 8/2016 ዓ/ም፦ በአማራ ክልል የማዕከላዊ ጎንደር ዞን መቀመጫ በሆነችው ጎንደር እና በተለያዩ አካባቢዎች በመንግስት የጸጥታ ኃይሎች እና…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
በጎንደር የሁለት አመት ህጻን በአጋቾች መገደሏን ተከትሎ ህዝቢ ቁጣ ተቀሰቀሰ፤ የሁለት ሰዎች ህይወት አለፈ
አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 28/ 2016 ዓ/ም፦ በአማራ ክልል፤ በጎንደር ከተማ ኖላዊት ዘገየ የተባለች የሁለት አመት ህፃን ትላንት ነሀሴ 27 ቀን…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
“ህወሓት የፕሪቶሪያውን ስምምነት ሙሉ በሙሉ በመጣስ ለአራተኛ ዙር ሕዝባችን ላይ ወረራ ፈፅሟል” – የአማራ ክልል መንግሥት
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 9/2016 ዓ.ም፡- የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ባወጣው መግለጫ “ሕዝባዊ ወያኔ ሀርነት ትግራይ (ህወሓት) የፕሪቶሪያውን ስምምነት ሙሉ በሙሉ…
ተጨማሪ ያንብቡ »